TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
የኦነግ ሰራዊት አባላት🔝

ከመንግሥት ጋር በተደረገ ሥምምነት ወደ ሀገር ገብተው #በአርዳይታ የሥልጠና ማዕከል የሚገኘ የኦነግ ሠራዊት አባላት፦ “መንግሥት ለሥልጠና ብሎ እየወሰደብን የሚገኘው ግዜ ረጅም እና ያለአግባብ ነው፤ ወደ ቤተሰቦቻችን እንዲሸኙን እንፈልጋለን” ሲሉ ቅሬታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ገልፀዋል።

መንግሥት በበኩሉ ቆይታው የተራዘመው ከሥልጠናው #አስፈላጊነት አንፃር መሆኑን የገለፀ ሲሆን ከአንድ ወር ባልበለጠ ግዜ ውስጥ ሥልጠናው ተጠናቆ እንደሚሸኙ ሥምምነት ላይ መደረሱን ተገልጿል።

©VOA የአማርኛው አገልግሎት
@tsegabwolde @tikvahethiopia