TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
TIKVAH-ETHIOPIA
'ብልፅግና ፓርቲ' በሚሊንየም አዳራሽ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እያካሄደ ይገኛል። በዝግጅቱ ላይ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ፣ ባለሀብቶች ፣ ምሁራን ተገኝተዋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የብልፅግና ፓርቲ የገቢ ማሰባሰቢያ!

በሚሊኒየም አዳራሽ እየትካሄደ በሚገኘው 'የብልፅግና ፓርቲ' የገቢ ማሰባሰቢያ ከ300,000 ብር ጀምሮ ገንዘብ እንዲያዋጡ የተጋበዙ ባለሀብቶች ተገኝተዋል።

የክልል ፕሬዝዳንቶችም የመርሃግብሩ ተሳታፊዎች ናቸው። የፓርቲው ፕሬዘዳንት እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዲሁም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቂቃዎች በፊት ወደ አዳራሹ ገብተዋል።

#EsheteBelele
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopi