#Live
የ 2022/23 የውድድር ዘመን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት በመካሄድ ላይ ይገኛል ።
🔴 እጣ ድልድሉ በዚሁ ፖስት #UPDATE ስለሚደረግ ይከታተሉን ።
በዚህም መሰረት :-
✅ ምድብ አንድ
አያክስ
ሊቨርፑል
ናፖሊ
ሬንጀርስ
✅ ምድብ ሁለት
ፖርቶ
አትሌቲኮ ማድሪድ
ባየር ሌቨርኩሰን
ክለብ ብሩጅ
✅ ምድብ ሶስት
ባየር ሙኒክ
ባርሴሎና
ኢንተር ሚላን
ቪክቶሪያ ፕሌዘን
✅ ምድብ አራት
ፍራንክፈርት
ቶተንሀም
ስፖርቲንግ ሊስበን
ማርሴይ
✅ ምድብ አምስት
ኤሲ ሚላን
ቼልሲ
ሳልዝበርግ
ዲናሞ ዛግሬብ
✅ ምድብ ስድስት
ሪያል ማድሪድ
ሌፕዚግ
ሻካታር ዶኔስክ
ሴልቲክ
✅ ምድብ ሰባት
ማንችስተር ሲቲ
ሲቪያ
ዶርትመንድ
ኮፐንሀገን
✅ ምድብ ስምንት
ፒኤስጂ
ጁቬንቱስ
ቤንፊካ
ማካኤብ ሀይፋ
@tikvahethsport @kidusyoftahe

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Live
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የድምፅ ቆጠራ እየተካሄደ ሲገኝ አቶ ኢሳያስ ጅራ እስከአሁን ባለው ድምፅ በመምራት ላይ ይገኛሉ ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የድምፅ ቆጠራ እየተካሄደ ሲገኝ አቶ ኢሳያስ ጅራ እስከአሁን ባለው ድምፅ በመምራት ላይ ይገኛሉ ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Live🇪🇹
ዋልያው ከ ሩዋንዳ አቻው ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ከስር በተቀመጠው ሊንክ መከታተል ይችላሉ ።
ተጨማሪ ጨዋታውን የመከታተያ አማራጮች ካሉ የምናደርስዎ ይሆናል ።
ጨዋታውን ለመከታተል :- https://youtu.be/wW9i0OSLhno
መልካም ዕድል ለዋልያዎቹ 🇪🇹

ዋልያው ከ ሩዋንዳ አቻው ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ በ #Dstv ሩዋንዳ ቲቪ ቻናል ቁጥር 299 በቀጥታ መከታተል ይችላሉ
መልካም ዕድል ለዋልያዎቹ 🇪🇹
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ዋልያው ከ ሩዋንዳ አቻው ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ በ #Dstv ሩዋንዳ ቲቪ ቻናል ቁጥር 299 በቀጥታ መከታተል ይችላሉ
መልካም ዕድል ለዋልያዎቹ 🇪🇹
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Live🇪🇹
በአሁን ሰዓት በፋሲል ከነማ እና ቡማሙር ክለብ መካከል የሚደረገው የካፍ ኮንፌዴሬሽን ቅደመ ማጣርያ ጨዋታ በአማራ ቴሌቪዥን መከታተል ይችላሉ።
ሊንክ :- https://youtu.be/kQCf-mNQ3xI
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአሁን ሰዓት በፋሲል ከነማ እና ቡማሙር ክለብ መካከል የሚደረገው የካፍ ኮንፌዴሬሽን ቅደመ ማጣርያ ጨዋታ በአማራ ቴሌቪዥን መከታተል ይችላሉ።
ሊንክ :- https://youtu.be/kQCf-mNQ3xI
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Live
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ መርሐ ግብር የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በዚህም መሰረት በቀጣይ መርሐ ግብሮች :-
- ሪያል ማድሪድ ከ ቼልሲ
- ኢንተር ሚላን ከ ቤንፊ
- ማንችስተር ሲቲ ከ ባየር ሙኒክ
- ኤሲ ሚላን ከ ናፖሊ
የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ሚያዚያ ሶስት እና አራት ሲካሄድ የመልስ ሁለተኛ ጨዋታዎች ሚያዚያ አስራ እና አስራ አንድ ይደረጋል።
🔴 መርሐ ግብሮቹ በዚሁ ፖስት ላይ #Update ይደረጋሉ።

የዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ መርሐ ግብር የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በዚህም መሰረት በቀጣይ መርሐ ግብሮች :-
- ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሲቪያ
- ጁቬንቱስ ከ ስፖርቲንግ ሊስበን
- ሊቨርኩሰን ከ ዩንዬን
- ፊኖርድ ከ ሮማ
የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ሚያዚያ አምስት ሲካሄድ የመልስ ሁለተኛ ጨዋታዎች ሚያዚያ አስራ ሁለት የሚደረጉ ይሆናል።

#LIVE
የ 2023/24 የውድድር ዘመን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት በፈረንሳይ ሞናኮ በመካሄድ ላይ ይገኛል ።
🔴 እጣ ድልድሉ በዚሁ ፖስት #UPDATE ስለሚደረግ ይከታተሉን ።
በዚህም መሰረት :-
✅ ምድብ አንድ
ባየር ሙኒክ
ማንችስተር ዩናይትድ
ኮፐንሀገን
ጋላታሳራይ
✅ ምድብ ሁለት
ሲቪያ
አርሰናል
ፒኤስቪ
ሌንስ
✅ ምድብ ሶስት
ናፖሊ
ሪያል ማድሪድ
ብራጋ
ዩኒየን በርሊን
✅ ምድብ አራት
ቤኔፊካ
ኢንተር ሚላን
ሳልዝበርግ
ሪያል ሶሴዳድ
✅ ምድብ አምስት
ፊኖርዶ
አትሌቲኮ ማድሪድ
ላዚዮ
ሴልቲክ
✅ ምድብ ስድስት
ፒኤስጂ
ቦርስያ ዶርትመንድ
ኤሲ ሚላን
ኒውካስትል ዩናይትድ
✅ ምድብ ሰባት
ማንችስተር ሲቲ
ሌፕዚግ
ክሬቭና ዝቬዝዳ
ያንግ ቦይስ
✅ ምድብ ስምንት
ባርሴሎና
ፖርቶ
ሻካታር ዶኔስክ
ሮያል አንትዌርፕ

የ 2023/24 የውድድር ዘመን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የጥሎ ማለፍ የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት በስዊዘርላንድ ንዮን በመካሄድ ላይ ይገኛል ።
🔴 የዕጣ ድልድሉ በዚሁ ፖስት #UPDATE ስለሚደረግ ይከታተሉን።

TIKVAH-SPORT
#LIVE የ 2023/24 የውድድር ዘመን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የጥሎ ማለፍ የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት በስዊዘርላንድ ንዮን በመካሄድ ላይ ይገኛል ። 🔴 የዕጣ ድልድሉ በዚሁ ፖስት #UPDATE ስለሚደረግ ይከታተሉን። @tikvahethsport @kidusyoftahe
#LIVE
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት መካሄዱን ጀምሯል።
በዚህም መሰረት :-
- ፖርቶ ከ አርሰናል
- ናፖሊ ከ ባርሴሎና
- ፒኤስጂ ከ ሪያል ሶሴዳድ
- ኢንተር ሚላን ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
- ፒኤስቪ ከ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ
- ላዚዮ ከ ባየር ሙኒክ
- ኮፐንሀገን ከ ማንችስተር ሲቲ
- ሌፕዚግ ከ ሪያል ማድሪድ
🔴 የዕጣ ድልድሉ በዚሁ ፖስት #UPDATE ስለሚደረግ ይከታተሉን።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት መካሄዱን ጀምሯል።
በዚህም መሰረት :-
- ፖርቶ ከ አርሰናል
- ናፖሊ ከ ባርሴሎና
- ፒኤስጂ ከ ሪያል ሶሴዳድ
- ኢንተር ሚላን ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
- ፒኤስቪ ከ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ
- ላዚዮ ከ ባየር ሙኒክ
- ኮፐንሀገን ከ ማንችስተር ሲቲ
- ሌፕዚግ ከ ሪያል ማድሪድ
🔴 የዕጣ ድልድሉ በዚሁ ፖስት #UPDATE ስለሚደረግ ይከታተሉን።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Live
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ መርሐ ግብር የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት በስዊዘርላንድ ኒዮን ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በዚህም መሰረት በቀጣይ መርሐ ግብሮች :-
- አርሰናል ከ ባየር ሙኒክ
- አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ዶርትመንድ
- ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ
- ፒኤስጂ ከ ባርሴሎና
የሩብ ፍፃሜ መርሐ ግብር ጨዋታዎች ከሳምንታት በኋላ ሚያዚያ 1 እና 2 መደረጋቸውን ይጀምራሉ።
የዘንድሮው የውድድር ዘመን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ በዌምብሌይ ስታዲየም ይደረጋል።
🔴 መርሐ ግብሮቹ በዚሁ ፖስት ላይ #Update ይደረጋሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ መርሐ ግብር የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት በስዊዘርላንድ ኒዮን ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በዚህም መሰረት በቀጣይ መርሐ ግብሮች :-
- አርሰናል ከ ባየር ሙኒክ
- አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ዶርትመንድ
- ሪያል ማድሪድ ከ ማንችስተር ሲቲ
- ፒኤስጂ ከ ባርሴሎና
የሩብ ፍፃሜ መርሐ ግብር ጨዋታዎች ከሳምንታት በኋላ ሚያዚያ 1 እና 2 መደረጋቸውን ይጀምራሉ።
የዘንድሮው የውድድር ዘመን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ በዌምብሌይ ስታዲየም ይደረጋል።
🔴 መርሐ ግብሮቹ በዚሁ ፖስት ላይ #Update ይደረጋሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
#UCLDraw በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር አስራ ስድስቱን የተቀላቀሉ ክለቦች ዛሬ ቀጣይ ተጋጣሚዎቻቸውን ያውቃሉ። በመጀመሪያው ዙር እስከ ስምንት ያለውን ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቁ ክለቦች በአሁኑ ድልድል በእጣው የሚካተቱ ይሆናል። ሁሉም አስራ ስድስት ክለቦች ሊገጥሟቸው የሚችሏቸው ሁለት ክለቦች ያሉ ሲሆን የእጣ ማውጣት ስነስርዓቱ ዛሬ ቀን 8:00 ሰዓት በስዊዘርላንድ ንዮን ይካሄዳል። በድልድሉ…
#UCLDraw #Live
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አስራ ስድስቱን የተቀላቀሉ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ድልድል እጣ ማውጣት ስነስርዓት በአሁኑ ሰዓት እየተካሄደ ይገኛል።
⏩ ድልድሉ በዚሁ ፖስት ላይ " Update " የሚደረግ ይሆናል።
- አስቶን ቪላ ከ ክለብ ብሩጅ
- ዶርትመንድ ከ ሊል
- ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
- ባየር ሙኒክ ከ ባየር ሌቨርኩሰን
- ፒኤስቪ ከ አርሰናል
- ፌይኖርድ ከ ኢንተር ሚላን
- ባርሴሎና ከ ቤኔፊካ
- ሊቨርፑል ከ ፒኤስጂ
የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎቹ መቼ ይደረጋሉ ?
- የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች የካቲት 25 እና 26/2017 ዓ.ም ይደረጋሉ።
- የመልስ ጨዋታዎች ከአንድ ሳምንት በኋላ መጋቢት 2 እና 3/2017ዓ.ም የሚደረጉ ይሆናል።