#update የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ አንድ ዕቃ ጫኝ አውሮፕላን ዛሬ በሁለት F-16 የኢንዶኔዥያ ጄቶች ተገዶ ማረፉን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ የበረራ ቁጥሩ ETH 3728 የሆነው ቦይንግ Co 777 አውሮፕላን ቦታም በተባለች ደሴት፣ ሐንግ ናዲም አየር ማረፊያ እንዲያርፍ የተገደደው #ያለ_ፍቃድ የኢንዶኔዥያን አየር ክልል ጥሷል ተብሎ ነው፡፡ አውሮፕላኑ ተገዶ ያረፈው ከአዲስ አበባ ወደ ሆንግኮንግ፣ ስዋርሶ ከተማ በመብረር ላይ ሳለ መሆኑን የአውሮፕላን ማረፊያው ሃላፊዎች ተናግረዋል፡፡
Via Wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via Wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia