#update ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከፕራይቬታይዜሽን አማካሪ ምክር ቤት ጋር የፕራይቬታይዜሽን ሂደቱ የደረሰበትን ደረጃ በተመለከተ ውይይት አካሄዱ። ይህ ገለልተኛ አማካሪ ምክር ቤት ከወራት በፊት የመንግሥት ኩባንያዎችን በከፊል ወደ ግል የማዛወር ሂደቱን እንዲከታተል የተቋቋመ አካል ነው።
ምንጭ :- ጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ :- ጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ኦሮሚያ እንዲሁም ከኦሮሚያ ወደ ተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመለስ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታወቀ።
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ #አድማሱ_ዳምጠው ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉት “የፖለቲካ ጥቅም በሚሰሩ ጥቂት አሻጥረኞች” በተቀነባበረ ሴራ ነው። “በምንም ምክንያት ዜጎች ከቀያቸው ተፈናቅለው ማየት አሳዛኝ ነው” ያሉት ሃላፊው የኦሮሚያ ክልል የመኸር እርሻ ከመጀመሩ በፊት ተፈናቃዮቸን ወደ ቀድሞ መኖሪያቸው ለመመለስ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቋል ብለዋል።
በመሆኑም ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወደ ኦሮሚያ ፣ ከጉጂ ዞንወደ ደቡብ ክልል እንዲሁም ከጌዴኦ ወደ ጉጂ የተፈናቀሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ ይከናወናል ብለዋል።
የክልሉ መንግስት ከፌዴራል እና ከአጎራባች የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስታት ጋር ዜጎችን መመለስን በተመለከተ ሰፊ ውይይት አድርጎ መግባት ላይ ተደርሷልም ነው ያሉት።
በክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሚመራ ልኡክ ከጉጂ ኦሮሚያ የተፈናቀሉ ዜጎችን በሚመከት ከደቡብ ክልል ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር ውይይት እያደረገ መሆኑንም አውስተዋል።
ከያዝነው ሳምንት ጀምሮም ተፈናቃዮቹን ወደ ኦሮሚያ የመመለሱ ስራ ይጀመራል ብለዋል።
ክልሉ ተፈናቃዮቹ እስኪቋቋሙ ድረስም የዘር አቅርቦትን ጨምሮ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግላቸው አረጋግጠዋል።
ዜጎች በሚመለሱበት ጊዜ ምንም አይነት የደህንነት ስጋት እንዳይፈጠርባቸው በጸጥታ በኩል በቂ ዝግጅት መደረጉንም ተናግረዋል።
በቀጣይም መሰል ችግር እንዳይፈጠር የኢፌዴሪ መንግስት በትኩረት ክትትል እንደሚያደርግ ቃል እንደገባላቸው አውስተዋል።
የኦሮሚያ ክልል ከሌሎች ክልሎች በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ማህበረሰቦች በጋራ የሚለሙባቸው መሰረተ ልማቶችን በመገንባት ለዜጎች አብሮነት የበኩሉን እንደሚወጣም አውስተዋል።
Via ENA

ለሚመለከተው አካል...
"ሰላም ፀግሽ! የኔን ጨምሮ የአብዛኛው ጓዶኞቼ ስልክ ባለፈው ሳምንታት ተዘግቶብናል። በተለይ በንግድ ስራ የምንቀሳቀስ ሰዎች የምንጠቀምበትን ስልክ ከተዘጋ ለከፍተኛ ኪሳራ እንደምንጋለጥ ግልፅ ነው። እኔን ጨምሮ 17 የሽያጭ ሰራተኛ ባለንበት የ9 ተዘግቷል እናም የመረጃ ክፍሉ ብናናግር የሲስተም ችግር እንደሆነ ተነግሮን መፍትሄው እስኪመጣ ቁጭ ብለን እንድንጠብቅ ተነግሮን ለ3 ሳምንት ያክል እየጠበቅንን ነው። ስራችንም እየተጎዳ ነው። አመሰግናለሁ!"

አዳማ‼️
በአዳማ ከተማ በጫት ጫኝ አውራጅ ማህበራትናበዘርፉ በተሰማሩ ነጋዴዎች መካከል የተፈጠረውአለመግባባት ለማረጋጋት በተደረገው ጥረት ወደ ነበረበት ሰላም መመለሱን ፖሊስ አስታወቀ።
የከተማዋ ፖሊሲ መምሪያ የህዝብ ግኑኝነት ዲቪዥን ኃላፊ ኮማንደር ዲኖ ይማም ለኢዜአ እንደገለጹት በአዳማ በተለምዶ ሃኒና አህመዴ በተባሉት አካባቢዎች በጫት ንግድ የተሰማሩ ማህበራት ወደ ህጋዊ የግብር ከፋይ መረብ እንዲገቡ ለማድረግ በአንድ የመሸጫ ማዕከል እንዲሰባሰቡ ይደረጋል። የተሰባሰቡትም በአስተዳደሩ በኩል ሁኔታዎችተመቻችቶ ነው።
በጫት ጫኝ አውራጅ ማህበር የተደራጁ የከተማዋ ወጣቶች ደግሞ ጥቅማችን ይቀርብናል በማለት የንግዱ ማህበረሰብ ወደ ማዕከሉ ገብተው ግብይት እንዳይፈፀም በመከልከላቸው ግጭት መፈጠሩን ኮማንደር ዲኖ አመልክተዋል።
ዛሬ ከሰዓት በፊት የተፈጠረ ይሄው ግጭት የፀጥታ አካላት ፈጥነው በመድረስ ችግሩ እንዳይባባስ በሚንቀሳቀሱበት ወቅት በወጣቶችና በጫት ጫኝ አውራጆች መካከል ችግሩ በመቀጠሉ በሰው አካል ላይ ጉዳት መድረሱን አስረድተዋል።
በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ዝርፊያና ንብረት #የማጥፋት ተግባር መፈፀሙንም ጠቁመዋል።
በአሁኑ ወቅት የፌዴራልና የክልሉ ልዩ ኃይል የተፈጠረውን አለመግባባትና ግጭት ለመቆጣጠር ባደረጉት ጥረት መረጋጋትና ሰላሙም ወደነበረበት መመለሱን አስታውቀዋል።
“በወጣቶች መካከል ወዥንብር በመፈጠር የራሳቸውን አጀንዳ ለማሳካት የሚጥሩ ኃይሎች አይጠፉም ” ያሉት ኮማንደር ዲኖ ፖሊስ በሰው አካል ላይ ጉዳት ያደረሱ፣በዝርፊያ የተሳተፉና የንብረት ጥፋት የፈጸሙ ግለሰቦችን አጣርቶ ለህግ ለማቅረብ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል።
የከተማዋ ህብረተሰቡ እንደተለመደው ሁሉ ህገ ወጦችን ለማጋለጥ ከፀጥታ አካላት ጎን በመቆም የድርሻውን እንዲወጣም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

የተማሩ ልጆቿን ያላከበረች ሐገር የትም አትደርስም! #የኔ_ትውልድ እውቀትና ሙያውን ያስከብራል።
(ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ)
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት በጠቅላላው 10,000 ገደማ ሐኪሞች የሚበልጥ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን ሐኪሞች በቺካጎ ከተማ ብቻ ይገኛሉ። እደግመዋለሁኝ! በአንዷ የአሜሪካ ስቴት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች ቁጥር ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ጠቅላላ ዶክተሮች ቁጥር ይበልጣል። >የህክምናው ጉድ ቢብስም በሁሉም የትምህርት ዘርፍ ጥሩ ደረጃ ላይ የደረሱ ኢትዮጵያውያን ይህቺን ምስኪን ሐገር ትተው ውጭ ይገኛሉ።
> አይለፍልሽ ያላት ሐገር ውስጥ ከተማረና ከሰራ ይልቅ ያወራና የደለለ ይከበርባታል። የእውነተኛ እድገቷ ሞተሮች የሆኑ ሊቃነ ጭንቅላቶቿን ለባዕድ ትገብራለች።
>አሁንም ጆሮ ያለው ይስማ መከበርና መጠቀም ያለበት የህዝብ አገልጋይ ከተዋረደና ጥቅሙን ከተከለከለ ጉዳቱ ከባድ ነው።
... የእውቀት ባለቤቶችና ሙያተኞች ተንቀው አፈ ቀላጤዎችና ገንዘብ አሳዳጆች የሚከበሩባት ሐገር አያልፍላትም። የሌሎች እውቀትና ባለሙያን የሚያከበሩ ሐገራት ጭራ እንደሆነችም ትቀራለች። ሐገርን የሚለውጥ፣ የሚያሳድግና ትብታቧን የሚፈታ የተማረ፣ ያነበበና የተመራመረ ትውልዷ እንጂ ቁጭ ብሎ የሚደሰኩረው አይደለም።
... የዚህች ሐገር አሰራርና አመለካከት ግን በተለይ በቅርብ አስርተ አመታት ውስጥ የተማረን ሰው አውርዶ አውርዶ መሬት ላይ አንጥፎታል። ስንት ሐገርና ህዝብን ሊጠቅሙ የሚችሉ አዕምሮዎች ተሰደዋል... ተገድለዋል... ተስፋ ቆርጠው በየስርቻው ቀርተዋል።
..
... ዛሬ ይህን ፅሑፍ የፃፍኩት ሰሞኑን እየተነሳ ላለው የኢትዮጵያ ሐኪሞች ጥያቄ በርካታ የማጣጣልና የወቀሳ ኮሜንቶችን ስላየሁኝ ነው። አዎ ሐኪሙ ለዘመናት ተገፍቷል፤ ይሄ የኔ ትውልድ ግን ይህንን የግፍ ቀንበር የሚሸከም አይደለም። ምክንያቱም ወጠጤ ካድሬ በቬ 8 እየተንፈላሰሰ 10 ዓመት ሙሉ ህፃናትን ሲያክም የቆየ የህፃናት ሐኪም ታክሲ መጋፋት ስለሌበት። ሌሊቱን ሙሉ ሳይተኛ የወገኑን ግሉኮስና ኦክስጅን ሲከታተል ያደረ እጩ ሐኪም ጥዋት ሲወጣ የቁርስ መብያ ገንዘብ ማጣት ስለሌለበት። ለአመታት ከታካሚዎቹ ጋር ሲጨነቅ የሚውልና የሚያድር ሬዝደንት ሐኪም የደከመው ጎኑን የሚያሳርፍበት ቤት ስለሚሻ። ከኢትዮጵያ በGDP የሚያንሱ ድሃ የአፍሪካ ሐገራት እንኳን የሐኪምን ክብር አውቀው ከኢትዮጵያ ሐኪሞች ደሞዝ በ5 እና 10 እጥፍ የሚበልጥ ደሞዝ መክፈላቸው የሐገራችን ሐኪሞች ክብር ማጣታቸውን ስለሚያመለክት።
... እናም ለዘመናት የጤናውና የትምህርቱን ስልጣን ይዛችሁ የገደላችሁን ካድሬዎች ቦታ ልቀቁ። ለአዲሱ ትውልድ አስተላልፉ!
#የኔ_ትውልድ_ይችላል!
#ለእውቀት_ባለቤት_ቦታ_ልቀቁ።
#ለተማረና_ለሚለፋ_ክብር_ይሰጥ።

ዜና እረፍት‼️
የቀድሞ #የድሬዳዋ_ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር #ግርማ_ጎሮ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። የዶ/ር ግርማን ህልፈት ተከትሎ የድሬዳዋ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች በአሁን ሰዓት የመታሰቢያ ፕሮግራም በማካሄድ ላይ ይገኛሉ።

ተፈናቃዮች ወደቀያቸው ሊመለሱ ነው...
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ኦሮሚያ እንዲሁም ከኦሮሚያ ወደ ተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመለስ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ ኦሮሚያ እንዲሁም ከኦሮሚያ ወደ ተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመለስ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ይህን ገፅ አናውቀውም፤ የኛም አይደለም!" #EBS
#የEBS ቴሌቪዥን ባልደረቦች ይህ ከላይ የሚታየው "አዲስ ነገር" የተሰኘው የቴሌግራም ቻናል የነሱ እንዳልሆነ ነግረውኛል። የሚተላለፉት መልዕክቶችም EBS ቴሌቪዥንን የሚወክሉ እንዳልሆነ ገልፀውልኛል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#የEBS ቴሌቪዥን ባልደረቦች ይህ ከላይ የሚታየው "አዲስ ነገር" የተሰኘው የቴሌግራም ቻናል የነሱ እንዳልሆነ ነግረውኛል። የሚተላለፉት መልዕክቶችም EBS ቴሌቪዥንን የሚወክሉ እንዳልሆነ ገልፀውልኛል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
አዳማ‼️ በአዳማ ከተማ በጫት ጫኝ አውራጅ ማህበራትናበዘርፉ በተሰማሩ ነጋዴዎች መካከል የተፈጠረውአለመግባባት ለማረጋጋት በተደረገው ጥረት ወደ ነበረበት ሰላም መመለሱን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማዋ ፖሊሲ መምሪያ የህዝብ ግኑኝነት ዲቪዥን ኃላፊ ኮማንደር ዲኖ ይማም ለኢዜአ እንደገለጹት በአዳማ በተለምዶ ሃኒና አህመዴ በተባሉት አካባቢዎች በጫት ንግድ የተሰማሩ ማህበራት ወደ ህጋዊ የግብር ከፋይ መረብ እን…
ከአዳማ ነዋሪዎች...
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዛሬ አዳማ የተፈጠረውን ክስተት አስመልክቶ የሰራው ዘገባ ሚዛናዊ አይደለም ሲሉ የTIKVAH-ETH የአዳማ ነዋሪዎች ገልፀዋል። ከዚህ ውጭም በአጠቃላይ በከተማው ውስጥ ከፍተኛ የመልካም አስተዳደር ችግር እየታየ እንዳለ ገልፀው የክልሉ መንግስት ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ ጠይቀዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዛሬ አዳማ የተፈጠረውን ክስተት አስመልክቶ የሰራው ዘገባ ሚዛናዊ አይደለም ሲሉ የTIKVAH-ETH የአዳማ ነዋሪዎች ገልፀዋል። ከዚህ ውጭም በአጠቃላይ በከተማው ውስጥ ከፍተኛ የመልካም አስተዳደር ችግር እየታየ እንዳለ ገልፀው የክልሉ መንግስት ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ ጠይቀዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሁን--ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ👆
የድሬዳዋ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ለቀድሞ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት ዶክተር ግርማ ጎሮ የመታሰቢያ ፕሮግራም እያካሄዱ ይገኛሉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የድሬዳዋ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ለቀድሞ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት ዶክተር ግርማ ጎሮ የመታሰቢያ ፕሮግራም እያካሄዱ ይገኛሉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካፒቴኖች እና የበረራ አስተናጋጆች በሰሞኑ የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ 8 ባልደረቦቻቸው (አንድ የበረራ ደህንነት ሰራተኛን ጨምሮ) ቤተሰቦች ለእያንዳንዳቸው 600,000 ብር የሚጠጋ ገንዘብ አበርክተዋል። የገንዘብ ድጋፉን ከቀናት በፊት በአደጋው ስፍራ በተዘጋጀው 40ኛ የማስታወሻ ቀን ላይ ያበረከቱ ሲሆን ለዚህም በአጠቃላይ ወደ 4.8 ሚልዮን ብር ገደማ አሰባስበው እንደሆነ ተሰምቷል።
Via @eliasmeseret
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via @eliasmeseret
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢትዮጵያን ከኤርትራ ጋር ከሚያገናኟት መንገዶች መካከል አንዱ የሆነው የቡሬ - አሰብ መንገድ በኤርትራ በኩል የተዘጋው “ከበላይ የመጣ #ትዕዛዝ ነው” በሚል እንደሆነ ቡሬ የምትገኝበት የኤሊዳር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብደላ ሱሌ ለጀርመን ራድዮ ተናግረዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ማምሻውን ወደ ቻይና አቀኑ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፊታችን ሚያዚያ 17 እስከ 19 ቀን በቤጂንግ በሚካሄደው የቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ ፎረም ላይ ለመሳተፍ ነው ወደ ቻይና ያቀኑት። ከአምስት አመት በፊት የተጀመረው ይህ ኢኒሼቲቭ ሃገራትን በትራንስፖርትና በመሰረተ ልማት ዝርጋታዎች ለማገናኘት ያለመ ነው። ቻይናም ኢኒሼቲቩ አብረው በትብብር የሚሰሩ የማዕቀፉ አባል ሀገራትን በተጨባጭ የሚጠቅም መሆኑን ትገልጻለች። የመጀመሪያው የኢኒሼቲቩ ፎረም ከሶስት አመት በፊት የተካሄደ ሲሆን፥ የአሁኑ ለሁለተኛ ጊዜ የሚካሄድ ይሆናል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia