Forwarded from Great Ethiopian Run (ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ)
🇪🇹 40,000 ህዝብ በህብረት ይደምቃሉ!
የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. ዘንድሮ 40,000 ተሳታፊዎች ይኖሩታል።
🟢 አረንጓዴ ማዕበል 10,000 ተሳታፊዎች
🟡 ቢጫ ማዕበል 20,000 ተሳታፊዎች
🔴 ቀይ ማዕበል 10,000 ተሳታፊዎች
ህዳር 11 እንገናኝ!
#greatethiopianrun #10K #Participants

🟢 አረንጓዴ መዓበል 10,000 ተሳታፊዎች
🟡 ቢጫ መዓበል 20,000 ተሳታፊዎች
🔴 ቀይ መዓበል 10,000 ተሳታፊዎች

👨👩👧👦ሩጫን ከቤተሰብዎ ጋር!
በዘንድሮው የ2015 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. ላይ ከቤተሰብዎ ጋር ለሚሮጡ ተወዳዳሪዎች ኢትዮ ቴሌኮም አወዳድረው የሚሸልሙ ይሆናል።
ከቤተሰቦቻችሁ ጋር የምትሮጡ ካላችሁ አዲሱን ቲሸርት በመልበስ ፎቶዎን ያጋሩን።
ህዳር 11 እንገናኝ!
#GreatEthiopianRun #Family #Ethiopia

#Ethiopia 🇪🇹
የ21ኛው ዙር ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ውድድር 16ሺ ተሳታፊዎችን በማካተት የፊታችን መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡
የ 2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ውድድር ምዝገባ በተጀመረ የተወሰኑ ቀናት ውስጥ 10ሺ ቦታዎች የተሸጡ ሲሆን ቦታዎቹ ሊጠናቀቁ ጥቂት ቦታዎች ብቻ ቀርተዋል።
ሩጫን የአኗኗር ዘይቤ ማድረግ ራዕዩ አድርጎ እየሰራ ያለው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሌሎች ውድድሮቹ ላይ እንደሚያደርገው ሁሉ ለዚህም ውድድር የአራት ሳምንታት የልምምድ ፕሮግራም ባሳለፍነው እሁድ አስጀምሯል፡፡
በውድድሩ ከ1-3 የሚወጡ ተሳታፊዎች ልዩ ሽልማት ከውድድሩ አጋር ስንቅ ማልት የሚበረከትላቸው ሲሆን የዘንድሮ ውድድር በአትሌቲክስ ዘርፉም እንደወትሮው ሁሉ ለአዳዲስ እና ነባር ተወዳዳሪዎች ክፍት ይደረጋል።
ስለምዝገባው ሂደት መረጃ ከፈለጉ👇
☎️ +251116635757
ነይ እንሩጥ!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የሚመጣው ሳምንት ላይ ምን ለማድረግ አስባችኋል?! 🤔
መጀመሪያ ከታች የተመረጡት የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች በመገኘት ክፍያ በመፈፀም ለ2016 ሳፍሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ ይመዝገቡ! 🏃🏾♀️🏃🏾♀️🏃🏾♀️
🏦 ፒያሳ
🏦 አድዋ አደባባይ (መገናኛ)
🏦 ቦሌ ኖክ
🏦 ጣና (መርካቶ)
🏦 ልደታ
🏦 ቄራ
🏦 ንፋስ ስልክ
🏦 ሰሚት ሳፋሪ
🏦 መካኒሳ
🏦 ጦር ኃይሎች
ስለምዝገባው ሂደት መረጃ ከፈለጉ👇
☎️ +251116635757
ነይ እንሩጥ!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #DashenBank #SafaricomEthiopia

3 ሳምንታት ብቻ!
Feel the Freedom, Own the Finish Line at the 2024 Safaricom Women first 5km 🫶
Book your place before it's too LATE!
See you on 17 May 2024📅

🌸 Get ready, ladies! March is your month!
Join us for the 2024 Safaricom Women First 5 km on 17 March 2024. Let's celebrate strength, empowerment, and sisterhood together! 🏃♀️💪
Book your place before it's too LATE!😉
☎️ +251116635757
ነይ እንሩጥ!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #SafaricomEthiopia

ተመዘገብሽ⁉️🦻
🚨ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት!
20 ድንቅ ዓመታት ከድንቅ ሴቶቻችን ጋር! 21ኛው ዙርስ?! አብረን አንሮጥም!?!
የ2016 ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ.ም ይካሄዳል!
ስለምዝገባው ሂደት መረጃ ከፈለጉ👇
☎️ +251116635757
ነይ እንሩጥ!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #DashenBank #SafaricomEthiopia
🚨ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት!
20 ድንቅ ዓመታት ከድንቅ ሴቶቻችን ጋር! 21ኛው ዙርስ?! አብረን አንሮጥም!?!
የ2016 ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ ሩጫ መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ.ም ይካሄዳል!
ስለምዝገባው ሂደት መረጃ ከፈለጉ👇
☎️ +251116635757
ነይ እንሩጥ!
#GreatEthiopianRun #Ethiopia #ኢትዮጵያ #investinwomen #CheersTo21 #DashenBank #SafaricomEthiopia
ሴቶች! በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ ለመድመቅ ዝግጁ?!
👩 የ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ሩጫ መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ይካሄዳል!
ሳያመልጣችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ!

ከህፃን እስከ አዋቂ የሆነች ጀግና ሴት የምትሳተፍበት ዉድድር።💪
👩 የ2016 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ሩጫ መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ.ም. ይካሄዳል።

"ይህ መደበኛው የ5ኪ.ሜ. ውድድር ሳይሆን የጠዋት ካርኒቫል ነው።"
~ መሰረት ደፋር የቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. አምባሳደር

#GreatEthiopianRun 🇪🇹
የ 2017 የሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የአለም አቀፍ የ 10 ኪሎ ሜትር ውድድር ለሀያ አራተኛ ጊዜ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።
የወንዶች የ 10 ኪሎ ሜትር ውድድሩን ቢኒያም መሀሪ 28:25.661 በሆነ ሰዓት በመግባት በአንደኝነት አጠናቋል።
አትሌት ቢኒያም መሀሪ ለተከታታይ ሁለት አመታት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የወንዶች 10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸናፊ መሆን ችሏል።
የሴቶቹን 10 ኪሎ ሜትር ውድድር አትሌት አሳየች አይቸው 32:13.418 በሆነ ሰዓት በአንደኝነት ማጠናቀቅ ችላለች።
የውድድሩ አሸናፊዎች ስንት ያገኛሉ ?
በሁለቱም ጾታዎች በውድድሩ
- 1ኛ. ለወጡ አትሌቶች 250,000 ብር
- 2ኛ. ለወጡ አትሌቶች 150,000 ብር እንዲሁም
- 3ኛ. ሆነው ለጨረሱ አትሌቶች 100,000 ብር የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።