TIKVAH-ETHIOPIA
@tikvahethiopia
1.53M
subscribers
60K
photos
1.52K
videos
215
files
4.18K
links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
加入频道
Join
TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
TIKVAH-ETHIOPIA
#update
የእስራዔል እና ቻይና ባለሙያዎች ዛሬ አውሮፕላኑ
#ከተከሰከሰበት
ቦታ ደርሰው የሟቾችን
#ሬሳ
በማፈላለጉና በመለየቱ ሥራ ሙያዊ እገዛ ሲያደርጉ ውለዋል። አሜሪካ ደሞ አደጋ መርማሪ ባለሙያዎቿን ወደ አዲስ አበባ መላኳን ኢምባሲው አስታውቋል።
#FBC
@tsegabwolde
@tikvahethiopia