TIKVAH-SPORT
258K subscribers
51.7K photos
1.48K videos
5 files
3.41K links
加入频道
ትላንት የ ተካሄዱ የ ፈረንሳይ ሊግ ፣ ሴርያ ፣ ላሊጋ እና #EFL ጨዋታ ውጤቶች በ ምስሉ ላይ ተገልፀዋል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#EFL_DRAW

የ አራተኛ ዙር የ ካራቦኦ ዋንጫ ቀጣይ ተጋጣሚዎች ይፋ ተደርገዋል ።

በዚህም መሰረት :-

ቼልሲ ከ ሳውዝሀምፕተን

አርሴናል ከ ሊድስ ዩናይትድ

ማንችስተር ሲቲ ከ ዌስትሀም ዩናይትድ

ሌስተር ሲቲ ከ ብራይተን

ፕሪስተን ኖርዝ ኢንድ ከ ሊቨርፑል

በርንሌይ ከ ቶተንሀም ከሚጠበቁ ጨዋታዎች መካከል ዋነኞቹ ናቸው ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
Samsung Note 10 ( New)

Camera: 16Mp + 12Mp + 12MP
Front : 10Mp
Ram: 8 GB Ram
Storage: 256 GB

Price: 26,000

Contact us
0953964175
0925927457
0910695100
የ ዛሬ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች !

1:30 ሳምፕዶርያ ከ ናፖሊ

3:45 ሮማ ከ ዩዲኒዜ

5:00 ካዲዝ ከ ባርሴሎና

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ካሪም ቤንዜማ አዲስ ታሪክ አስመዝግቧል !

ፈረንሳዊው የ ሪያል ማድሪድ የ ፊት መስመር አጥቂ ደማቅ ጅማሮን በ ውድድር ዓመቱ ማድረግ ችሏል ።

ትላንት ምሽት በተካሄደ የ ላሊጋው መርሐ ግብር ጎሎችን ያስቆጠረው ቤንዜማ በ ላሊጋው ታሪክ አዲስ ሪከርድ አስመዝግቧል ።

ቤንዜማ በ ላሊጋው ባደረጋቸው ስድስት ጨዋታዎች በ አስራ አምስት ጎሎች በላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ በማድረግ ቀዳሚው ተጫዋች ሆኗል ።

ቤንዜማ በ ትላንትናው ዕለትም ለ ሪያል ማድሪድ 200ኛ የ ላሊጋ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
Live stream started
Live stream finished (42 minutes)
አዲስ አበባ ሲቲ ካፕ !

ከ ነገ በስቲያ መካሄድ የሚጀምረው 15ኛው የ አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫን አስመልክቶ ዛሬ ረፋድ ላይ በ ቤስት ዌስተርን ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ተስጥቷል ።

ቅዳሜ ከ ቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ ውድድሩ በ ደማቅ የ መክፈቻ ስነ-ስርዓት ሲካሄድ የ ውድድሩ ሙሉ የምድብ መርሐ ግብር በ ምስሉ ላይ ተገልጿል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
15ኛው አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጋዜጣዊ መግለጫ
TIKVAH-SPORT
#Update

15ኛውን የ አዲስ አበባ ሲቲ ካፕ አስመልክቶ የ ፌዴሬሽኑ አመራሮች ውድድሩን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ።

• የ ቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛል ?

• የ መግቢያ ቲኬት አሻሽጭ ሁኔታ ?

• የ ጨዋታ ኮከብ ተሸላሚዎች ?

• ደጋፊዎች ጨዋታውን እንዴት ይታደማሉ ? የሚሉትን ጨምሮ በርካታ ጉዳዮች ሲነሱ የተሰጡትን ማብራርያ ከ ላይ በ #Voice ያድምጡ ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ሮናንልድ ኩማን ቀጣይነት ?

የ ካታላኑ ክለብ ፕሬዝዳንት ዩሀን ላፖርታ በ አሰልጣኝ ሮናልድ ኩማን ቆይታን አስመልክቶ አስተያየት ሰጥተዋል ።

ዩሀን ላፖርታ በ ዛሬው ዕለት ከ ካዲዝ ጋር ያለባቸውን ጨዋታ አስመልክቶ ስለ ኩማን ቀጣይነት ሲናገሩ " የ ሮናልድ ኩማን ቆይታ በ ዛሬ ምሽት ጨዋታ ላይ የተንጠለጠለ አይደለም " ሲሉ ተደምጠዋል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ዋልያዎቹ ተጋጣሚ ኮከቧን አጥቂ ላታገኝ ነው ?

በወርሀ መስከረም መጨረሻ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ደቡብ አፍሪካ ኮከቧን የ ፊት መስመር አጥቂ በ ጉዳት ላታገኝ እንደምትችል ተገልጿል ።

ከ ብራይተን ወደ ግብፁ ሀያል ክለብ አል አህሊ ያቀናው ፐርሲ ታዉ ከ ጥቂት ሳምንታት በፊት ከ ጋና ጋር በነበረ ጨዋታ ጉዳት ያገጠመው ሲሆን ክለቡ አል አህሊ ፐርሲ ታው የ ማገገሚያ ልምምዱን በ ግብፅ እንዲጨረስ ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰምቷል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ወደ ባርሴሎና መመለስ እፈልጋለው "

የ ቀድሞው የ ባርሴሎና ኮከብ የ መሐል ሜዳ ተጫዋች አንድሬ ኢንሴታ ወደ ባርሴሎና መመለስ እንደሚፈልግ ተናግሯል ።

" ወደ ባርሴሎና መመለስ እፈግላው ፣ ይህ በጣም ግልፅ ነው ።

ነገር ግን በ ስሜ ምክንያት ብቻ መመለስ አልፈልግም ፣ ባርሴሎናን መርዳት እንደምችል ይሰማኛል " በ ማለት ሀሳቡን አካፍሏል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopia🇪🇹

የ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ ብሔራዊ ቡድናችን ትጥቅ አቅራቢ UMBRO ጋር በመሆን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖቻችን ያዘጋጃቸው የብሔራዊ ቡድን ትጥቆች በነገው ዕለት እንደሚያስተዋውቅ አሳውቋል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የ መጨረሻ ልምምዱን ኪጋሊ ስታዲየም አድርጓል።

የ ኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ መስከረም 13/2014 ዓ.ም በ ነገው እለት ጨዋታውን በሚያካሂድበት አርቴፊሻል ሣር በተነጠፈበት በ #ኪጋሊ ስታዲየም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 10፡00  ሰዓት የመጨረሻ ልምምዱን አካሂዷል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
መስከረም 15 የሚደረጉ የእንግሊዝ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዝርዝር!

አያምልጥዎ! ጨዋታዎቹን በዲኤስቲቪ የተለያዩ ሱፐር ስፖርት ቻናሎች ላይ ይከታተሉ!

የዲኤስቲቪን ቤተሰብ ይቀላቀሉ!

https://bit.ly/3D2O1t4
" አዲስ የ አለም ሪከርድ እናስመዘግባለን "

በ መጪው እሁድ ከሚጠበቁ የ አትሌቲክስ ውድድሮች አንዱ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የሚሳተፍበት የ በርሊን ማራቶን ይገኝበታል ።

የ ቀነኒሳ በቀለ አሰልጣኝ ሀጂ አዴሎ " አዲስ የ አለም ሪከርድ እናስመዘግባለን " በ ማለት ተናግረዋል ።

Credit :- Aman

@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ ፈረንሳይ ሊግ የ ወሩ ምርጥ ተጫዋች !

የ ፈረንሳይ ላይ የ ወርሀ ነሐሴ ምርጥ ተጫዋች ከ ደቂቃዎች በፊት ይፋ ተደርጓል ።

ይህንንም ተከትሎ የ ፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ የ ፊት መስመር ተጫዋች ኪሊያን ምባፔ የ ወርሀ ነሐሴ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe