TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
ባህር ዳር⬆️የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የሶማሊያ መሪዎች የአፍሪካ ቀንድን የኢኮኖሚ ትብብር ለማጠናከር ሰላምና #ደህንነትን ለማረጋገጥ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት እንዳስታወቀው በሶስትዮሽ ምክክሩ ሀገራቱ በአለም አቀፍ ጉዳዮች ላይም በተቀናጀና በተጠናከረ መልኩ አብሮ ለመስራትም ተስማምተዋል።

ምንጭ፦ የጠ/ሚ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#update ኢንሳ የሀገሪቱንና የሕዝብ #ደህንነትን የሚያረጋግጡ ተግባራት ላይ ቅድሚያ ሰጥቶ እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡

via etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia