#FireAlert 🔥
መርካቶ ሸማ ተራ የእሳት አደጋ ተከስቷል። የእሳት አደጋ ሰራተኞች በቦታው መድረሳቸውንና እሳቱን ለማጥፋት በጥረት ላይ ይገኛሉ ተብሏል።
ዝርዝሩን በ @tikvahethiopia ይከታተሉ
@tikvahethmagazine

#ወባ
የወባን ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጣር እየተካሄደ ያለውን ወባን የማጥፋት ፕሮግራም አስመልክቶ በበይነ መረብ ሣምንታዊ የግምገማ ስብሰባ መደረጉን የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታውቋል።
በዚህ ስብሰባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ ተሳትፈው ነበር።
ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለህብረተሰቡ በሚገባ ግንዛቤ ከመፍጠር አንጻር አስፈላጊ በሆኑት የሚዲያ አግባቦች ሁሉ ተደራሽ ለማድረግ የሚዲያ ንቅናቄ መደረግ እንዳለበት ገልጸዋል።
በተጨማሪም፥ መድኃኒት ብሎም የግብዓት አቅርቦት ላይ ያለውን ስርጭት በተመለከተም ተገቢው ቁጥጥር መድረግ እንዳለበት፤ ባለድርሻ አካላትም አስፈላጊውን መናበብ በመፍጠር አፋጣኝ እና ቀልጣፋ የመከላከልና የመቆጣጠር ስራዎች መስራት እንዳለባቸው መመሪያ ሰጥተዋል ተብሏል፡፡
ዶ/ር መልካሙ አብቴ በበኩላቸው በአካባቢው የሚገኙ ውሃ ያቆሩ ቦታዎችን የማፋሰሱና የማድረቁ ስራ በዘመቻ መልክ ተግባራዊ መደረግ እንደሚገባቸው እና አስፈላጊና ተገቢ የሆኑ የመከላከል ስራዎች በአስቸኳይ ተግባራዊ መድረግ እንደላባቸው ማሳሰቢያ ሰጥተዋል።
በስብሰባው የክልል ጤና ቢሮዎችና ክላስተሮች ወረርሽኙን ከመከላከልና ከመቆጣጣር አንጻር የተሰሩ ሥራዎችን ሪፖርት አቅርበዋል።
የወባ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ በተለያዩ አከባቢዎች ከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን የተለያዩ ሪፖርቶች ያመለክታሉ።

ግብፅ ከወባ ነጻ ሀገር መሆኗ በይፋ ተነገረ።
የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ግብፅ ከወባ ነጻ ሀገር መሆኗን ይፋ አውጇል። ይህን አስመልክቶ የተናገሩት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኃኖም "የወባ በሽታ እንደ ግብጽ ስልጣኔ የቆየ ነው አሁን ግን ከሀገሪቱ ተወግዷል" ሲሉ ነው የገለጹት።
ግብፅ ወባን ለማስወገድ መስራት የጀመረችው የዛሬ 100 ዓመት ገደማ ነበር። አሁን ላይ በሽታውን ካስወገዱ 44 ሀገራት ተርታ ተመድባለች።
አንድ ሀገር ከወባ ነጻ ለመባል ቢያንስ ለ3 ዓመታት በአካባቢው ምንም አይነት የበሽታው ስርጭት እንዳልተከሰተ ማሳየት አለበት።
በወባ በሽታ በየዓመቱ ከ600,000 በላይ ሰዎች ለሞት ይዳረጋሉ። በአብዛኛው የሞት መጠን በአፍሪካ ውስጥ ይገኛል።

አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከቴምር ፕሮፐርቲስ
* 25% ቅናሽ ቅናሹን ተጠቅመው ከ1,000,000 እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ!!!
💫ሊሴ ገብረማርያም ት/ት ቤት ጀርባ💫
መሰርታዊ አገልግሎት የተሟላለት በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ10% ቅድመ ክፍያ ከ483,000 ብር
ከስቱዱዮ_ባለ ሶስት መኝታ
ልብ ይበሉ ቤትዎን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ከፋለው እስከሚጨርሱ ድረስ ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ የሌለው።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0941443188 ወይም 0916807333
ሀሎ ይበሉን ።

#ጥንቃቄ ⚠️
ከዚህ በፊት "ኦላይን የኮሚሽን ሥራ" እንዲሰሩ የሚያስችል ድረ-ገጽ አማካኝነት ገንዘባቸውን የተጭበረበሩ በርካታ ሰዎች እንዳሉ በተደጋጋሚ ገልጸን ነበር።
ይህ አይነቱ ሥራ አሁንም በተለያዩ አይነት መንገዶች፤ በተለያዩ ስሞች እየተቀያየረ ብዙ ሰዎችን እያታለለ ይገኛል።
ShopAmz, kenmall TESCO በሚሉ ዌብሳይቶች አማካኝነት በርካቶች ተጭበርብረዋል። አሁን ደግሞ Grace Farm / Grean Ranch በሚል ገንዘባቸውን የተጭበረበሩ ሰዎች ጥቆማ እየሰጡ ነው።
የሚሰሩበት መንገድም እንደሌሎቹ ተመሳሳይ ሲሆን በቅድሚያ ለምታስገቡት አነስ ያለ ብር ኮሚሽን ይከፍሏችሁና እንድታምኗቸው ያደርጋሉ።
ከዚያም መሸወዳችሁን እስክታውቁ ድረስ በዚሁ ገንዘባችሁን ይቀበሏችኋል። ተበዳዮች የሚልኩት ገንዘብ በሙሉ ገቢ የሚሆነው በኢትዮጵያ በሚገኙ ባንኮች ቢሆንም ገንዘቡ የሚገባው በተለያዩ ቁጥሮች እና ግለሰቦች አካውንት በመጠቀም ነው።
ከዚህ ቀደም እንደገለጽነው የተለያየ የባንክ አካውንት የሚጠቀሙት ክሪብቶ የሚሸጡ ኢትዮጲያውያንን የባንክ አካውንት ተቀብለው ነው። ስለዚህ ገንዘቡ እነሱ ጋር የሚደርሰው በክሪብቶ (በዲጂታል ገንዘብ) አማካኝነት ነው።
እንዲህ አይነት ማጭበርበሮችን ሙሉ ለሙሉ ማስቆም አይቻልም። ማድረግ የሚቻለውና አዋጭ የሚሆነው የማኅበረሰቡን ንቃተ ህሊና መጨመር ነው።
ምን ብንሰራ በዚህ ጉዳይ የሚጭበረበሩ ሰዎችን መታደግ እንዲሁም የዲጂታል ግንዛቤያቸውን ማሳደግ እንችላለን?

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
TIKVAH-MAGAZINE
በጂቡቲ ባሕር ዳርቻ የሰጠሙት ፍልሰተኞች ሕገወጥ አስተላላፊዎች ከጀልባው እንዲወርዱ በማስገደዳቸው ነው - IOM በቅርቡ በጂቡቲ ባሕር ዳርቻ ሰጥመው የሞቱት ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞችን ጉዳይ በተመለከተ የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ተጨማሪ መረጃ ሰጥቷል። በጀልባዎቹ ላይ ተሳፍረው ከየመን ወደ ጂቡቲ ሲመለሱ የነበሩት ሁሉም ኢትዮጵያውያን መሆናቸው መረጋገጡን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኢንባሲ በትላንትናው…
ከአደጋው የተረፉ 37 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከIOM ጋር በመተባበር በቅርብ በጅቡቲ ባህር ጠረፍ ላይ ከደረሰው የጀልባ አደጋ የተረፉ ዜጎችን የመመለስ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ።
በዚህም ክትትል በማድረግ እና የጉዞ ሰነድ በማዘጋጀት በዛሬው ዕለት 37 መደበኛ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መደረጉንና በተከታዮቹ ቀናትም ይህ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ገልጿል።
መስከረም 21/2017 ዓ.ም ማምሻውን ከየመን ወደ ጅቡቲ 320 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ይዘው ከተነሱ ሁለት ጀልባዎች በጅቡቲ ባህር ዳርቻ አከባቢ ሲደርሱ ከደረሰው አደጋ በኋላ 197 ቱ ከአደጋው መትረፋቸው ተገልጾ ነበር።
በአደጋው የ48 ዜጎች ህይወት ማለፉ እና ሙሉ ለሙሉ ኢትዮጵያን መሆናውን በተጨማሪም የ 75 ፍልሰተኞችን አካል ፍለጋ ላይ እንደነሆነም በወቅቱ መነገሩ ይታወሳል።
@tikvahethmagazine
በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከIOM ጋር በመተባበር በቅርብ በጅቡቲ ባህር ጠረፍ ላይ ከደረሰው የጀልባ አደጋ የተረፉ ዜጎችን የመመለስ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ።
በዚህም ክትትል በማድረግ እና የጉዞ ሰነድ በማዘጋጀት በዛሬው ዕለት 37 መደበኛ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መደረጉንና በተከታዮቹ ቀናትም ይህ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ገልጿል።
መስከረም 21/2017 ዓ.ም ማምሻውን ከየመን ወደ ጅቡቲ 320 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ይዘው ከተነሱ ሁለት ጀልባዎች በጅቡቲ ባህር ዳርቻ አከባቢ ሲደርሱ ከደረሰው አደጋ በኋላ 197 ቱ ከአደጋው መትረፋቸው ተገልጾ ነበር።
በአደጋው የ48 ዜጎች ህይወት ማለፉ እና ሙሉ ለሙሉ ኢትዮጵያን መሆናውን በተጨማሪም የ 75 ፍልሰተኞችን አካል ፍለጋ ላይ እንደነሆነም በወቅቱ መነገሩ ይታወሳል።
@tikvahethmagazine
አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከቴምር ፕሮፐርቲስ
* 25% ቅናሽ ቅናሹን ተጠቅመው ከ1,000,000 እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ!!!
💫ሊሴ ገብረማርያም ት/ት ቤት ጀርባ💫
መሰርታዊ አገልግሎት የተሟላለት በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ10% ቅድመ ክፍያ ከ483,000 ብር
ከስቱዱዮ_ባለ ሶስት መኝታ
ልብ ይበሉ ቤትዎን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ከፋለው እስከሚጨርሱ ድረስ ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ የሌለው።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0941443188 ወይም 0916807333
ሀሎ ይበሉን ።
* 25% ቅናሽ ቅናሹን ተጠቅመው ከ1,000,000 እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ!!!
💫ሊሴ ገብረማርያም ት/ት ቤት ጀርባ💫
መሰርታዊ አገልግሎት የተሟላለት በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ10% ቅድመ ክፍያ ከ483,000 ብር
ከስቱዱዮ_ባለ ሶስት መኝታ
ልብ ይበሉ ቤትዎን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ከፋለው እስከሚጨርሱ ድረስ ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ የሌለው።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0941443188 ወይም 0916807333
ሀሎ ይበሉን ።
#CholeraUpdate
° በአማራ ክልል ባለፉት 8 ወራት 66 ሰዎች በኮሌራ በሽታ መሞታቸው ተገለጸ።
በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ቀደም ብሎ ተከስቶ የነበረው የኮሌራ በሽታ ሥርጭቱ የመቀነስ አዝማማያ ቢያሳይም አሁንም በክልሉ በአንዳንድ አካባቢዎች በቀን እስከ 4 ሰዎች በበሽታው ስለመያዛቸው ሪፖርት እየተደረገ መሆኑ ተነግሯል።
በክልሉ ከመጋቢት 27/2016 ዓም እስከ ጥቅምት 11/2017 ዓም ባለው ጊዜ ውስጥ 4,396 ሰዎች በኮሌራ ተይዘው 66 ሰዎች ለሞት መዳረጋቸውን በአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የበሽታዎች እና የጤና ሁኔታዎች ምላሽ አሰጣጥ ባለሞያ የሆኑት ሲ/ር ሰፊ ደርብ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
ስርጭቱ አሁን በመጠኑም ቢሆን መቀነሱን ያነሱት ባለሞያዋ ምዕራብ ጎንደር ላይ ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ፣ሰሜን ወሎ ሃሩ ወረዳ እና ደቡብ ጎንደር ላይ ደራ አካባቢ እስካሁን በበሽታው የተጠቁ ሰዎችን ሪፖርት ማድረግ ቀጥለዋል ብለዋል።
ከዚህ ቀደም ሪፖርት አድርገው የነበሩት ጎንደር ከተማ፣ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን፣ ምዕራብ ጎንደር ፣ ደቡብ ጎንደር ፣ሰሜን ጎጃም እና ወልዲያ ከተማ ከፍተኛ ሥርጭት የነበረባቸው ቢሆንም አሁን ስርጭቱን መቀነስ ተችሏል ብለዋል።
በመስከረም ወር ለአስር ቀን በተደረገ የክትባት ዘመቻም በጎንደር ከተማ እና ምዕራብ በለሳ እድሜያቸው ከአንድ ዓመት በላይ ለሆኑ 293,405 ሰዎች ክትባት መከተብ መቻሉን አክለዋል።
በክትባት ዘመቻው ምዕራብ በለሳ 100 በመቶ ጎንደር ከተማ ደግሞ 86 በመቶ መሸፈን ተችሏል ተብሏል።
ሥርጭቱን ከመከላከል አኳያ ተግዳሮት ስለሆነ ጉዳዮች ጥያቄ ያቀረብንላቸው ባለሞያዋ የጸጥታ ችግር አንዱ ተግዳሮት መሆኑን ጠቁመዋል።
"ለኮሌራ አጋላጭ የሆኑ የስጋት ቦታዎች በዝተዋል በተለይም የቀን ሠራተኛ በሚበዛባቸው አካባቢዎች ማለትም ማዕከላዊ ጎንደር፣ ወልቃይት ጠገዴ (ሰቲት ሁመራ) እና ምዕራብ ጎንደር ሰፋፊ የእርሻ ቦታዎች ስላሉ እዛ የሚሄድ የቀን ሰራተኛ በሚሊዮን የሚቆጠር ነው ነገር ግን በዛ በቂ የሆነ ውሃ ንጽህናው የተጠበቀ ምግብ ባለመኖሩ ወረርሽኙ እየተከሰተ ነበር" ብለዋል።
የኮሌራ በሽታ ሪፖርት በሚደረግባቸው አካባቢዎች የክትባት ዘመቻው ለምን አልቀጠለም ስንል ላቀረብንላችው ጥያቄም ባለሞያዋ ሲመልሱም :-
"ክትባቱ እኛ ስለፈለግን የምናገኘው አይደለም ይህንን የሚያቀርብ አለም አቀፍ ተቋም አለ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በድንገተኛ (Emergency) ጠይቆ ነው የሚያመጣው ብዙ ጊዜ ክትባቱ ውድ በመሆኑና በእርዳታም የሚመጣ በመሆኑ እኛ ስለፈለግን ብቻ መከተብ አንችልም" ብለዋል።
ነገር ግን አሁንም ክትባት የሚያስፈልጋቸው አካባቢዎች መኖራቸውን ያነሱት ባለሞያዋ ክትባቱ በመጣ ጊዜ ለመስጠት ዝግጁ ነን ሲሉ አክለዋል።

በአፍሪካ ከወባ ነፃ የተባሉ አገራት የትኞቹ ናቸው?
ወባ ለብዙ አሥርተ ዓመታት በብዙ የአፍሪካ አገሮች ከባድ የጤና ስጋት ሆኖ ቆይቷል። የወባ በሽታ በብዙ የአፍሪካ ሀገራት አሳሳቢ ቢሆንም አንዳንድ አገራት ግን በተሳካ ሁኔታ ከወባ ነፃ አገር ለመባል በቅተዋል።
ከወባ ነፃ ለመባል ሃገራት የዓለም ጤና ድርጅት ያወጣውን መስፈርት ማሟላት አለባቸው።
ከመስፈርቱ ውስጥ ከወባ ነፃ ለመባል በአንድ አገር ቢያንስ ለተከታታይ ሶስት አመታት ምንም በወባ የተያዘ ሰው አለመመዝገቡ መረጋገጥ አለበት። በተጨማሪም በሽታው ዳግም እንዳይከሰት መከላከል የሚያስችል አቅም በአገሪቱ መገንባቱ ይገመገማል።
ለመሆኑ በአፍሪካ ከወባ ነፃ የተባሉ አገራት የትኞቹ ናቸው?
ሞሮኮ፦ እ.ኤ.አ. በ 2010 ሞሮኮ በዓለም ጤና ድርጅት ከወባ ነፃ የሆነች ሀገር ተብላለች። አገሪቷ የወባ መከላከል አፈፃፀሟን በማሳደግ ፈጣን የህክምና ስርዓት በመዘርጋት ውጤታማ መሆኗ ተነግሯል።
አልጄሪያ፦ የሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር አልጄሪያ እ.ኤ.አ. በ2019 ከሞሮኮ በኋላ ከወባ ነፃ መሆን የቻለች አገር ናት። የአልጄሪያ ስኬት የተመሰረተው በውጤታማ የጤና አጠባበቅ ሥርዓት ነው። አገሪቱ በትምህርት፤ በወባ የሚያዙ ሰዎችን አስቀድሞ በመለየት እንዲሁም በማከም ላይ መጠነሰፊ ኢንቨስትመንት አድርጋለች።
ሞሪሸስ፦ በ1940ዎቹ ገደማ ሞሪሽየስ ብዙ ሰዎችን በፈጀ የወባ ትንኝ ትቸገር ነበር። ነገር ግን አገሪቱ በሽታውን ለማጥፋት የወባ ትንኝ ቁጥጥር ዘመቻዎችን፤ ጨምሮ ከፍተኛ የቁጥጥር ስራዎችን በመስራት ከወባ በሽታ ነፃ ሆናለች።
ካቦ ቬሪዴ፦ አገሪቱ በአፍሪካ ምዕራባዊ የባህር ዳርቻ ላይ ያለች ናት። ይህች ትንሽ ሀገር በጃንዋሪ 2024 ከወባ ነፃ ተብላለች። የካቦ ቬርዴ መንግስት የወባ ትንኝ ቁጥጥርን፣ የጤና አጠባበቅ፤ የበሽታ ትምህርት ላይ በማተኮር ወባን መዋጋት ችሏል።
ግብፅ፦ ግብፅ ከቀናት በፊት ከወባ ነፃ በመባል የአለም ጤና ድርጅት የምስክር ወረቀት አግኝታለች። አገሪቱ ወባን ለማስወገድ መስራት የጀመረችው የዛሬ 100 ዓመት ገደማ ሲሆን ከሞሮኮ እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በመቀጠል በአለም ጤና ድርጅት ምስራቃዊ ሜዲትራኒያን ቀጠና ይህንን የምስክር ወረቀት ያገኘ ሶስተኛዋ ሀገር ሆናለች።
በተጨማሪም በአፍሪካ ወባ ቀድሞውንም የሌለባቸው ወይም አገራቱ ምንም ልዩ እንቅስቃሴ ሳያደርጉ ከወባ ነፃ የሆኑ አገራት መኖራቸውን የአለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል።
እነዚህ አገራት በጂኦግራፊ አቀማመጣቸውም፤ የአየር ንብረት ከሚሳድረው ተፅእኖም ነፃ በመሆናቸው የወባ ተጋላጭነት የሌለባቸው ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ሲሼልስ፣ ሌሴቶ፣ ሊቢያ፣ ቱኒሲያ እንደሆኑ የአለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል።
@tikvahethmagazine
ወባ ለብዙ አሥርተ ዓመታት በብዙ የአፍሪካ አገሮች ከባድ የጤና ስጋት ሆኖ ቆይቷል። የወባ በሽታ በብዙ የአፍሪካ ሀገራት አሳሳቢ ቢሆንም አንዳንድ አገራት ግን በተሳካ ሁኔታ ከወባ ነፃ አገር ለመባል በቅተዋል።
ከወባ ነፃ ለመባል ሃገራት የዓለም ጤና ድርጅት ያወጣውን መስፈርት ማሟላት አለባቸው።
ከመስፈርቱ ውስጥ ከወባ ነፃ ለመባል በአንድ አገር ቢያንስ ለተከታታይ ሶስት አመታት ምንም በወባ የተያዘ ሰው አለመመዝገቡ መረጋገጥ አለበት። በተጨማሪም በሽታው ዳግም እንዳይከሰት መከላከል የሚያስችል አቅም በአገሪቱ መገንባቱ ይገመገማል።
ለመሆኑ በአፍሪካ ከወባ ነፃ የተባሉ አገራት የትኞቹ ናቸው?
ሞሮኮ፦ እ.ኤ.አ. በ 2010 ሞሮኮ በዓለም ጤና ድርጅት ከወባ ነፃ የሆነች ሀገር ተብላለች። አገሪቷ የወባ መከላከል አፈፃፀሟን በማሳደግ ፈጣን የህክምና ስርዓት በመዘርጋት ውጤታማ መሆኗ ተነግሯል።
አልጄሪያ፦ የሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር አልጄሪያ እ.ኤ.አ. በ2019 ከሞሮኮ በኋላ ከወባ ነፃ መሆን የቻለች አገር ናት። የአልጄሪያ ስኬት የተመሰረተው በውጤታማ የጤና አጠባበቅ ሥርዓት ነው። አገሪቱ በትምህርት፤ በወባ የሚያዙ ሰዎችን አስቀድሞ በመለየት እንዲሁም በማከም ላይ መጠነሰፊ ኢንቨስትመንት አድርጋለች።
ሞሪሸስ፦ በ1940ዎቹ ገደማ ሞሪሽየስ ብዙ ሰዎችን በፈጀ የወባ ትንኝ ትቸገር ነበር። ነገር ግን አገሪቱ በሽታውን ለማጥፋት የወባ ትንኝ ቁጥጥር ዘመቻዎችን፤ ጨምሮ ከፍተኛ የቁጥጥር ስራዎችን በመስራት ከወባ በሽታ ነፃ ሆናለች።
ካቦ ቬሪዴ፦ አገሪቱ በአፍሪካ ምዕራባዊ የባህር ዳርቻ ላይ ያለች ናት። ይህች ትንሽ ሀገር በጃንዋሪ 2024 ከወባ ነፃ ተብላለች። የካቦ ቬርዴ መንግስት የወባ ትንኝ ቁጥጥርን፣ የጤና አጠባበቅ፤ የበሽታ ትምህርት ላይ በማተኮር ወባን መዋጋት ችሏል።
ግብፅ፦ ግብፅ ከቀናት በፊት ከወባ ነፃ በመባል የአለም ጤና ድርጅት የምስክር ወረቀት አግኝታለች። አገሪቱ ወባን ለማስወገድ መስራት የጀመረችው የዛሬ 100 ዓመት ገደማ ሲሆን ከሞሮኮ እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በመቀጠል በአለም ጤና ድርጅት ምስራቃዊ ሜዲትራኒያን ቀጠና ይህንን የምስክር ወረቀት ያገኘ ሶስተኛዋ ሀገር ሆናለች።
በተጨማሪም በአፍሪካ ወባ ቀድሞውንም የሌለባቸው ወይም አገራቱ ምንም ልዩ እንቅስቃሴ ሳያደርጉ ከወባ ነፃ የሆኑ አገራት መኖራቸውን የአለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል።
እነዚህ አገራት በጂኦግራፊ አቀማመጣቸውም፤ የአየር ንብረት ከሚሳድረው ተፅእኖም ነፃ በመሆናቸው የወባ ተጋላጭነት የሌለባቸው ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ሲሼልስ፣ ሌሴቶ፣ ሊቢያ፣ ቱኒሲያ እንደሆኑ የአለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል።
@tikvahethmagazine
አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከቴምር ፕሮፐርቲስ
* 25% ቅናሽ ቅናሹን ተጠቅመው ከ1,000,000 እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ!!!
💫ሊሴ ገብረማርያም ት/ት ቤት ጀርባ💫
መሰርታዊ አገልግሎት የተሟላለት በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ10% ቅድመ ክፍያ ከ483,000 ብር
ከስቱዱዮ_ባለ ሶስት መኝታ
ልብ ይበሉ ቤትዎን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ከፋለው እስከሚጨርሱ ድረስ ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ የሌለው።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0941443188 ወይም 0916807333
ሀሎ ይበሉን ።
* 25% ቅናሽ ቅናሹን ተጠቅመው ከ1,000,000 እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ!!!
💫ሊሴ ገብረማርያም ት/ት ቤት ጀርባ💫
መሰርታዊ አገልግሎት የተሟላለት በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ10% ቅድመ ክፍያ ከ483,000 ብር
ከስቱዱዮ_ባለ ሶስት መኝታ
ልብ ይበሉ ቤትዎን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ከፋለው እስከሚጨርሱ ድረስ ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ የሌለው።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0941443188 ወይም 0916807333
ሀሎ ይበሉን ።
#GSMA
° "የፖሊሲ ማሻሻያዎች ቢኖሩ ተጨማሪ 30 ሚሊዮን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ማፍራት ይቻላል" ሪፖርት
GSMA የተባለ ዓለም አቀፍ ድርጅት ያዘጋጀው ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፖርት ማብሰርያ መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል። "Driving Digital Transformation of the Economy in Ethiopia" የተባለውና ዛሬ ይፋ የሆነው ሪፖርት ዲጂታላይዜሽን በኢኮኖሚው ላይ ያለውን ተጽዕኖ ያሳያል።
በሪፖርቱ እንደተጠቀሰው ኢትዮጵያ ተግባራዊ እያደረገች ባለችው የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 እቅድ በቴሌኮም ሴክተሩ በተደረገ ማሻሻያ የ3G ኔትዎርክ ሥርጭት በ50 በመቶ እንዲሁም የ4G ኔትዎርክ ሥርጭት በ8 እጥፍ ማደጉን አስታውቋል።
የሞባይል ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር በ2023 ከነበረው 43.5 ሚሊዮን የፖሊሲ ማሻሻያዎች ሳይደረጉ በዚሁ ከቀጠለ ቁጥሩ ወደ 62.1 ሚሊዮን ሊደርስ እንደሚችል ጠቁሟል።
ነገር ግን የፖሊሲ ማሻሻያዎች ቢደረጉባቸው ብሎ በለያቸው ጉዳዮች ላይ ማስተካከያ ቢደረግ ደግሞ ተጨማሪ 30 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን የኢንተርኔት ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚቻልና ቁጥሩም 73.4 ሚሊዮን ሊደርስ እንደሚችል አስቀምጧል።
ማሻሻያ ይደረግባቸው ብሎ ሪፖርቱ ያስቀሠጣቸው የታክስ እና ቀረጥ ማሻሻያዎች እንዲደረጉ፤ ፈጣን የቴሌኮም ማሻሻያዎች፤ በሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ላይ ትክክለኛ እና ፍትሐዊ ታክስ እንዲከፈል ማስቻል፤ የዲጂታል ትምህርትን ማጠናከር፤ የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች እና የዲጂታል መታወቂያ እንዲሁም የዲጂታል የመንግስት አገልግሎቶችን ማሳደግ የሚሉት ይጠቀሳሉ።
እነዚህ ማሻሻያዎች ቢደረጉ ምን እድገት ይኖራል?
ሪፖርቱ እንዳመለከተው ማሻሻያዎቹ ተግባራዊ ቢደረጉ እ.ኤ.አ በ2028 በግብርና፤ በኢንዱስትሪ፤ በንግድ፤ በትራንስፖርት፣ በጤና እና በመንግስታዊ አገልግሎቶች አጠቃላይ 319 ቢሊዮን ብር አስተዋጽኦ ማበርከት የሚቻል ሲሆን ለ480 ሺ ሰዎች የስራ እድል የመፍጠር አቅም አለው ሲል አስቀምጧል።
የዲጂታል እድገቱ በተቀመጠው ልክ ቢጓዝ አሁን ባለው 63% ለሚሆነው ዜጋ የሥራ እድል የፈጠረው በግብርናው ዘርፍ ብቻ 134 ቢሊዮን ብር አስተዋጽኦ ማበርከት የሚችል ሲሆን ለተጨማሪ 1.5 ሚሊዮን ሰዎችም የስራ እድል እንደሚፈጥር ተቀምጧል።
በ2023 የቴሌኮም ዘርፉ የዲጂታል ምህዳሩን እንዲሁም ምርታማነቱን አካቶ ለኢኮኖሚው ላይ የ700 ቢሊዮን ብር (8 % GDP) አስተዋጽኦ አበርክቷል። 57 ቢሊዮን ብር ከታክስ እንዲገኝ ማድረግም ችሏል። ይህም 2028 ማሻሻያዎቹ ተግባራዊ ከሆነ ለኢኮኖሚው 962 ቢሊዮን ብር አስተዋጽኦ ማድረግ እንደሚችል ተጠቅሷል።
ሙሉ ሪፖርቱን ያንብቡ 👉 https://shorturl.at/Gn5Rt
📔 በኢትዮጵያ በወንዶችና በሴቶች መካከል ያለ የስልክ ተጠቃሚነት/ባለቤትነት ልዩነት ሪፖርት ለመመልከት https://yangx.top/tikvahethmagazine/22716
#TikvahEthiopia

በአማራ ክልል በሶስት ወራት ውስጥ 612ሺ ዜጎች በወባ በሽታ መያዛቸውንና ከዚህም ውስጥ 37 ሰዎች በሽታው ምክንያት መሞታቸውን የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።
የአዊ ዞን፣ የደቡብ ጎንደር ዞን፣ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ የምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም፣ ምዕራብ ጎንደር ዞኖች በቅደም ተከተላቸው ወረርሽኙ ከፍተኛ ስርጭት የሚታዩባቸው አካባቢዎች ናቸው ተብሏል፡፡
የኢንስቲትዩቱ የወባ መከላከል እና መቆጣጠር ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ዳምጤ ላንክር አሁን በክልሉ ያለው የወባ ወረርሽኝ ካለፉት 5 ዓመታት ጋር ሲነፃፀር እጅግ ከፍተኛው መሆኑን ይናገራሉ።
"በአንድ ሳምንት ብቻ 64 ሰዎች በወባ መያዛቸው ሪፖርት ተደርጓል። ይሄ ደግሞ ባሳለፍናቸው ዓመታት ሪፖርት ተደርገው አያውቁም። እና ይሄ ጭማሪ እጅግ በጣም በጣም የተለየ ነው የሚባል ነው" ሲሉ ነው የገለጹት።
በክልሉ 40 ወረዳዎች የወባ ወረርሽኝ ተከስቶባቸዋል የተባለ ሲሆን በተለይም በአዊ ዞን ያለው የሥርጭት መጠን ከፍተኛ መሆኑም ነው የተገለጸው።
በም/ጎጃም ዞንየጃቢ ጣናን ወረዳ ምክትል የጤና ጽ/ቤት ኃላፊ ሰፊነው ቢፈርድ እንደገለጹት "በሳምንት ከ3600 በላይ እየታየ ነው ኪዚያ በፊት በዚያ ልክ ታይቶ አይታወቅም ነበር። ...ከ5 ዓመት በላይ ሞት የለም እንደወረዳ ማለት ነው አሁን በዚህ አመት ግን [ሞት ተከስቷል]" ሲሉ ገልጸዋል።
ምክትል ኃላፊው በተለይ ወረርሽኙ በግጭት ምክንያት ተፈናቅለው በመጠለያ ባሉ ዜጎች ላይ የሰፋ መሆኑን ጠቁመዋል።
አንድ በግጭት ምክንያት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቅለው በባህርዳር የሚገኙ ግለሰብ በሰጡት አስተያየት፦
" ሆስፒታል ሄደሽ መድኃኒት አለ ብሎ የሚያስተናግድሽ አንድ ባለሞያ አታገኚም። 500 ፤ 600 ይሉሻል [ውጪ የሚሸጠውን] መንግስት የማያገኘውን ግለሰብ እንዴት እንደሚያገኘው ነው ግራ የሚገባው" ሲሉ ተናግረዋል።
በኢትዮጵያ የወባ ወረርሽኝ በ222 ወረዳዎች ተሰራጭቶ ይገኛል። የዓለም የጤና ድርጅት ሪፖርት እንደሚያሳየው ካለፈው ዓመት ጥር ወር እስካለፈው መስከረም ወር ባሉት 9 ወራት 1023 ሰዎች በወባ በሽታ ለሞት ተዳርገዋል፤ 5.9 ሚሊዮን ሰዎች በበሽታው ተይዘዋል።
የአማራ ክልል የወባ መከላከል እና መቆጣጠር ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ዳምጤ ላንክር በሽታው በዚህ ከቀጠለ "የመድኃኒት እጥረት ያጋጥመናል፤ የሟቾች ቁጥርም እየጨመረ ይመጣል" የሚል ስጋት እንዳላቸው ነው የገለጹት።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ መረጃውን ከቪኦኤ አማርኛ እንዲሁም ከሸገር ኤፍ ኤም መውሰዱን ይገልጻል።

የደብረ ብርሃን ከተማ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚንቀሳቀሱ የከተማ አውቶብሶችን ተረከበ።
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ለከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች የመጓጓዣ አገልግሎት የሚሰጡ ሁለት በኤሌክትሪክ ኀይል የሚንቀሳቀሱ የከተማ አውቶብሶችን ተረክቧል።
በኤሌክትሪክ ኃይል የሚንቀሳቀሱ የከተማ አውቶብሶቹ በበላይነህ ክንዴ ግሩብ ደብረ ብርሃን የመኪና መገጣጠሚያ የተዘጋጁ ናቸው።
የተሽከርካሪ ኀይል መሙያ ማዕከላት ግንባታዎችንም ታሳቢ ያደረጉ ሥራዎች በመከናወን ላይ ናቸውም ተብሏል።