TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
#update አትሌት ፈይሳ ሊሊሳ⬆️

ቀን፡- 11/01/11

ለሁሉም የስፖርት ሚዲያ አካላት፤

ጉዳዩ፡- አትሌት ፈይሣ ለሊሳን ይመለከታል፡፡

ቀደም ሲል አትሌት ፈይሣ ሌሊሳ መስከረም 13/2011 ዓ. ም. ወደ ሃገሩ እንደሚገባና በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ደማቅ የጀግና አቀባበል እንደሚደረግለት የኢፌዲሪ ወ/ስ/ሚ/ር፣ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ማስታወቃቸው ይታወሳል፡፡

ይሁንና ጉዞው #የተራዘመ በመሆኑ ምክንያት በተባለው ቀን አቀባበል የማይኖር ሲሆን ወደፊት የመመለሻ ቀኑ ሲወሰን የምናስታውቅ መሆናችንን እንገልጻለን፡፡

ከሠላምታ ጋር
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለድሬዳዋ ነዋሪዎች፦

"የተከበራችሁ የድሬዳዋ ነዋሪዎች ታህሳስ
7-2011 ዓም ክቡር ጠ/ሚ #አቢይ_አህመድ በተገኙበት ታቅዶ የነበረው የኢንዱስትሪ ፓርክ ምርቃት ላልተወሰነ ጊዜ #የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን!"

©የከተማው ከንቲባ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በድጋሚ...

ለድሬዳዋ ነዋሪዎች፦

"የተከበራችሁ የድሬዳዋ ነዋሪዎች ታህሳስ
7-2011 ዓም ክቡር ጠ/ሚ #አቢይ_አህመድ በተገኙበት ታቅዶ የነበረው የኢንዱስትሪ ፓርክ ምርቃት ላልተወሰነ ጊዜ #የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን!"

©የከተማው ከንቲባ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለ40/60 የዕጣ ዕድለኞች በሙሉ...

#ቅፅ_9 የመስጠት ስራ ለተወሰኑ ቀናት #የተራዘመ መሆኑ ተገልጿል። የሚጀምርበት ቀን እና ፕሮግራም በማስታወቂያ እንደሚገለፅ ነው የተጠቆመው።

Via Hanu/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia