TIKVAH-SPORT
258K subscribers
51.7K photos
1.48K videos
5 files
3.41K links
加入频道
📢 ዋናው ስፖርት #13ኛው_ቢጂአይ_ኢትዮጵያ_ሚዲያ_ካፕ ይፋዊ የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ ነው።

በ32 ሚዲያዎች መካከል በሚካሄደው ውድድር ተሳታፊዎች በዋናው ስፖርት ማሊያዎች ለአሸናፊነት ይፎካከራሉ። ለሁሉም ቡድኖች እንደየሚዲያቸው ባህሪ እና ብራንድ ልዩ መለያዎችን ዋናው ስፖርት በጥራት አዘጋጅቶ አቅርቧል። ለስፖርቱ ዕድገት ከፍተኛ ድርሻ ላለው የሚዲያው ዘርፍ አጋር በመሆናችን ትልቅ ኩራት ይሰማናል።

መልካም የውድድር ጊዜ።

🔥 ውድድር ካለ ዋናው አለ!
🔥

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
Forwarded from WANAW SPORT
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔊 ዋናው ስፖርት በደማቅ የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት ለጀመረው #13ኛው_ቢጂአይ_ኢትዮጵያ_ሚዲያ_ካፕ ይፋዊ የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ በመሆኑ በድጋሚ ትልቅ ኩራት ይሰማዋል። 🔊

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
Forwarded from WANAW SPORT
📢 ዋናው ስፖርት ለ #13ኛው_ቢጂአይ_ኢትዮጵያ_ሚዲያ_ካፕ ተወዳዳሪ 32 ሚዲያዎች ያቀረባቸው ልዩና ውብ ማሊያዎች እጅጉን ተወደዋል።

🤔 እርሶስ የትኛውን ማሊያ የበለጠ ወደዱት?

💬 ሀሳብዎን በኮሜንት ላይ ያጋሩን!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
📢 #13ኛው_ቢጂአይ_ኢትዮጵያ_ሚዲያ_ካፕ ዛሬ ታህሳስ 21፣ 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ትንሿ ስታዲየም ይጀምራል። ተወዳዳሪ 32 ሚዲያዎችም ዋናው ስፖርት ባቀረባቸው ልዩ ማሊያዎች ደምቀው ውድድራቸውን ይጀምራሉ።

🤔 የትኛውን ማሊያ የበለጠ ወደዱት?

💬 በኮሜንት ላይ ያጋሩን!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
Forwarded from WANAW SPORT
💪🏾 ፍልሚያው አይሏል! 💪🏾

በዋናው ውብ ትጥቆች ታጅቦ የ
#13ኛው_ቢጂአይ_ኢትዮጵያ_ሚዲያ_ካፕ የእግር ኳስ ፍልሚያ ተጧጡፎ ቀጥሏል። በይፋዊ ትጥቅ አቅራቢነታችን እየኮራን በድጋሚ መልካም የውድድር ጊዜን ለተወዳዳሪዎቻችን እንመኛለን።

ውድድር ካለ #ዋናው አለ!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
Forwarded from WANAW SPORT
🏆💪🏾 የፍፃሜው ፍልሚያ! 💪🏾🏆

#ዋናው ውብ ትጥቆች ታጅቦ በድንቅ ፉክክር ሲካሄድ የነበረው #13ኛው_ቢጂአይ_ኢትዮጵያ_ሚዲያ_ካፕ የእግር ኳስ ፍልሚያ ነገ መቋጫውን ያገኛል።

🥇 በዚህም በፍፃሜው ጨዋታ አዲስ ዋልታ ቲቪ እና ሪፖርተር ጋዜጣ ለዋንጫው አሸናፊነት የሚፋለሙ ሲሆን፣ በደረጃው ጨዋታ ደግሞ አርትስ ቲቪ ከ ብስራት ኤፍ.ኤም. የሚገናኙ ይሆናል።

ዋናው ስፖርት መልካም ዕድልን ለተፋላሚዎች ይመኛል!

ውድድር ካለ #ዋናው አለ!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
Forwarded from WANAW SPORT
💪🏾🏆 ፍልሚያው ተጠናቋል! 🏆💪🏾

“አዝናኙ ሲዝናና” በሚል መሪ ቃሉ በ #ዋናው ውብ ትጥቆች ደምቆ በብርቱ ፉክክር ሲካሄድ የነበረው የ2016 #13ኛው_ቢጂአይ_ኢትዮጵያ_ሚዲያ_ካፕ የእግር ኳስ ውድድር በድምቀት መቋጫውን አግኝቷል።

🥇 በፍፃሜው ፍልሚያ አዲስ ዋልታ ቲቪ ሪፖርተር ጋዜጣን በመርታት ዋንጫውን በአሸናፊነት ከፍ አድርጎ በማንሳት የውድድሩ ሻምፒዮን ሆኗል።

🥉 አርትስ ቲቪን ከ ብስራት ኤፍ.ኤም. ባገናኘው የደረጃ ጨዋታ ደግሞ ብስራት ኤፍ.ኤም. ድልን በመቀናጀት የሶስተኝነት ደረጃን ይዞ ማጠናቀቅ ችሏል።

ዋናው ስፖርት ለአሸናፊዎችና ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ ይላል!

ውድድር ካለ #ዋናው አለ!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
Forwarded from WANAW SPORT
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔥 በደማቅ ሁኔታ የተጠናቀቀው #13ኛው_ቢጂአይ_ኢትዮጵያ_ሚዲያ_ካፕ የእግር ኳስ ፍልሚያ የፍፃሜ ስነ-ስርዓት! 🔥

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear