TIKVAH-SPORT
259K subscribers
52.2K photos
1.48K videos
5 files
3.47K links
加入频道
አርሴናል ከተጫዋቹ ጋር ሊለያይ ይሆን ?

ወጣቱ የመድፈኞቹ ግብ ጠባቂ አሌክስ ሩናርሰን ወደ ቱርክ ሊያቀና መሆኑ እየተገለፀ ይገኛል ።

አሌክስ ሩናርሰን ወደ ቱርክ አልታይ ስፖር ማረፊያው ሊሆን እንደሚችል ሲገለፅ ድርድሩ የሚሳካ ከሆነ በቋሚነት ሊፈርም የሚችልበት እድል ሰፊ መሆኑ ተገልጿል ።

ይህ ዝውውር የሚሳካ ከሆነ አርሴናሎች ያለ #ዋና ተጠባባቂ ግብ ጠባቂ የ ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
Forwarded from WANAW SPORT
⚽️ ደግሞ ሌላ #ዋና ቀን #ከዋናው...

🇪🇹 ዋናው × ታሪካዊ የሀገራችን ክለብ 🇪🇹

📆 ታላቅ ስምምነት በነገው ዕለት!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear‌‌