#update ልሳነ አማራ⬆️
#ሙሉቀን_ተስፋውን ጨምሮ የልሳን አማራ አባላት አዲስ አበባ ሲገቡ በቦሌዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሲ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ ልሳነ አማራ መቀመጫው አሜሪካ ያደረገ ሲሆን በቅርቡ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት እንደሚገባ ማስታወቁ ይታወሳል፡፡
©AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ጋዜጠኛ እና አክቲቪስቱን #ሙሉቀን_ተስፋውን ጨምሮ የልሳነ ዐማራ አባላት የአማራ ብዙኃን
መገናኛ ድርጅትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የድርጅቱን #ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ያዩት ጎብኝዎቹ ዘመናዊ እና የተደራጀ ተቋም አይተናል ብለዋል። ድርጅቱ የአማራን ብሄርተኝነት ትኩረት አድርጎ ሊሰራ ይገባል ብለዋል፡፡ ‹‹የአማራ ብሄርተኝነት ለኢትዮጵያዊነት ዋስትና እንጅ የሚጣረስ አይሆንም፡፡›› ሲል ጋዜጠኛ እና አክቲቪስቱ ሙሉቀን ተስፋው ተናግሯል።
©አብመድ