TIKVAH-SPORT
258K subscribers
51.7K photos
1.48K videos
5 files
3.41K links
加入频道
#Tokyo🇪🇹

ድል ለ ሀገራችን ኢትዮጵያ !

ዛሬ በ ቶኪዮ ኦሎምፒክ የ ሀገራችን አትሌቶች ውድድራቸውን ይካሂዳሉ ።

ቀን 7:00 ላይ የ ሴቶች 1,500 ሜትር #ግማሽ ፍፃሜ ውድድር የሚካሄድ ሲሆን ፍሬወይኒ ሀይሉ እና ለምለም ሀይሉ በ ርቀቱ የሚሳተፉ አትሌቶቻችን ናቸው።

ቀን 8:00 ላይ ደግሞ የ ሴቶች 3,000 ሜትር መሰናክል #ፍፃሜ ሲካሄድ መቅደስ አበበ እና ዘርፌ ወንድማገኝ ለ ሀገራችን ተጨማሪ ሜዳሊያ ለ ማስገኘት ይሮጣሉ ።

ድል ለሀገራችን !

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Tokyo🇪🇹

ድል ለ ሀገራችን ኢትዮጵያ !

ዛሬ በ ቶኪዮ ኦሎምፒክ የ ሀገራችን አትሌቶች ውድድራቸውን ይካሂዳሉ ።

ቀን 8:00 ላይ የ ወንዶች 1,500 ሜትር #ግማሽ_ፍፃሜ ውድድር የሚካሄድ ሲሆን ታደሰ ለሚ እና ሳሙኤል አባተ በ ርቀቱ የሚሳተፉ አትሌቶቻችን ናቸው።

ድል ለሀገራችን !

ፎቶ :- ከ ግራ ወደ ቀኝ ታደሰ ለሚ እና ሳሙኤል አባተ

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#QUIZ

1. ታላቁ ሩጫ ለስንተኛ ጊዜ ሊካሂድ ነዉ?

2. የ 2015ዓ.ም ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ የውድድር መልዕክት ምንድን ነው?

3.የዘንድሮ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ ተሳታፊ ስንት ነው?

4. የመነሻ መስመሮች ቀለም ምን ምን ናቸው?

🔴 ተወዳዳሪዎች ምላሻቸውን ከጥያቄው ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ( Comment ) ስር #ብቻ መላክ ይጠበቅባቸዋል።

🔴 ሁሉም መልሶች በአንድ ላይ መላክ ሲኖርባቸው #በተናጥል የሚመጡ ምላሾች ፣ #ግማሽ መልስ እንዲሁም #ኤዲት የተደረጉ መልሾች ተቀባይነት #አይኖራቸውም
#LaLiga 🇪🇸

በአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የሚመራው ሪያል ማድሪድ ዛሬ ምሽት በስምንተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ከጂሮና ጋር ተጠባቂ ጨዋታውን ያደርጋል።

- ጂሮና ከሪያል ማድሪድ ጋር ካደረጓቸው የሊግ ጨዋታዎች #ግማሽ ያህሉን በአሸናፊነት መወጣት ችለዋል።

- በስፔን ላሊጋ ታሪክ ሎስ ብላንኮዎቹን በመቶኛ ሲሰላ የማሸነፍ እድሉ ከፍተኛ የሆነው ክለብ ጂሮና መሆን ችሏል።

- አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በላሊጋው ከገጠሟቸው ሀያ ሰባት ክለቦች ሀያ ስድስቱን ማሸነፍ ሲችሉ ብቸኛ ማሸነፍ ያልቻሉት ክለብ ጂሮና ነው።

- ጂሮና በሊጉ ከሪያል ማድሪድ ጋር ስድስት ጊዜ የተገናኙ ሲሆን ሶስቱን አሸንፈው በአንዱ አቻ ተለያይተው በሁለቱ ተሸንፈዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#QUIZ

1. የ2016 ሳፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ ለስንተኛ ጊዜ ሊካሂድ ነዉ?

2. የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ መስራች ማን ይባላል ?

3. ውድድሩ ላይ ሶስት ጊዜ ያሸነፈችው ሴት አትሌት ማን ትባላለች?

🔴 ተወዳዳሪዎች ምላሻቸውን ከጥያቄው ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ( Comment ) ስር #ብቻ መላክ ይጠበቅባቸዋል።

🔴 ሁሉም መልሶች በአንድ ላይ መላክ ሲኖርባቸው #በተናጥል የሚመጡ ምላሾች ፣ #ግማሽ መልስ እንዲሁም #ኤዲት የተደረጉ መልሾች ተቀባይነት #አይኖራቸውም
#QUIZ

1. የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ የውድድሩ መልዕክት ምንድን ነው?

2. ታላቁ ሩጫ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲካሄድ ያሸነፈ
አትሌት ማን ይባላል?

🔴 ተወዳዳሪዎች ምላሻቸውን ከጥያቄው ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ( Comment ) ስር
#ብቻ መላክ ይጠበቅባቸዋል።

🔴 ሁሉም መልሶች በአንድ ላይ መላክ ሲኖርባቸው
#በተናጥል የሚመጡ ምላሾች ፣ #ግማሽ መልስ እንዲሁም #ኤዲት የተደረጉ መልሾች ተቀባይነት #አይኖራቸውም
#QUIZ

በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ የሚደረገውን የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ውድድር ጥያቄዎች አስቀድሞ ለመለሱ
#ሁለት አሸናፊዎች ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የውድድሩ ቲሸርቶችን ይሸለማሉ።

1. በታላቁ ሩጫ የሚዘጋጀው የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ ውድድር ዘንድሮ ለስንተኛ ጊዜ ይካሄዳል?

2. የቅድሚያ ለሴቶች 5 ኪ.ሜ ውድድር አምባሳደር ማን ናት?

🔴 ተወዳዳሪዎች ምላሻቸውን ከጥያቄው ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ( Comment ) ስር #ብቻ መላክ ይጠበቅባቸዋል።

🔴 ሁሉም መልሶች በአንድ ላይ መላክ ሲኖርባቸው #በተናጥል የሚመጡ ምላሾች ፣ #ግማሽ መልስ እንዲሁም #ኤዲት የተደረጉ መልሾች ተቀባይነት #አይኖራቸውም
#QUIZ

በሳምንቱ መጨረሻ እሁድ የሚደረገውን የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ውድድር ጥያቄዎች አስቀድሞ ለመለሱ
#ሁለት አሸናፊዎች ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የውድድሩ ቲሸርቶችን ይሸለማሉ።

1. ባለፈው አመት የተሰበረው የኮርስ ሪከርድ ባለቤት ማን ናት?

2. የውድድሩ መነሻ እና መድረሻ የት ነው?

🔴 ተወዳዳሪዎች ምላሻቸውን ከጥያቄው ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ( Comment ) ስር #ብቻ መላክ ይጠበቅባቸዋል።

🔴 ሁሉም መልሶች በአንድ ላይ መላክ ሲኖርባቸው #በተናጥል የሚመጡ ምላሾች ፣ #ግማሽ መልስ እንዲሁም #ኤዲት የተደረጉ መልሾች ተቀባይነት #አይኖራቸውም