#ፈረሰኞቹ ከ #ሞገደኞቹ
ከደቂቃዎች በኃላ በሚጀምረው የ22ኛ ሳምንት የመርሐ ግብሩ የመጨረሻ ተጠባቂ ጨዋታ ተጨዋቾች ወደ ስታዲየም በመግባት ላይ ይገኛሉ ።
¤ አሰላለፍ
¤ LIVESCORE
https://www.hatricksport.net/kidusgiorgisvsbahirdarkenema/
@tikvahethsport @kidusyoftahe

#AddisAbabaCitycup
አስራ ስድስተኛው የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ውድድር በዛሬው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በሚደረጉ መርሐ ግብሮች ፍፃሜውን የሚያገኝ ይሆናል።
በአሰልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ እየተመሩ ወጣት ቡድኑን በውድድሩ ይዘው የቀረቡት #ፈረሰኞቹ ለዋንጫው ከ #መቻል ጋር ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ይፋለማሉ።
ለሶስተኛ ደረጃ በሚደረግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ለገጣፎ ለገዳዲ ጋር ከቀኑ 7:00 ላይ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ።