TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
#update በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ሕገ ወጥ የመሬት ወረራ እየተበራከተ መሄዱን ሸገር ዘግቧል፡፡ በተለይ በወረዳ 9 በተገኙ ክፍት ቦታዎች ሁሉ በርካታ ሕገ ወጥ ቤቶች በመገንባት ላይ መሆናቸውን ነዋሪዎች ጠቁመዋል፡፡ የወረዳው ሃላፊዎችም ወረራው በሕገ ወጥ ደላሎች መሪነት የሚከናወን እውነተኛ ድርጊት መሆኑን አረጋግጠው፣ ርምጃ እንወስዳለን ሲሉ መናገራቸውን ዘገባው ጠቅሷል፡፡

Via #ሸገር_ራድዮ/wazema
@tsegabwolde @tikvahethiopia