ራይድ ቅሬታ አሰማ‼️
#ራይድ የአዲስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት እየበደለኝ ነው አለ።
የሃይብሪድ ዲዛይን ድርጅት ሃሳብ የሆነው እና ራይድ ተብሎ የሚጠራው #ታክሲ በከተማዋ የትራንስፖርት አገልገሎትን በመሰጠት የሚታወቅ ሰሆን ስራውን ከጀመረ በጥቂት አመታት ውስጥ ለበርካታ ዜጎች የስራ እድል መፍጠሩ ይናገራል፡፡
የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ወ/ሪት ሳምራዊት ፍቅሩ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተናገሩት፤ በአዲስ ቴክኖሎጂ የትራንሰፖርት ፍሰቱን ለማቃለል አስቦ የሚሰራ ድርጅት መሆኑን ገልፀው ፤ነግር ግን የአዲስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት
ባለስልጣን ከራይድ ድርጅቱ ጋር ውል ገብተው የሚሰሩ መኪኖችን በማሰር እና ህጋዊ ባልሆነ ደረሰኝ በመቅጣት እንግልት እያደረሱባቸው መሆኑን ገልፀዋል፡፡
የህንንም ቅሬታቸውን ለመስሪያቤቱ በተደጋጋሚ ደብዳቤ ቢያሳውቁም መልስ በለማግኝታችን ቅሬታችንን ለህግ አግባብ እናቀርባለን በማለት ኃላፊዋ ትላንት ለጋዜጠኞች ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል፡፡
ምንጭ፦ አርትስ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ሂሳብ ተከፍሏል...
"ሰላም ፀግሽ! ይህ ምትመለከተው ከአጎና ደምበል መስመር የሚሰራ #ታክሲ ውስጥ ተለጥፎ ያየሁት ነው።" አብዱልፈታ መሃመድ
| ሂሳብ ተከፍሏል፦
√ለአቅመ ደካማዎች
√ለሃይኖት አባቶች
√የሚሊተሪ ዩኒፎርም ለለበሱ