TIKVAH-SPORT
258K subscribers
51.8K photos
1.48K videos
5 files
3.42K links
加入频道
#EthPL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስድስተኛ ሳምንት መርሐግብር ባሕርዳር ከተማ ከመቻል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የመቻልን ግብ አቤል ነጋሽ ከመረብ ሲያሳርፍ ቸርነት ጉግሳ ባሕርዳር ከተማን አቻ አድርጓል።

መቻል ተከታታይ ሶስት ጨዋታዎችን በአቻ ውጤት አጠናቋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

2️⃣ መቻል :- 27 ነጥብ
5️⃣ ባሕርዳር ከተማ :- 23 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ምን ይመስላል ?

ሐሙስ - ሀዋሳ ከተማ ከ መቻል

ረቡዕ - ኢትዮጵያ ቡና ከ ባሕርዳር ከተማ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
#EthPL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሐግብር መቐለ 70 እንደርታ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የመቐለ 70 እንደርታን ግብ ያሬድ ብርሀኑ እና ቦና ዓሊ ያስቆጥሩ ለአርባምንጭ ከተማ አህመድ ሁሴን እና ፍቃዱ መኮንን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

የአርባምንጭ ከተማው አጥቂ አህመድ ሁሴን እና የመቐለ 70 እንደርታው ተጨዋች ያሬድ ብርሀኑ በውድድር ዘመኑ 7️⃣ኛ የሊግ ግባቸውን አስቆጥረዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

6️⃣ አርባምንጭ ከተማ :- 23 ነጥብ
7️⃣ መቐለ 70 እንደርታ :- 22 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ማክሰኞ - መቐለ 70 እንደርታ ከ ወላይታ ድቻ

ማክሰኞ - አርባምንጭ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
#EthPL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮ ኤሌትሪክ ከወልዋሎ ዓ.ዩ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የኢትዮ ኤሌክትሪክን ግብ ፍቃዱ አለሙ ከመረብ ሲያሳርፍ ለወልዋሎ ዓ.ዩ ዳዋ ሁጤሳ አስቆጥሯል።

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ያለፉትን ሶስት ጨዋታዎች አልተሸነፉም አንዱን ሲያሸንፉ በሁለቱ አቻ ተለያይተዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1️⃣1️⃣ ኢትዮ ኤሌትሪክ :- 19 ነጥብ
1️⃣8️⃣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ :- 6 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ሰኞ - ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ከ ድሬዳዋ ከተማ

ሰኞ - አዳማ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
#EthPL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ወልዋሎ ዓ.ዩ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የወልዋሎ ዓ.ዩ ግብ ናትናኤል ሰለሞን ሲያስቆጥር ለድሬዳዋ ከተማ አስራት ቱንጆ ከመረብ አሳርፏል።

ድሬዳዋ ከተማ ያለፉትን ሰባት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም።

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ያለፉትን አራት ጨዋታዎች አልተሸነፉም አንዱን ሲያሸንፉ በሶስቱ አቻ ተለያይተዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1️⃣1️⃣ ድሬዳዋ ከተማ :- 20 ነጥብ
1️⃣8️⃣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ :- 7 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

አርብ - ስሑል ሽረ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ

ሰኞ - ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
#EthPL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐግብር አርባምንጭ ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ3 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።

የአርባምንጭ ከተማን ግቦች ቡታቃ ሸመና 2x እና አሕብዋ ብሪያን ሲያስቆጥሩ ሄንኮ ሀርፊጮ ፣ ዳግም ንጉሤ እና ብሩክ ማርቆስ ሀድያ ሆሳዕናን አቻ አድርገዋል።

አርባምንጭ ከተማ ያለፉትን አምስት ጨዋታዎች አልተሸነፉም ሶስቱን ሲያሸንፉ በሁለቱ አቻ ተለያይተዋል።

ሀድያ ሆሳዕና ያለፉትን ሶስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም በሁለቱ ሲሸነፍ በአንዱ አቻ ተለያይተዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

4️⃣ ሀድያ ሆሳዕና :- 27 ነጥብ
5️⃣ አርባምንጭ ከተማ :- 24 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ሰኞ - ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አርባምንጭ ከተማ

ቅዳሜ - ሀድያ ሆሳዕና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
#EthPL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወላይታ ድቻ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የወላይታ ድቻን ግብ ፀጋዬ ብርሀኑ ሲያስቆጥር ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪቲካ ጀማ ከመረብ አሳርፏል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

8️⃣ ወላይታ ድቻ :- 24 ነጥብ
1️⃣2️⃣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 22 ነጥብ

ቀጣይ ጨዋታቸው ምን ይመስላል ?

ሐሙስ - መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ቅዳሜ - ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ድቻ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
#EthPL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት መርሐግብር ሀድያ ሆሳዕና ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

2️⃣ ሀድያ ሆሳዕና :- 31 ነጥብ
1️⃣5️⃣ ሀዋሳ ከተማ :- 16 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ማክሰኞ - ሲዳማ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና

ረቡዕ - መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዋሳ ከተማ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#EthPL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት መርሐግብር ሲዳማ ቡና ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የሲዳማ ቡናን ግብ ሀብታሙ ታደሰ ሲያስቆጥር ዳዋ ሁቴሳ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አቻ አድርጓል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1️⃣1️⃣ ሲዳማ ቡና - 24 ነጥብ
1️⃣8️⃣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ - 8 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ማክሰኞ - ሲዳማ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና

አርብ - መቻል ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#EthPL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከመቻል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

መቻል ያለፉትን ስድስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም።

ድሬዳዋ ከተማ ያለፉትን ዘጠኝ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

5️⃣ መቻል :- 28 ነጥብ
1️⃣4️⃣ ድሬዳዋ ከተማ :- 21 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

አርብ - መቻል ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ

አርብ - ኢትዮጵያ መድን ከ ድሬዳዋ ከተማ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe
#EthPL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐግብር ሲዳማ ቡና ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የሲዳማ ቡናን ግብ መስፍን ታፈሰ ሲያስቆጥር ለሀድያ ሆሳዕና የአቻነቷን ግብ ኢዮብ አለማየሁ ከመረብ አሳርፏል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

3️⃣ ሀድያ ሆሳዕና - 32 ነጥብ
1️⃣1️⃣ሲዳማ ቡና - 25 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ሰኞ - ሀድያ ሆሳዕና ከ ባህርዳር ከተማ

ሰኞ - ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#EthPL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐግብር ፋሲል ከነማ ከባሕርዳር ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

ባህርዳር ከተማ ከሁለት ተከታታይ ድል በኋላ ነጥብ ጥለዋል።

ፋሲል ከነማ ያለፉትን ሶስት ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም በሁለቱ ሲሸነፉ በአንዱ አቻ ተለያይተዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

4️⃣ ባሕርዳር ከተማ - 30 ነጥብ
1️⃣2️⃣ ፋሲል ከነማ - 24 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ሰኞ - ሀድያ ሆሳዕና ከ ባህርዳር ከተማ

ረቡዕ - ፋሲል ከነማ ከ መቻል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#EthPL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ሁለተኛኛ ሳምንት መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

ቡናማዎቹ ከሶስት ተከታታይ ድል በኋላ ነጥብ ጥለዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

2️⃣ ኢትዮጵያ ቡና - 33 ነጥብ
1️⃣5️⃣ ሀዋሳ ከተማ - 20 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ሐሙስ - ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን

አርብ - መቻል ከ ኢትዮጵያ ቡና

@tikvahethsport     @kidusyoftahe