በ10 ብር የሰው ህይወት እናትርፍ!
.
.
1000261069575 (ወ/ሮ ገነት)
15 ሺ ሰው የሚሳተፍበት እና ለ4 ቀን የሚቆይ የደግነት ዘመቻ!
10 ብር ብቻ ከአካውንታችን እንቀንስ!
10×15,000=150,000 ብር
አንድ ላይ ስንሆን ሁሉን እንችላለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
.
.
1000261069575 (ወ/ሮ ገነት)
15 ሺ ሰው የሚሳተፍበት እና ለ4 ቀን የሚቆይ የደግነት ዘመቻ!
10 ብር ብቻ ከአካውንታችን እንቀንስ!
10×15,000=150,000 ብር
አንድ ላይ ስንሆን ሁሉን እንችላለን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሞባይል ባንኪንግ የማትጠቀሙ፦ ወደ ስራ ስትሄዱ አልያም ወደ ትምህርት ተቋማችሁ ስትሄዱ እግረ መንገዳችሁን በባንክ 10 ብር ጣል አድርጋችሁ እለፉ! ውስጣዊ ደስታው ወደር የለውም!
የሰው ህይወት ለማትረፍ 10 ብር ...?
የ1 ሰው ህይወት ያሳስበናል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የሰው ህይወት ለማትረፍ 10 ብር ...?
የ1 ሰው ህይወት ያሳስበናል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የኢትዮጵያን ፍትህ ሥርዓት ለማሻሻል እና የሕግ የበላይነት እንዲሰፍን ለመደገፍ አውሮፓ ኅብረት የ10 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ይሰጣል። በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት ልዑክ ጆሃን ቦርግስታም ከጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት መዓዛ አሸናፊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱን ማሻሻል ስለሚቻልበት ሁኔታም ትላንት ውይይት ሲደረግ ውሏል፡፡
©wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#UpdateSport የግብፅ ፍርድ ቤት የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የቀድሞ ፕሬዚዳንት #ኢሳ_ሀያቱ ላይ የ27 ነጥብ 9 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ቅጣት ማሳለፉ ተነግሯል። የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው የግብፅ የኢኮኖሚ ፍርድ ቤት ሲሆን፥ ከኢሳ ሀያቱ በተጨማሪም የካፍ የቀድሞ ዋና ፀሃፊ ሂቻም ኤል አምራኒንም በተመሳሳይ የ27 ነጥብ 9 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ቅጣት ጥሏል።
©waltainfo
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©waltainfo
@tsegabwolde @tikvahethiopia
10 ብር የሰው ህይወት ማትረፍ ይችላል!
1000261069575 (ወ/ሮ ገነት)
.
.
#TIKVAHAID
ማንም አንገት አይድፋ
ማንም አይዝጋ በሩን
ነገም ወደኔ ቤት ነው
ብለን እንቁም ሁላችን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
1000261069575 (ወ/ሮ ገነት)
.
.
#TIKVAHAID
ማንም አንገት አይድፋ
ማንም አይዝጋ በሩን
ነገም ወደኔ ቤት ነው
ብለን እንቁም ሁላችን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ASTU🔝የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለጥያቄያችን መልስ የሚሰጠን አካል ጠፍቷል። ጥያቄያችንን በሰላማዊ መንገድ እያቀረብን ነው ብለዋል።
🔹በተቋሙ የመማር ማስተማሩ ሂደት ከተቋረጠ ቀናት ተቆጥሯል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔹በተቋሙ የመማር ማስተማሩ ሂደት ከተቋረጠ ቀናት ተቆጥሯል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባዔ በአርጀንቲና መዲና ቦነስ አይረስ ከተማ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል። የቡድን 20 አባል ሀገራት በጥቅሉ የዓለምን ሁለት ሦስተኛ ህዝብ የሚይዙ ሲሆን፥ 85 በመቶውን የዓለም ዓመታዊ ጠቅላላ ምርት እንደሚሸፍኑ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ የዘንድሮው የቡድን 20 አባል ሃገራት ጉባኤ “ፍትሐዊና ዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ቃል ለሁለት ቀናት የሚካሄድ ይሆናል።
©fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የኦነግ ሰራዊት አባላት🔝
ከመንግሥት ጋር በተደረገ ሥምምነት ወደ ሀገር ገብተው #በአርዳይታ የሥልጠና ማዕከል የሚገኘ የኦነግ ሠራዊት አባላት፦ “መንግሥት ለሥልጠና ብሎ እየወሰደብን የሚገኘው ግዜ ረጅም እና ያለአግባብ ነው፤ ወደ ቤተሰቦቻችን እንዲሸኙን እንፈልጋለን” ሲሉ ቅሬታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ገልፀዋል።
መንግሥት በበኩሉ ቆይታው የተራዘመው ከሥልጠናው #አስፈላጊነት አንፃር መሆኑን የገለፀ ሲሆን ከአንድ ወር ባልበለጠ ግዜ ውስጥ ሥልጠናው ተጠናቆ እንደሚሸኙ ሥምምነት ላይ መደረሱን ተገልጿል።
©VOA የአማርኛው አገልግሎት

የዜና #ስርቆሽ እና የራስ ያልሆነን መረጃ ወስዶ ባለቤቱን ያለመጥቀስ ነገር...
.
.
"መገናኛ ብዙሃን የራሳቸው ያልሆነን መረጃ ወይም ወሬ ሲወስዱ ለባለቤቱ ወይም ለምንጩ ተገቢውን እውቅና አለመስጠት እየተለመደ ነው፡፡ በኢንተርኔት የሚተላለፉ፣ እውቅና ከማይሰጡ መገናኛ ብዙሃን መካከል አንዱ #ድሬትዩብ ነው ይባላል።"
©ሸገር 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
.
.
"መገናኛ ብዙሃን የራሳቸው ያልሆነን መረጃ ወይም ወሬ ሲወስዱ ለባለቤቱ ወይም ለምንጩ ተገቢውን እውቅና አለመስጠት እየተለመደ ነው፡፡ በኢንተርኔት የሚተላለፉ፣ እውቅና ከማይሰጡ መገናኛ ብዙሃን መካከል አንዱ #ድሬትዩብ ነው ይባላል።"
©ሸገር 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ድሬቲዩብ፤ ሸገር FMን በሥም ማጥፋት ከሰሰ🔝
ሆቢኔት ሚድያ ኃ/የተ/የግል ማኅበር (ድሬቲዩብ)፤ በሸገር 101.2 ኤፍኤም ሬዲዮ በኩል "ያለ ተጨባጭ ማስረጃ የሥም ማጥፋት አድርሶብኛል" ሲል ለተቆጣጣሪው አካል የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ክስ አቀረበ፡፡
አቶ #ተሾመ_ታደሰ የድርጅቱ ዳይሬክተር ለባለስልጣኑ በጻፉት ደብዳቤ እንደገለጹት ሸገር ኤፍ.ኤም ሰኞ ህዳር 17 ቀን 2011 ዓ.ም በዜና ሽፋኑ "መገናኛ ብዙሃን የራሳቸው ያልሆነን መረጃ ለባለቤቱ ወይም ለምንጩ ተገቢውን ዕውቅና አለመስጠት እየተለመደ ነው፡፡
በኢንተርኔት የሚተላለፉ፣ ዕውቅና ከማይሰጡ መገናኛ ብዙሃን መካከል አንዱ ድሬቲዩብ ነው ይባላል" በሚል ያለአንዳች ተጨባጭ የሆነ ማስረጃ ለሕዝብ በሬዲዮ በማሰራጨት የድርጅታችንን መልካም ሥም እና ዝና በሐሰት በማጉደፍ ድርጅታችን በሕዝብ ዘንድ ያለውን ተአማኒነትና ተቀባይነት ላይ ያአለግባብ ሆን ብሎ ጉዳት አድርሷል ብለዋል፡፡
የድሬቲዩብ ዳይሬክተር በዚሁ ደብዳቤያቸው በሸገር የተፈጸመው ድርጊት የመረጃ ነጻነት አዋጅ ቁጥር 590/2000 እና ሌሎችንም የአገራችንን ሕጎች የሚጥስ ተግባር በመሆኑ ሸገር ኤፍ.ኤም ራዲዮ ተገቢውን ማስተባበያ በሕጉ መሠረት እንዲሰጥ ባለሥልጣኑን
ጠይቋል፡፡
አንድ ሥማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ ጋዜጠኛ ስለሁኔታው አስተያየታቸውን ተጠይቀው "ችግር እንኳን ቢኖር ተቀራርቦ መነጋገርና መፍታት እየተቻለ፤ ሸገር ሬዲዮ ራሱን የሥነ-ምግባር አስተማሪ አድርጎ የተወዳዳሪውን ሚድያ ሥም ማጥፋት ተግባር ውስጥ መግባቱ በሕግም ጭምር የሚያስጠይቅ ወንጀል ነው" ብለዋል፡፡
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን