ዛሬ የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9:33 ሰዓት ላይ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 2 ካራ ቆሬ በተለምዶ ቢቂላ መናፈሻ እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ ለፍራሽ መስሪያ የሚሆኑ ግብአቶች በተከማቹበት መጋዘን ላይ የእሳት አደጋ ተከስቷል።
የእሳት አደጋዉን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የአደጋ ጊዜ ሰራተኞችና የጸጥታ አካላት እንዲሁም የአካባቢዉ ህብረተሰብ በአደረጉት ርብርብ እሳቱ በአቅራቢያዉ ወዳለዉ መስጂድ እና ሌሎች መኖሪያና ንግድ ቤቶች እንዳይዛመት ማድረግ መቻሉን የእሳትና አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አሳውቋል።
በእሳት አደጋዉ በሰዉ ላይ የደረሰ ጉዳት የለም።
@tikvahethmagazine

አዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል በተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች የህክምና ባለሙያዎችን እና ስፔሻሊስቶችን አወዳድሮ ለመቀጠር ማስታወቂያ አውጥቶ ነበር።
ምዝገባ በተጀመረ 3 ቀናቶች ውስጥ 31 አመልካቾች በሁሉም የስራ መደቦች መመዝገባቸውን ለማወቅ ችለናል።
ሆስፒታሉ ካወጣቸው የሙያ አይነቶች ውስጥ የቆዳ ሐኪም ስፔሻሊስት ፣ ከአንገት በላይ ህክምና ስፔሻሊስት ፣ ራዲዬሎጅ ህክምና ስፔሻሊስት ፣የአጥንት ቀዶ ጥገና ህክምና ስፔሻሊስት ፣ አንስቴዣሎጂስት እና ክሊኒካል ፋርማሲ ስፔሻሊስት እነዲሁም ፋርማሲስት ይገኙበታል።
በማስታወቂያው ላይ
- ለአንድ የህክምና ስፔሻሊስት ወርሃዊ ደመወዙ 12,765 ብር ፣
- ለአንድ ክሊኒካል ፋርማሲ ስፔሻሊስት 10,600 ብር እና
- ለአንድ ፋርማሲስት ደግሞ 9047 ብር መሆኑን ተጠቅሷል።
የአይደሬ ሆስፒታል ያወጣው ክፍት የስራ ማስታወቂያ ከላይ ተያይዟል።

ተሳፋሪዋ ረስተው የወረዱትን ከ82 ሺ በላይ ብር በታማኝነት የመለሰው ወጣት
በሰቆጣ ከተማ አንዲት ግለሰብ ከባጃጅ ላይ ረስተውት የሄዱትን 82ሺ 265 ብር የባጅጅ አሽከርካሪው በታማኝነት ለባለቤቱ መልሷል።
ገንዘብን የመለሰው የባጅጅ አሽከርካሪ ወጣት ሰለሞን ቢምረው ግለሰቧን አፈላልጎ በማግኘት በፖሊስ አማካኝነት ንብረቷን በታማኝነት ማስረከቡን ገልጿል።
የገንዘቡ ባለቤት የሆነችው ግለሰብ በሰጡት ቃል ገንዘቡን ጥለው መውረዳቸውን ካወቁ በኃላ በከፍተኛ ድንጋጤ ተውጠው ፖሊስ ጣቢያ በመሄድ ማመልከታቸውን ገልጸዋል።
ከፖሊስ ጋር በመሆንም ባጃጁንም በማፈላለግ ላይ ሳሉ አሽከርካሪው አይቷቸው ወደ እነርሱ በመምጣት የጣሉትን የአደራ ብር እንዳስረከባቸው ተናግረዋል። በዚህም የተሰማቸው ደስታ ወደር እንደሌለው ነው የገለጹት።
ይህ ወጣት ከአሁን ቀደምም ሞባይል ጥለው ለሄዱ ለስልክ ባለቤቶች በታማኝነት ስልኩን ማስረከቡን ፖሊስ ተናግሯል።
መረጃው የሰቆጣ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ነው።

በሀገር አቀፍ ደረጃ የዲጂታል የጤና ክፍያን ለመጀመር የሚያስችል ስምምነት ተደረገ።
የጤና አገልግሎት ክፍያዎችን ሙሉ በሙሉ ዲጂታል ለማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ጤና ሚኒስቴር ከፋይናንሺያል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ጋር ተፈራርሟል።
ትግበራውም በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች በተመረጡ የጤና አገልግሎት ማዕከላት የሚጀመር እና ለጤና አገልግሎት ሰጪዎች እና ለተጠቃሚዎች የፋይናንሻል እውቀት ማሻሻያ ስልጠናንም የሚያካትት ነው ተብሏል።
ይህ ትግበራም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ በገንዘብ ሚኒስቴር፣ በጤና መድኅን አገልግሎት እንዲሁም በዩኤንዲፒ ቤተር ካሽ አላያንስ በጋራ የሚደገፍ መሆኑ ተገልጿል።

ዲጅታል የትራፊክ አደጋ መረጃ መሰብሰቢያ ሥርዓት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተገለፀ።
የመንገድ ደኅንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ከፌድራል ፖሊስ ጋር ያለሙት ዲጅታል የመንገድ ትራፊክ አደጋ መረጃ መመዝገቢያ ስርዓት የሙከራ ትግበራ ተጠናቆ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሊተገበር መሆኑ ተገልጿል።
ይህንን አስመልክቶ የአገልግሎቱ የተቋም ሪፎርም ሥራ አስፈፃሚና የትራፊክ መቆጣጠር ማዕከል ኃላፊ አቶ ባዩ ሙሉጌታን ተጨማሪ ማብራሪያ ጠይቀናል።
እንደ ኃላፊው ገለጻ የመረጃ ሥርዓቱ ቀልጣፍ፣ ውጤታማ እና ታማኝነት ያለው የትራፊክ አደጋ መረጃ ለመሰብሰብ ታሳቢ በማድረግ የተጀመረ ነው።
ይኽም የዓለም ጤና ድርጅትን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ተቋማት የትራፊክ አደጋ መረጃዎች ላይ ይነሱ የነበሩ ቅሬታዎችንም ይቀርፍል ብለዋል።
አቶ ባዩ አክለውም፥ ትራፊክ አደጋው የት ደረሰ፣ በምን ምክንያት፣ ማን አደረሰው፣ ምን ያህል ሰው ጉዳት ደረሰበትና ሌሎች መሰል የትራፊክ አደጋ መረጃዎችን በዲጂታል መልኩ ለመመዝገብ ያግዛል ብለዋል።
በዚህም ተጎጂ አካላት ከካሳ ክፍያ፣ ከህክምና ጋር በተያያዘ መረጃ ለማግኘት ያለውን መጉላላት በመቅረፍ በቀላሉ እስከ ፍርድ ቤት ላሉ ጉዳዮች ጭምር ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት የሚያስችል መሆኑን ገልፀዋል።
በተጨማሪም አደጋ በተደጋጋሚ እሚደርስባቸውን ቦታዎች በመለየት አደጋን ለመቀነስ፣ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ላይ ያሉ ጉድለቶችን በመለየት እርምጃ ለመውሰድ እንደሚጠቀምም ተናግረዋል።
አሁን ላይ የመረጃ ሥርዓቱ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ወደስራ እንድንገባ የሚያስችል እውቅና ማግኘቱን ገልጸው በሙከራ ትግበራውንም ተጠናቋል ብለዋል።
ኃላፊው የሙከራ ትግበራው በአዲስ አበባ ተደጋጋሚ የትራፊክ አደጋ በሚደርስባቸው 3 ክፍለ ከተሞች ቦሌ፣ አቃቂ ቃሊቲ እና የካ እንዲሁም በድሬዳዋ፤ ባህርዳር፤ ጅማን ጨምሮ በኦላይን እንዲሁም በኦፍላይን እንደሚሰራ መሞከሩን አስረድተዋል።
በሙከራ ትግበራውም ጥሩ ውጤት በመገኘቱ ሲስተሙን ወደ ሥራ ለማስገባት በአሁኑ ሰዓት ከታች ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና በየክልሉ እየሰጠን ነው ሲሉ አቶ ባዩ ሙሉጌታ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
ሲስተሙም ሙሉ በሙሉ ወደስራ ሲገባ በቅርቡ ለማህበረሰቡ የማሳወቅ ስራ እንደሚሰራም አክለዋል።
#TikvahEthiopia

ለጥያቄያችሁ ምላሽ
ስለ ፈይዳ የዲጂታል መታወቂያ አገልግሎት ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች በተሰበሰቡ ጥያቄዎች ላይ የብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት የበላይ አመራሮች ምላሽ ሰጥተዋል።
#ክፍል_አንድ
🎞 የፋይዳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዮዳሄ አርአያሥላሴ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡትን ምላሾች ይመልከቱ https://youtu.be/b_X_LnM4cTA?feature=shared
#ክፍል_ሁለት
🎞 የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ምክትል አስተባባሪ ራሄል አብርሃም ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡትን ምላሾች ይመልከቱ https://youtu.be/7cYEVy3sDd8
@tikvahethmagazine
ስለ ፈይዳ የዲጂታል መታወቂያ አገልግሎት ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች በተሰበሰቡ ጥያቄዎች ላይ የብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት የበላይ አመራሮች ምላሽ ሰጥተዋል።
#ክፍል_አንድ
#ክፍል_ሁለት
@tikvahethmagazine
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏫ከስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች
💎 ባለ 1 መኝታ በ 215 ሺ ብር
💎ባለ 2 መኝታ በ 308 ሺ ብር
💎ባለ 3 መኝታ በ 368 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
🛍️🛒ሱቆች ከ 20 ካሬ ጀምሮ
🏦60% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው (እየኖሩበት ወይም አከራይተውት እስከ 20 አመት ቀስ ብለው የሚከፍሉት)
-በ 8% ቅድመ ክፍያ
- እስከ መጋቢት 6 ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ዋጋ (ለውስን ቤቶች) በመጠቀም
የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ
📌ከዚህ በፊት በዲያስፖራ ቁጥር 1 የፈለጋችሁት ካሬ ወይንም ዝቅተኛ ፍሎር ፈልጋችሁ ላጣችሁ ደንበኞቻችን እነሆ ዲያስፖራ ብሎክ ቁጥር 2 ተለቀቀሎ
ለተጨማሪ መረጃ እንዲሁም ለጉብኝት
☎️ 09 00 02 50 97
@SamuelDMCRealtor (telegram) #WhatsApp

በህፃን ልጀ እገታ ወንጀል የተከሰሱ 2 ግለሰቦች በ21 ዓመት እና 19 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ።
በህፃን ልጅ አግተው ከወላጆቹ 7መቶ ሽህ ብር እሰከ 1ሚሊዮን ብር በመጠዬቅ ሲደራደሩ የነበሩ ወንጀለኞች በ21 ዓመት እና በ19 ዓመት ፁኑ እሰራት ተቀጥተዋል።
ሁለቱ ተከሳሾች ህጻኑን መስከረም 11 ከለሊቱ 7:00 ሰዓት ላይ ደሴ ከተማ ጢጣ አዲሱ ሰፈር ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ከተኛበት በመውሰድ ነው ከቤተሰቦቹ ጋር መደራደር የጀመሩት።
የህፃኑ ወላጇችም ተደናግጠው ወዲያውኑ ለፖሊስ በማሳወቃቸው በተደረገ ክትትል ህጻኑን ሲያዘዋውሩ መስከረም 12 ቀን በቁጥጥር ስር ውለዋል።
የክስ መዝገቡ ከደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊሰ መምሪያ የ4ኛ ዋና ፖሊሰ ጣቢያ የደረሰው የደቡብ ወሎ ዞን ክፍተኛ ፍ/ቤት የካቲት 27/2017 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሁለቱ ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔውን አስተላልፏል።

#AskAAU
በሀገሪቱ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሆነው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 75ኛው የአልማዝ እዩቤልዩ በዓሉን ለማክበር ዝግጅት ላይ ይገኛል።
አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ራስ ገዝ መሆኑን ተከትሎ የተለያዩ ተቋማዊ ሪፎርሞችን በማካሄድ ላይ ነው።
ታዲያ ይህ ልምምድ በሀገራችን የመጀመሪያው ከመሆኑም አንጻር እንዲሁም ተቋማዊ የአሰራር ለውጥ በሚኖርበት ወቅት ብዙ ግልጽ መደረግ ያለባቸው ጉዳዮች መኖራቸው እሙን ነው።
ቲክቫህ ኢትዮጵያም ከዚህ ቀደም ከቤተሰቦቹ ሲቀርቡ በነበሩ ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ ዩኒቨርስቲው በእስካሁኑ የራስ ገዝነት ጉዞው ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ ለመሰጠት ፈቃደኝነቱን ገልጾልናል።
በመሆኑም የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ ሰራተኞች፣ መምህራንና ተማሪዎች እንዲሁም በዚህ ሂደት ላይ ጥያቄና ማብራሪያ የምትፈልጉ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች በሙሉ ጥያቄዎቻችሁን እንድታቀርቡ እንጠይቃለን።
ጥያቄዎቻችሁ ተሰብስበው ለዩኒቨርስቲው የበላይ አመራሮች የሚቀርቡና ምላሽ የሚሰጥባቸው ይሆናል።
ጥያቄዎችን ለማቅረብ @tikvahmagbot ይጠቀሙ።
#TikvahFamily🩵
@tikvahethmagazine
በሀገሪቱ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የሆነው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 75ኛው የአልማዝ እዩቤልዩ በዓሉን ለማክበር ዝግጅት ላይ ይገኛል።
አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ራስ ገዝ መሆኑን ተከትሎ የተለያዩ ተቋማዊ ሪፎርሞችን በማካሄድ ላይ ነው።
ታዲያ ይህ ልምምድ በሀገራችን የመጀመሪያው ከመሆኑም አንጻር እንዲሁም ተቋማዊ የአሰራር ለውጥ በሚኖርበት ወቅት ብዙ ግልጽ መደረግ ያለባቸው ጉዳዮች መኖራቸው እሙን ነው።
ቲክቫህ ኢትዮጵያም ከዚህ ቀደም ከቤተሰቦቹ ሲቀርቡ በነበሩ ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ ዩኒቨርስቲው በእስካሁኑ የራስ ገዝነት ጉዞው ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ ለመሰጠት ፈቃደኝነቱን ገልጾልናል።
በመሆኑም የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ ሰራተኞች፣ መምህራንና ተማሪዎች እንዲሁም በዚህ ሂደት ላይ ጥያቄና ማብራሪያ የምትፈልጉ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች በሙሉ ጥያቄዎቻችሁን እንድታቀርቡ እንጠይቃለን።
ጥያቄዎቻችሁ ተሰብስበው ለዩኒቨርስቲው የበላይ አመራሮች የሚቀርቡና ምላሽ የሚሰጥባቸው ይሆናል።
ጥያቄዎችን ለማቅረብ @tikvahmagbot ይጠቀሙ።
#TikvahFamily🩵
@tikvahethmagazine
🏫ከስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች
💎 ባለ 1 መኝታ በ 215 ሺ ብር
💎ባለ 2 መኝታ በ 308 ሺ ብር
💎ባለ 3 መኝታ በ 368 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
🛍️🛒ሱቆች ከ 20 ካሬ ጀምሮ
🏦60% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው (እየኖሩበት ወይም አከራይተውት እስከ 20 አመት ቀስ ብለው የሚከፍሉት)
-በ 8% ቅድመ ክፍያ
- እስከ መጋቢት 6 ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ዋጋ (ለውስን ቤቶች) በመጠቀም
የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ
📌ከዚህ በፊት በዲያስፖራ ቁጥር 1 የፈለጋችሁት ካሬ ወይንም ዝቅተኛ ፍሎር ፈልጋችሁ ላጣችሁ ደንበኞቻችን እነሆ ዲያስፖራ ብሎክ ቁጥር 2 ተለቀቀሎ
ለተጨማሪ መረጃ እንዲሁም ለጉብኝት
☎️ 09 00 02 50 97
@SamuelDMCRealtor (telegram) #WhatsApp
💎 ባለ 1 መኝታ በ 215 ሺ ብር
💎ባለ 2 መኝታ በ 308 ሺ ብር
💎ባለ 3 መኝታ በ 368 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ
🛍️🛒ሱቆች ከ 20 ካሬ ጀምሮ
🏦60% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው (እየኖሩበት ወይም አከራይተውት እስከ 20 አመት ቀስ ብለው የሚከፍሉት)
-በ 8% ቅድመ ክፍያ
- እስከ መጋቢት 6 ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ዋጋ (ለውስን ቤቶች) በመጠቀም
የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ
📌ከዚህ በፊት በዲያስፖራ ቁጥር 1 የፈለጋችሁት ካሬ ወይንም ዝቅተኛ ፍሎር ፈልጋችሁ ላጣችሁ ደንበኞቻችን እነሆ ዲያስፖራ ብሎክ ቁጥር 2 ተለቀቀሎ
ለተጨማሪ መረጃ እንዲሁም ለጉብኝት
☎️ 09 00 02 50 97
@SamuelDMCRealtor (telegram) #WhatsApp
በየመን ባህር ዳርቻ በደረሰ አደጋ 181 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ጠፍተዋል።
በየመን እና በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ስደተኞችን አሳፍረው ሲሄዱ የነበሩ 4 ጀልባዎች በነበረው ከፍተኛ ንፋስ ምክንያት መስጠማቸውንና ቢያንስ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉንና 186 ሰዎች በፍለጋ ላይ እንደሚገኙ የአለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ገልጿል።
ጀልባዎቹ ከጅቡቲ ወደ የመን ስደተኞችን ጭነው ሲጓዙ የነበረ ሲሆን እንደ አሶሼትድ ፕረስ ዘገባ አብዛኞቹ ተጓዥ ስደተኞች ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን ይገልጻል።
ከአራቱ መርከቦች ሁለቱ በየመን ባህር ዳርቻ አከባቢ የሰመጡ መርከቦች ሲሆኑ ከዚህም ውስጥ 181 ስደተኞች እና 5 የየመን መርከበኞች የት እንደገቡ አልታወቀም። ከዚህ አደጋ ሁለት የየመን መርከበኞች መትረፋቸውን የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ቃል አቀባይ ታሚም ኤሊያን ለኤፒ ገልጸዋል።
ሌሎች ሁለት ጀልባዎች በተመሳሳይ በጅቡቲ ባህር ዳርቻ የሰጠሙ ሲሆን የሁለት ስደተኞች ሲሞቱ ሌሎች ስደተኞችን ማትረፍ ተችሏል ተብሏል።
በየመን ባህር ዳርቻ ከሰመጡት ከሁለቱ ጀልባዎች በአንደኛው ጀልባ 31 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን እና ሶስት የመን መርከበኞች ተሳፍረው የነበረ ሲሆን በሌላኛው መርከብ ደግሞ በተመሳሳይ150 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችና 4 የየመን መርከበኞችን ጭኖ ነበር።
እንደ ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት መረጃ ከሆነ ከአፍሪካ ቀንድ ወደ የመን በሚደረገው የስደተኞች ጉዞ እ.ኤ.አ በ2024 ብቻ 558 ሰዎች ህይወት ቀጥፏል።

TIKVAH-MAGAZINE
በኡጋንዳ አዲስ በተከሰተው የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ አንድ ሰው መሞቱ ተገለፀ። የኡጋንዳ የጤና ሚኒስቴር በዋና ከተማዋ ካምፓላ አዲስ የኢቦላ ቫይረስ ቤተሰብ የሆነ ወረርሽኝ መከሰቱን ይፋ ያደረገ ሲሆን ሲሆን አንድ ሰው መሞቱም ተዘግቧል። ህይወቱ ያለፈው ግለሰብ የ32 ዓመት ወንድ ነርስ ሲሆን ከፍተኛ ትኩሳት፣ የደረት ህመም እና የመተንፈስ ችግር እንዲሁም ከበርካታ የሰውነት ክፍሎች ደም መፍሰስ ምልክቶች…
#Update
ኡጋንዳ በያዝነው አመት ጥር ወር ላይ እንደ አዲስ ተቀሰቀሰ በተባለው የኢቦላ ቫይረስ የተያዙ ታማሚዎችን በሙሉ ድነው ሸኝቻለው ባለች በሁለት ሳምንቱ በዋና ከተማዋ ካምፖላ 2 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሪፖርት ተደርጓል።
@tikvahethmagazine
ኡጋንዳ በያዝነው አመት ጥር ወር ላይ እንደ አዲስ ተቀሰቀሰ በተባለው የኢቦላ ቫይረስ የተያዙ ታማሚዎችን በሙሉ ድነው ሸኝቻለው ባለች በሁለት ሳምንቱ በዋና ከተማዋ ካምፖላ 2 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሪፖርት ተደርጓል።
@tikvahethmagazine
ከፍተኛ መጠን ያለዉ አፈር ተንዶ በሁለት ወጣቶች ላይ ጉዳት አደረሰ።
በአራዳ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 7 ቤለር እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ በቁፋሮ ስራ ላይ በነበሩ ሁለት ሰራተኞች ላይ ከፍተኛ መጠን ያለዉ አፈር ተንዶባቸው በሁለቱ ወጣቶች ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን ገልጿል።
ኮሚሽኑ ሁለቱን ሰራተኞች 1:20 ሰዓት በፈጀ ጥረት በኋላ በህይወት ማዉጣት መቻሉንና ወደ ዳግማዊ ሚኒልክ ሆስፒታል መወሰዳቸውን ገልጿል።