ቪክቶር ኦሲሜን ክለቡን ሊከስ ነው !
ከሰላሳ ዓመታት በኋላ ክለቡ ናፖሊ የሴርያውን ዋንጫ እንዲያሳካ ትልቁን ድርሻ የተወጣው ቪክቶር ኦሲሜን በክለቡ የቲክ ቶክ ገፅ ላይ ያልተገባ #ሁለት ተንቀሳቃሽ ምስል ሲሰራጭበት ታይቷል።
በተንቀሳቃሽ ምስሉ እንደታየው በፀገሩ ሲቀለድበት እንዲሁም የፍፁም ቅጣት ምት ሲስት የሚያሳይ ቪድዮዎች ክለቡ ለተመልካች አጋርቶ ተስተውሏል።
በጉዳዩ ላይ ደስተኛ እንዳልሆነ የተነገረው ቪክቶር ኦሲሜን እና ወኪሉ ሮቤርቶ ካሌንዳ ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድላቸው እንደሚፈልጉ በወኪሉ በኩል ተገልጿል።
" የተደረገው ነገር ተቀባይነት የለውም " የሚለው ወኪሉ ካሌንዳ " በኦሲሜን ላይ ትልቅ ጉዳት የሚያደርስ ድርጊት ነው ፣ ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድልን እንጠይቃለን " ብሏል።
ድርጊቱ መነሻውን ምንድነው ?
ናፖሊ በሳምንቱ መጨረሻ ከቦሎኛ ጋር በነበራቸው የሴርያው መርሐ ግብር 0ለ0 ሲወጡ ቪክቶር ኦሲሜን የፍፁም ቅጣት ምት ስቶ ነበር።
ቪክቶር ኦሲሜን ምን ምላሽ ሰጠ ?
ቪክቶር ኦሲሜን ክለቡ ይህን ድርጊት ከፈፀመበት በኋላ በክለቡ ማልያ የተነሳቸውን እና በኢንስታግራም ገፁ ያጋራቸውን መረጃዎች በሙሉ አጥፍቷል።
የሴርያው ክለብ ናፖሊ ጉዳዩ ከተፈጠረ በኋላ በሁነቱ ላይ የሰጡት ምንም አይነት ምላሽ እስከአሁን የለም።
ናይጄርያዊው የፊት መስመር አጥቂ ቪክቶር ኦሲሜን በናፖሊ ቤት እስከ 2025 የውድድር ዓመት ድረስ የሚያቆይ ኮንትራት አለው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ኢትዮጵያ ተጨማሪ ወርቅ አገኘች !
በሪጋ እየተካሄደ በሚገኘው የአለም የጎዳና ላይ የአለም ሻምፒዮና አትሌት ድርቤ ወልተጂ ኬንያዊቷን የ 1500ሜ የአለም ሪከርድ ባለቤት ፌዝ ኪፕዬጎን በመርታት ለሀገሯ ወርቅ አምጥታለች።
ድርቤ ወልተጂ ከማሸነፍ ባለፈም የአለም የአንድ ማይል ሪከርድን 4:21.00 በመግባት በመስበር ልታሸንፍ ችላለች።
በርቀቱ የተካፈለችው ሌላኛዋ አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ በማጠናቀቅ ለሀገራችን ሁለተኛውን የብር ሜዳልያ ማስመዝገብ ችላለች።
ድርቤ ወልተጂ በቡዳፔሽት የዓለም ሻምፒዮና በ 1500ሜ በፌዝ ኪፕዬጎን ተቀድማ ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ ማምጣቷ የሚታወስ ነው።
ፌዝ ኪፕዬጎን በ 2023 የውድድር ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ልትሸነፍ ችላለች።
የዚህ ውድድር አሸናፊዎች ምን ያህል ያገኛሉ ?
1️⃣ኛ. አስር ሺህ ዶላር
2️⃣ኛ. ስድስት ሺህ ዶላር
3️⃣ኛ. ሶስት ሺህ አምስት መቶ ዶላር
ሀገራችን ኢትዮጵያ እስከአሁን በተደረጉ ሶስት የፍፃሜ ውድድሮች #ሁለት ወርቅ ፣ #ሁለት ብር እና #አንድ የነሀስ ሜዳልያ በማስመዝገብ የሜዳልያ ሰንጠረዡን በመምራት ላይ ትገኛለች።

የሳውዲ ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
ስምንተኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የሳውዲ አረቢያ ሮሸን ሊግ የወርሀ መስከረም የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሁለት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ( አል ናስር ) እና ሞሮኳዊው ሙራድ ባትና ( አል ፋታህ ) በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸዉ።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ስምንተኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የሳውዲ አረቢያ ሮሸን ሊግ የወርሀ መስከረም የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሁለት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ( አል ናስር ) እና ሞሮኳዊው ሙራድ ባትና ( አል ፋታህ ) በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸዉ።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ቪንሰስ ጁኒየር ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ! ብራዚላዊው የሪያል ማድሪድ የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ከቀናት በፊት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ቢያንስ ለስድስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልጿል። ቪንሰስ ጁኒየር ከቀናት በፊ ብራዚል ከኮሎምቢያ ጋር ባደረገችው የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ላይ ጉዳት አስተናግዶ የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ ለቆ ወደ ማድሪድ መመለሱ ይታወሳል። @tikvahethsport …
#Update
የሪያል ማድሪዱ የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ያጋጠመው ጉዳት ከታሰበው በላይ ከባድ መሆኑ በህክምና እንደተረጋገጠ ክለቡ አስታውቋል።
ይህንንም ተከትሎ ቪንሰስ ጁኒየር ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ ለመመለስ #ሁለት ወር ከሁለት ሳምንታት ጊዜ በላይ እንደሚወስድበት ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሪያል ማድሪዱ የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ያጋጠመው ጉዳት ከታሰበው በላይ ከባድ መሆኑ በህክምና እንደተረጋገጠ ክለቡ አስታውቋል።
ይህንንም ተከትሎ ቪንሰስ ጁኒየር ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ ለመመለስ #ሁለት ወር ከሁለት ሳምንታት ጊዜ በላይ እንደሚወስድበት ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
የአውሮፓ ዋንጫ ምድብ ድልድል መቼ ይደረጋል ? በጀርመን አዘጋጅነት ከወራት በኋላ የሚካሄደው የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር የምድብ ድልድል በነገው ዕለት በጀርመን ሀምበርግ ከተማ ይፋ እንደሚደረግ ተገልጿል። የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር ከሰኔ 7/2016 ዓ.ም ጀምሮ በአስር የጀርመን ከተሞች እና ስታዲየሞች እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ጀርመን ከ 2006 አለም ዋንጫ ውድድር በኋላ የመጀመሪያ የወንዶች…
የአውሮፓ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ !
በጀርመን አዘጋጅነት የሚካሄደው የ2024
አውሮፓ ዋንጫ ውድድር በጀርመን ሀምበርግ ከተማ በተደረገ የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት :-
✅ ምድብ አንድ
ጀርመን
ሀንጋሪ
ስኮትላንድ
ስዊዘርላንድ
✅ ምድብ ሁለት
ስፔን
አልባንያ
ክሮሽያ
ጣልያን
✅ ምድብ ሶስት
እንግሊዝ
ዴንማርክ
ስሎቫንያ
ሰርብያ
✅ ምድብ አራት
ፈረንሳይ
ኦስትሪያ
ኔዘርላንድ
የጥሎ ማለፍ #አንድ አሸናፊ
✅ ምድብ አምስት
ቤልጂየም
ሮማንያ
ስሎቫክያ
የጥሎ ማለፍ #ሁለት አሸናፊ
✅ ምድብ ስድስት
ፖርቹጋል
ቱርክ
ቼክ ሪፐብሊክ
የጥሎ ማለፍ #ሶስት አሸናፊ

ሳውዲ ታላላቅ ተጨዋቾችን ለማስፈረም አቅዳለች !
ሳውዲ አረቢያ በሚቀጥለው ክረምት የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ታላላቅ ተጨዋቾችን ለማስፈረም ከ #ሁለት ቢልዮን ፓውንድ በላይ ገንዘብ ለማውጣት ማቀዳቸው ተገልጿል።
በቀጣይ የሳውዲ አረቢያ የመጀመሪያ ኢላማ የሚሆኑት ተጨዋቾች የሊቨርፑሉ መሐመድ ሳላህ እና የማንችስተር ሲቲው ኬቨን ዴብሮይን መሆናቸው ተዘግቧል።
ሳውዲ አረቢያ በቀጣይ ወዲ ሊጉ ለመቀላቀል ትኩረት የምታደርገው ወጣት ተጨዋቾች ላይ እንደሚሆን ተጠቁሟል።

#QUIZ
በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ የሚደረገውን የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ውድድር ጥያቄዎች አስቀድሞ ለመለሱ #ሁለት አሸናፊዎች ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የውድድሩ ቲሸርቶችን ይሸለማሉ።
1. በታላቁ ሩጫ የሚዘጋጀው የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ ውድድር ዘንድሮ ለስንተኛ ጊዜ ይካሄዳል?
2. የቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ ውድድር አምባሳደር ማን ናት?
🔴 ተወዳዳሪዎች ምላሻቸውን ከጥያቄው ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ( Comment ) ስር #ብቻ መላክ ይጠበቅባቸዋል።
🔴 ሁሉም መልሶች በአንድ ላይ መላክ ሲኖርባቸው #በተናጥል የሚመጡ ምላሾች ፣ #ግማሽ መልስ እንዲሁም #ኤዲት የተደረጉ መልሾች ተቀባይነት #አይኖራቸውም።

1. ባለፈው አመት የተሰበረው የኮርስ ሪከርድ ባለቤት ማን ናት?
2. የውድድሩ መነሻ እና መድረሻ የት ነው?

አሰልጣኝ ዣቪ ስንት ጨዋታዎች ይቀጣሉ ?
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ዋና አሰልጣኝ ዣቪ ቡድኑ በሳምንቱ መጨረሻ አትሌቲኮ ማድሪድን ባሸነፈበት ጨዋታ ቀይ ካርድ መመልከታቸው ይታወቃል።
አሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ በተመለከቱት ቀይ ካርድ ምክንያት ቀጣይ #ሁለት የላሊጋ ጨዋታዎች ቡድናቸውን እንዳይመሩ መቀጣታቸው ተገልጿል።
አሰልጣኝ ዣቪ ባርሴሎና ከሪያል ማድሪድ ጋር በሚያደርገው ተጠባቂ የኤል ክላሲኮ ጨዋታ ከቅጣት ተመልሰው ቡድናቸውን የሚመሩ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ዋና አሰልጣኝ ዣቪ ቡድኑ በሳምንቱ መጨረሻ አትሌቲኮ ማድሪድን ባሸነፈበት ጨዋታ ቀይ ካርድ መመልከታቸው ይታወቃል።
አሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ በተመለከቱት ቀይ ካርድ ምክንያት ቀጣይ #ሁለት የላሊጋ ጨዋታዎች ቡድናቸውን እንዳይመሩ መቀጣታቸው ተገልጿል።
አሰልጣኝ ዣቪ ባርሴሎና ከሪያል ማድሪድ ጋር በሚያደርገው ተጠባቂ የኤል ክላሲኮ ጨዋታ ከቅጣት ተመልሰው ቡድናቸውን የሚመሩ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
ኤቨርተን በድጋሜ ነጥብ ሊቀነስበት ይችላል ! የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን በፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ ጥሰት ጋር በተያያዘ በፕርሚየር ሊጉ በድጋሜ ነጥብ ሊቀነስባቸው እንደሚችል ተገልጿል። ኤቨርተን በቅርቡ በተመሳሳይ ህግ ጥሰት አስር ነጥቦች ተቀንሰውባቸው በኋላም ይግባኝ ጠይቀው ወደ ስድስት ዝቅ እንደተደረገላቸው ይታወሳል። አሁን ላይ በድጋሜ በቀረበባቸው ሌላ ሁለተኛ ክስ ምክንያት የአምስት ነጥቦች…
ኤቨርተን በድጋሜ ነጥብ ተቀነሰባቸው !
የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግን ጥሰው በመገኘታቸው ምክንያት በአመቱ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የነጥብ ቅነሳ ቅጣት እንደተጣለባቸው ተገልጿል።
በቅርቡ ስድስት ነጥቦች የተቀነሰባቸው ኤቨርተኖች አሁን ላይ በሌላ ህግ ጥሰት #ሁለት ነጥቦች እንደተቀነሱባቸው ተነግሯል።
ይህንንም ተከትሎ ኤቨርተን በሀያ ሰባት ነጥቦች ከወራጅ ቀጠናው በሁለት ነጥቦች ብቻ ርቀው አስራ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ለመቀመጥ የሚገደዱ ይሆናል።

ሁለት የፕርሚየር ሊግ ዋንጫዎች ይዘጋጃሉ !
የእንግሊዝ ፕርሚየር የዘንድሮው የውድድር አመት አሸናፊውን ክለብ ለመለየት የፊታችን እሁድ በተመሳሳይ ሰዓት የሚደረጉ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብሮች ይጠበቃሉ።
ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኘው ማንችስተር ሲቲ እንዲሁም ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አርሰናል ዋንጫውን የማሸነፍ እድልን ይዘዋል።
ሁለቱም ክለቦች ዋንጫውን የማሸነፍ እድል ያላቸው መሆኑን ተከትሎ በኢትሀድ እና ኤምሬትስ ስታዲየሞች #ሁለት ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ዋንጫዎች እንደሚዘጋጁ ተገልጿል።
በተጨማሪም በሁለቱም ስታዲየሞች አርባ ሜዳሊያዎች እንደሚዘጋጁ የተገለፀ ሲሆን በአመቱ ውስጥ ቢያንስ አምስት ጨዋታዎች ያደረገ ተጨዋች ሜዳልያ እንደሚሰጠው ተጠቁሟል።
እንዲሁም በሁለቱም ክለቦች ስታዲየሞች ለዋንጫ ድል ክብረ በዓል ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ነገሮች ተዘጋጅተው አሸናፊውን ይጠባበቃሉ ተብሏል።

" ቤሊንግሀም ሀያ አመቱ መሆኑን ላምን አልችልም " ሞሪንሆ
ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እንግሊዛዊው ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም በወጣት እድሜው እያደረገ የሚገኘው ነገር እጅግ እንዳስደነቃቸው በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።
" ቤሊንግሀም ሀያ አመቱ ብቻ መሆኑን ለማመን አልችልም " በማለት የገለፁት አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እሱ በዚህ የውድድር አመት ከምርጥ #ሁለት ተጨዋቾች አንዱ ነው ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እንግሊዛዊው ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም በወጣት እድሜው እያደረገ የሚገኘው ነገር እጅግ እንዳስደነቃቸው በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።
" ቤሊንግሀም ሀያ አመቱ ብቻ መሆኑን ለማመን አልችልም " በማለት የገለፁት አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ እሱ በዚህ የውድድር አመት ከምርጥ #ሁለት ተጨዋቾች አንዱ ነው ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኪሊያን ምባፔ በርካታ ተከታዮች አፍርቷል !
በትላንትናው ዕለት በይፋ ሪያል ማድሪድን የተቀላቀለው ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በርካታ የማህበራዊ ትስስር ገፅ ተከታዮችን ማፍራት ችሏል።
ኪሊያን ምባፔ ሪያል ማድሪድን ከተቀላቀለበት ትላንት ምሽት ወዲህ ከ #ሁለት ሚልዮን በላይ የኢንስታግራም ማህበራዊ ትስስር ገፅ ተከታዮችን አፍርቷል።
ሪያል ማድሪድ ተጫዋቹን ከአውሮፓ ዋንጫ በኋላ በልዩ ሁኔታ በስታዲየሙ አቀባበል ሊያደርግ መሰቡ ሲገለፅ ከ80,000 በላይ ደጋፊዎች ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል።

Forwarded from WANAW SPORT
🔊 #ሁለት ቀናት ብቻ ቀሩት❕
⚽️ ለእግር ኳስ ቡድንዎ ልዩ የሽያጭ ብስራት ⚽️
🔥 #እንዳያመልጥዎ፣ ዛሬውኑ ይዘዙን!
📌 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ 📲 0901138283፣ 0910851535 እና 0913586742 ላይ ይደውሉ።
👉🏾 እንዲሁም በቴሌግራም @Wanawsales ላይ የሽያጭ ሰራተኞቻችንን በቀጥታ በማናገር ወይም በቴሌግራም ቦት @WANAWSbot በኩል ይዘዙን።
Instagram | Facebook | TikTok
🏅 ዋናው ወደፊት...
@wanawsportwear

#Paris2024
በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ባደረገው የ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር በመጀመሪያው ቀን ውሎ አስራ ሶስት የወርቅ ሜዳልያዎች ለውድድር አሸናፊዎች እንደሚበረከቱ ተገልጿል።
የሀገሪቱ የፈጣን ባቡር መስመር ትላንት ጥቃት የተፈፀመበት መሆኑን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ
አትሌቶች በጀልባ ለመጓጓዝ መገደዳቸው ተነግሯል።
ቻይና የመጀመሪያውን የ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ ሀገር መሆን ችላለች።
በዛሬው ዕለት በዋና #አራት ፣ በብስክሌት ፣ ፌንሲንግ ፣ ጁዶ ለእያንዳንዳቸው #ሁለት እንዲሁም በዳይቪንግ ፣ ራግቢ እና ሹቲንግ ለእያንዳንዳቸው #አንድ የወርቅ ሜዳልያ ይጠበቃል።

