TIKVAH-SPORT
258K subscribers
51.7K photos
1.48K videos
5 files
3.41K links
加入频道
" ወደ ባርሴሎና መመለስ እፈልጋለው "

የ ቀድሞው የ ባርሴሎና ኮከብ የ መሐል ሜዳ ተጫዋች አንድሬ ኢንሴታ ወደ ባርሴሎና መመለስ እንደሚፈልግ ተናግሯል ።

" ወደ ባርሴሎና መመለስ እፈግላው ፣ ይህ በጣም ግልፅ ነው ።

ነገር ግን በ ስሜ ምክንያት ብቻ መመለስ አልፈልግም ፣ ባርሴሎናን መርዳት እንደምችል ይሰማኛል " በ ማለት ሀሳቡን አካፍሏል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopia🇪🇹

የ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ ብሔራዊ ቡድናችን ትጥቅ አቅራቢ UMBRO ጋር በመሆን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖቻችን ያዘጋጃቸው የብሔራዊ ቡድን ትጥቆች በነገው ዕለት እንደሚያስተዋውቅ አሳውቋል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የ መጨረሻ ልምምዱን ኪጋሊ ስታዲየም አድርጓል።

የ ኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ መስከረም 13/2014 ዓ.ም በ ነገው እለት ጨዋታውን በሚያካሂድበት አርቴፊሻል ሣር በተነጠፈበት በ #ኪጋሊ ስታዲየም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 10፡00  ሰዓት የመጨረሻ ልምምዱን አካሂዷል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
መስከረም 15 የሚደረጉ የእንግሊዝ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዝርዝር!

አያምልጥዎ! ጨዋታዎቹን በዲኤስቲቪ የተለያዩ ሱፐር ስፖርት ቻናሎች ላይ ይከታተሉ!

የዲኤስቲቪን ቤተሰብ ይቀላቀሉ!

https://bit.ly/3D2O1t4
" አዲስ የ አለም ሪከርድ እናስመዘግባለን "

በ መጪው እሁድ ከሚጠበቁ የ አትሌቲክስ ውድድሮች አንዱ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የሚሳተፍበት የ በርሊን ማራቶን ይገኝበታል ።

የ ቀነኒሳ በቀለ አሰልጣኝ ሀጂ አዴሎ " አዲስ የ አለም ሪከርድ እናስመዘግባለን " በ ማለት ተናግረዋል ።

Credit :- Aman

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ፈረንሳይ ሊግ የ ወሩ ምርጥ ተጫዋች !

የ ፈረንሳይ ላይ የ ወርሀ ነሐሴ ምርጥ ተጫዋች ከ ደቂቃዎች በፊት ይፋ ተደርጓል ።

ይህንንም ተከትሎ የ ፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ የ ፊት መስመር ተጫዋች ኪሊያን ምባፔ የ ወርሀ ነሐሴ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ሊዮኔል ሜሲ ጉዳት !

አርጀንቲናዊው የ ፒኤስጂ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ባጋጠመው መጠነኛ ጉዳት እስከ አሁን ልምምድ መስራት አለመጀመሩን የ ፈረንሳይ መገናኛ ብዙሀን አሳውቀዋል ።

ሊዮኔል ሜሲ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ፒኤስጂ በ ሊጉ ከ ሞንትፔሊዬ ጋር ለሚያደርጉት መርሐ ግብር የ መድረሱ ነገር አጠራጣሪ መሆኑ ተገልጿል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
TIKVAH-SPORT – 15ኛው አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጋዜጣዊ መግለጫ
#Update

ለ ኮኮብ ተጫዋቾች የሚሰጠው ልዩ ዋንጫ!

በ ዘንድሮው የ አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በ ጨዋታው የሚመረጡ ኮኮቦች ልዩ ዋንጫ ይበረከትላቸዋል ።

ለዚህ ውድድር ሲባል ከ #ጀርመን ሀገር የመጣው ይህ ልዩ የ ኮኮቦች ዋንጫ ጥራቱን የጠበቀ በ መሆኑ ለ ታሪክ የሚቀመጥ ጭምር መሆኑን #AFF አስነብቧል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
በ ትላንትናው ዕለት የተደረጉ የ ጣልያን ሴርያ እና ላሊጋ ቀሪ ጨዋታዎች ውጤት በ ምስሉ ላይ ተገልፀዋል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
🍔አልሞን በርገር🍕

🌻️ከወዳጅ ቤተሰብዎ ከልጆችዎ አልያም ከፍቅረኛዎ ጋር በርገር እና ፒዛ እየተመገቡ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ምርጫዎ ከሆነ አልሞን በርገር በእርግጠኝነት ይስማማዎታል።
🍔በምግቦቻችን ጣዕም እና በቤታችን ውበት ይደነቃሉ።
🍕ለብዙ ቤተሰብ የሚሆኑ ሰፋፊ ቦታዎች እና ለካፕሎች ምቹ የሆኑ መቀመጫዎችም አሉን።
🧃በቲክቶክ በቴሌግራም እና በ ፌስቡክ ቻናሎቻችን ላይ በመሳተፍ እና ሌሎችን ወደ ቻናሎቻችን በመጋበዝ ነፃ ፒዛ እና በርገር ይሸለሙ ።

አድራሻ፦ አየር ጤና አደባባይ ወደ አለም ባንክ መታጠፊያው ጋር ያለው ግዙፍ ህንፃ ላይ።
🌻እንዲሁም ሳሪስ (አዴይ አበባ) እና ላፍቶ መስጅድ አጠገብ በቀድሞ ስማችን Joy Burger ያገኙናል።

ስልክ #አየር ጤና 0946070707 #ሳሪስ 0938012345 #ላፍቶ 0911248500

ቴሌግራም :- https://yangx.top/almonburger
ቲክቶክ :- https://vm.tiktok.com/ZMR9sY9rq/
ፌስቡክ :- https://www.facebook.com/Almon-Burger-105286708557517/
የማይቀርበት ድንቅ የመስቀል ዋዜማ ምሽት በጊዮን ሆቴል! በቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ!
ጄራርድ ፒኬ ቁጣውን ገልጿል !

የ ባርሴሎናው የ መሐል ተከላካይ ጄራርድ ፒኬ ያጋጣማቸውን የ ውጤት ማጣት ተከትሎ ጠንከር ያለ አስተያየቱን ሰጥቷል ።

ፒኬ ሲናገር " በ ሊጉ ሶስተኛ ወይም አራተኛ ለ መጨረስ የ ባርሴሎናን ማሊያ አለብስም ።

ሁሉም የ ቡድን አባላት የተቻለንን ማድረግ አለብን " በ ማለት በ ክለቡ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሀሳቡን አካፍሏል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ዋልያዎቹን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል !

ዋልያዎቹ መስከረም 29 ከ ደቡብ አፍሪካ ጋር በ ባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ያለባቸውን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ይፋ ሆነዋል ።

ጨዋታውን የ ሊቢያ ዳኞች በ በላይነት እንደሚመሩት ሲገለፅ ኢብራሂም ሙታዝ የ ጨዋታው የ መሐል ዳኛ መሆናቸው ተዘግቧል ።

ዩጋንዳዊው ሌቲ ማይክ የ ጨዋታው ኮሚሽነር ሲሆኑ ዶክተር በርከት ቦጋለ ከ ኢትዮጵያ የ ህክምና ሀላፊ ( Medical Officer ) ሆነው መመረጣቸውን ፊፋ አሳውቋል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትኩረት የተነፈገው ብሔራዊ ቡድን !

ከ ትላንት ጀምሮ መካሄዱን በሚጀምረው የ ኮስታሪካ 2022 የ ሴቶች ከ 20 ዓመት በታች አለም ዋንጫ ማጣርያ ተሳታፊ የሆነው የ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ብሔራዊ ቡድን መንገድ ላይ ልምምዱን ሲሰራ ተስተውሏል ።

የ ሀገሪቱ መገናኛ ብዙሀን ባወጡት መረጃ ብሔራዊ ቡድኑ ጭቃማ በሆነ ስፍራ ላይ ሲሰሩ መኪናዎች በሚያልፉበት ሰዓት ልምምዳቸውን ሲያቋርጡ ይታያል ።

የ ዲሞክራቲክ ኮንጎ የ ሴቶች ከ 20 ዓመት ብሔራዊ ቡድን በ ማጣርያው የ ካሜሩን አቻቸውን የሚገጥሙ ይሆናል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ መግቢያ ትኬት ሽያጭ ዛሬ ይጠናቀቃል !

በ ልዩ የ መክፈቻ ፕሮግራም ጅማሮውን የሚያደርገው የ 15ኛው የ አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በ ነገው ዕለት ሁለት ጨዋታዎች ይደረጉበታል ።

የ ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ ከንክኪ ነፃ በ መሆን በ ዳሽን አሞሌ አማካኝነት ሽያጩ እየተከናወነ ይገኛል፡፡

ትኬቱን በ ምን ማግኘት ይቻላል ?

ትኬቱን በሁለት አይነት መንገድ ማግኘት ይቻላል :-

1ኛ - አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ #ሁሉም#ዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች በመገኘት መቁረጥ ይቻላል፡፡

2ኛ - ቴሌግራም ላይ " My Amole Official " የሚል #Bot ላይ በ መግባት በ ስታድዬሙ የሚፈልጉት መቀመጫ ላይ መቁረጥ ይቻላል ።

የ መግቢያ ትኬቱ ሽያጭ እስከ መቼ ይቆያል ?

#ዳሽን አሞሌ አማካኝነት ሽያጩ የሚጠናቀቀው የሚፈልጉት ጨዋታ ከ #መደረጉ 24 ሰዓት አስቀድሞ ነው፡፡

ለምሳሌ ነገ የሚደረገው የ መክፈቻ ጨዋታን ለ መመልከት ተመልካቾች እስከ ዛሬ #ከሰዓት ብቻ ትኬታቸውን ማግኘት ይኖርባቸዋል ።

ስታድዬም ስንመጣ ከኛ ምን ይጠበቃ ?

ትኬት የቆረጡ ተመልካቾች ወደ ስታድዬም ሲመጡ በ #አሞሌ ትኬት የቆረጡበትን ስልክ ቁጥር ወይም QR CODE ይዘው መገኘት በቂ ነው፡፡

QR CODE ፕሪንት በ ማድረግ ወደ ስታድዬም መግባት ይቻላል ፡፡

የ መክፈቻውን ጨዋታ ለ መታደም እስከ 10 ሺህ ትኬቶች ገበያ ላይ እንደሚኖሩ #AFF አሳውቋል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
" በርሊን ማራቶን የፈጸምኩትን ሰህተት አልደግምም "

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የ ፊታችን እሁድ በሚካሄደው የ በርሊን ማራቶን ውድድር ላይ ከዚህ ቀደም በ በርሊን ማራቶን የፈጸምኩትን ሰህተት አልደግምም አለ ።

" ከ ውድድሩ በፊት ክብረ ወሰን ለ ማሻሻል አእምሮዬን አላዘጋጀሁም ነበር ፣ ክብረ ወሰኑን ለ ማሻሻል አእምሮዬን ባዘጋጅ ኖሮ ክብረ ወሰኑ የዚያን ዕለት ይሰበር ነበር" ሲል ቀነኒሳ ኢንስታግራም ገጹ ላይ ባጋራው ቪዲዮ ተናግሯል።

አትሌት ቀነኒሳ ከ ሁለት ዓመት በፊት እ.ኤ.አ 2019 ላይ በ ጀርመን መዲና በተካሄደው የ ማራቶን ውድድር የ ዓለም ክብረ ወሰንን ለ ማሻሻል ሁለት ሰኮንዶች ብቻ ቀርተዉት ውድድሩን ማሸነፉ ይታወሳል።

ሙሉ ለ ማንበብ :- https://bbc.in/3CH2zh5

Credit :- #BbcAmharic

@tikvahethsport @kidusyoftahe
9D Virtual Reality Game Zone @VRHawassa

The First #HD Virtual Reality in #Hawassa👍

ከ ጓደኛ ከ ቤተሰብ ከ ወዳጅዎ ጋር ይምጡ። ይጫወቱ ይሳቁ ይደሰቱ!!

📌New VR games💥🔥
📌#PlayStations
📌games for Kids
📌Invite us in your Parties, Festivals and Events.

Address: #Hawassa ፒያሳ እናት ባንክ ህንፃ (London Café) 1ኛ ፎቅ ቁ 123

ቻናላችን : - https://yangx.top/VRHawassa

Call :- 0916465550
💡 ለወዳጅ ዘመድዎ ለአዲሱ ዓመት የሚሆን ዓይነተኛ ስጦታ 💡

#ማንኛውንም አይነት ፎቶ ባማረ ሁኔታ በእንጨት እና ቆዳ ላይ እንሰራለን፣

🖊 ዋጋ እንጨት ላይ፡ A5 200 birr፣ A4 300 birr፣ A3 600 birr፣ A2 1000 birr

🖊 ዋጋ ቆዳ ላይ ፡ 40cmx60cm 1200 birr , 80cmx60cm 1500 birr, 1mx80 cm 2000 birr

🏤 ከአዲስ አበባ ውጪ በፖስታ ቤት እንልካለን

Contact: 0956447743 or @hanos_order

Join @hanosengraving for more