ዊሳም ቤን ያደር የእስር ትእዛዝ ተላለፈበት !
ፈረንሳዊው የሞናኮ የፊት መስመር ተጨዋች ዊሳም ቤን ያደር በፆታዊ ጥቃት ቀርቦበት በነበረው ክስ ጥፋተኛ ሆኖ መገኘቱ ተገልጿል።
በዚህም መሰረት ተጨዋቹ ቀጣዮቹን #ሁለት አመታት በእስር እንዲያሳልፍ ከፍርድ ቤት ትእዛዝ እንደተሰጠበት ተዘግቧል።
ከእስር ትእዛዙ በተጨማሪ የ 34ዓመቱ ተጨዋች ዊሳም ቤን ያደር 11,000 ዩሮ የገንዘብ ቅጣት እንደተጣለበት ተሰምቷል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

ፒኤስጂ የተጨዋቹን ውል ሊያራዝም ነው !
የፈረንሳዩ ክለብ ፒኤስጂ የመስመር ተጨዋቹ አሽራፍ ሀኪሚን ውል ለተጨማሪ አመታት ለማራዘም ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል።
በዚህም መሰረት ሞሮኳዊው የመስመር ተጨዋች አሽራፍ ሀኪሚ በክለቡ እስከ 2029 የሚያቆየውን ውል እንደሚፈራረም " RMC " ስፖርት አስነብቧል።
አሽራፍ ሀኪሚ በውድድር አመቱ ለክለቡ ፒኤስጂ ባደረጋቸው ጨዋታዎች #ሁለት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

ሪያል ማድሪድ ድል አድርጓል !
በስፔን ላሊጋ አስራ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከጂሮና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የሎስ ብላንኮዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ኪሊያን ምባፔ ፣ አርዳ ጉለር እና ጁድ ቤሊንግሀም ማስቆጠር ችለዋል።
በጨዋታው ጁድ ቤሊንግሀም እና ፌርላንድ ሜንዲ ጉዳት አጋጥሟቸዋል።
ድሉን ተከትሎ አንድ ቀሪ ጨዋታ ያለው ሪያል ማድሪድ ከመሪው ባርሴሎና ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ #ሁለት ማጥበብ ችሏል።
የደረጃ ሰንጠረዡ ምን ይመስላል ?
2⃣ ሪያል ማድሪድ - 36 ነጥብ
8️⃣ ጂሮና - 22 ነጥብ
ቀጣይ ጨዋታ ?
ቅዳሜ - ራዮ ቫዬካኖ ከ ከ ሪያል ማድሪድ
ቅዳሜ - ማዮርካ ከ ጂሮና

ሰማያዊዎቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐግብር ቼልሲ ከብሬንትፎርድ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
የሰማያዊዎቹን የድል ግቦች ኒኮላስ ጃክሰን እና ኩኩሬላ ከመረብ አሳርፈዋል።
ቼልሲ ማሸነፉን ተከትሎ ከፕርሚየር ሊጉ መሪ ሊቨርፑል ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ #ሁለት ማጥበብ ችለዋል።
ኢንዞ ፈርናንዴዝ ባለፉት ሰባት ጨዋታዎች ሰባት የግብ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።
ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የቼልሲው ተጨዋች ኩኩሬላ ቀይ ካርድ ተመልክቷል።
በሌላ ጨዋታ ቶተንሀም ከሳውዝሀምፕተን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 5ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የቶተንሀምን የማሸነፊያ ግቦች ጄምስ ማዲሰን 2x ፣ ሰን ፣ ኩሉሴቭስኪ እና ፓፔ ሳር ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ሰን ሁንግ ሚን በፕርሚየር ሊጉ የቶተንሀም የምንግዜም ብዙ አመቻችቶ ማቀበል የቻለችው (68) ተጨዋች መሆን ችሏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ ቼልሲ :- 34 ነጥብ
1️⃣0️⃣ ቶተንሀም :- 23 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
እሁድ - ቼልሲ ከ ኤቨርተን
እሁድ - ቶተንሀም ከ ሊቨርፑል

የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች ሰባት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ፊል ፎደን ( ማንችስተር ሲቲ ) ⏩ ኮዲ ጋክፖ ( ሊቨርፑል ) ⏩ ዲን ሁይጅሰን ( በርንማውዝ ) ⏩ አሌክሳንደር አይሳክ ( ኒውካስል ) ⏩ ጀስቲን ክላይቨርት ( በርንማውዝ ) ⏩ ማቴታ (…
የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታወቀ !
ሀያ ሶስተኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት የበርንማውዙ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጀስቲን ክላይቨርት የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጡ ተገልጿል።
ጀስቲን ክላይቨርት በወሩ ባደረጋቸው የሊግ ጨዋታዎች #አምስት ግቦችን አስቆጥሮ #ሁለት አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።