ዛሬ በቃሊቲ ጉሙሩክ ጣቢያ የድንበር ተሻገር አሽከርካሪዎችና ረዳቶች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተጀምሯል!
#FTA
የድንበር አቋራጭ ከባድ የመኪና አሽከርካሪዎች እና ረዳቶች ለወረርሽኙ ካላቸው ተጋላጭነት አንጻር በወደቡ ገቢ ጭነት ሲያራግፉም ሆነ ወጪ ጭነት ሲጭኑ በሚኖረው ሂደት የዘመቻ ስራው በከፍተኛ ጥንቃቄ እየተከናወነ ይገኛል ተብሏል፡፡
ከአሁን በፊትም በወደቡ የሰው ንክኪ በሚበዛባቸው አካባቢዎች እንዲሁም ገቢ ጭነት ይዘው የሚገቡ ተሽከርካሪዎችን የጸረ ተህዋስያን ኬሚካል ርጭት የማካሄድ ፣ ማንኛውም አሽከርካሪና እና ረዳት ወደ ወደቡ ሲገባ እና ጭኖ ሲወጣ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክ እና የሙቀት ልኬት ማድረግ አስገዳጅ ሆኖ እየተሰራበት እንደሚገኝ ተገልጿል።
ዛሬ ግንቦት 07 ቀን 2012 ዓ/ም ደግሞ ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ጋር በመተባበር በአሽከርካሪዎች እና ረዳቶች ላይ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተጀመረ መሆኑን የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

በጅቡቲ ያገገሙ ሰዎች 935 ደረሱ!
የጅቡቲ ጤና ሚኒስቴር ባለፉት 24 ውስጥ 30 ሰዎች ማገገማቸውን ሪፖርት አድርጓል። አጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች 935 ደርሰዋል።
በሌላ በኩል 231 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 25 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን አሳውቋል።
በጅቡቲ አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 1,309 ደርሷል።
በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት የአንድ (1) ሰው ህይወት አልፏል፤ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 4 ደርሷል።

በትግራይ ክልል ለኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚውል 33 ሚሊዮን ብር መሰብሰቡን የክልሉ ግብረ ሃይል ገልጿል።
የህጻናት አድን ድርጅት በበኩሉ ለቫይረሱ መከላከያ ድጋፍ እንዲውል በ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር የገዛቸውን የተለያዩ ቁሳቁሶች ለትግራይ ማእከላዊ ዞን አስተዳደር ዛሬ አስረክቧል።
የትግራይ ክልል ንኡስ ግብረ ሃይል ዛሬ በሰጠው መግለጫ የትግራይ ህዝብ ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አስተላልፏል - #ena
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የህጻናት አድን ድርጅት በበኩሉ ለቫይረሱ መከላከያ ድጋፍ እንዲውል በ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር የገዛቸውን የተለያዩ ቁሳቁሶች ለትግራይ ማእከላዊ ዞን አስተዳደር ዛሬ አስረክቧል።
የትግራይ ክልል ንኡስ ግብረ ሃይል ዛሬ በሰጠው መግለጫ የትግራይ ህዝብ ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አስተላልፏል - #ena
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#DrLiaTadesse በኢትዮጵያ ተጨማሪ 15 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል! ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,707 ላቦራቶሪ ምርመራ 15 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 287 ደርሷል። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሁሉም ወንድ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ እድሜያቸው ከ17 እስከ 38 ዓመት የሆኑ ናቸው። ቫይረሱ የተገኘባቸው 8…
#DrLiaTadesse
ዛሬ በፌደራል ደረጃ በተሰጠው የኮቪድ-19 ዕለታዊ መረጃ ላይ በቤንሻንጉል ጉሙዝ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሁለት (2) ሰዎች ከታች ጉባ ለይቶ ማቆያ ተብሎ የተጠቀሰው #በስህተት መሆኑንና የጉባ ነዎሪዎች ቢሆኑም #በፓዌ ለይቶ ማቆያ የሚገኙ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ #ከይቅርታ ጋር አሳውቀዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዛሬ በፌደራል ደረጃ በተሰጠው የኮቪድ-19 ዕለታዊ መረጃ ላይ በቤንሻንጉል ጉሙዝ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሁለት (2) ሰዎች ከታች ጉባ ለይቶ ማቆያ ተብሎ የተጠቀሰው #በስህተት መሆኑንና የጉባ ነዎሪዎች ቢሆኑም #በፓዌ ለይቶ ማቆያ የሚገኙ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ #ከይቅርታ ጋር አሳውቀዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ስሎቬኒያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ #ማብቃቱን አወጀች!
የስሎቬንያ መንግስት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ማብቃቱን በይፋ አወጀ። ሀገሪቱ ወረርሽኙ (ኮቪድ-19) ማብቃቱን ያወጀች #የመጀመሪያዋ የአውሮፓ ሀገር ሆናለች።
የሀገሪቱ መንግስት እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ባለፉት 2 ሳምንታት ከ7 በታች አዲስ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ መመዝገቡን ተከትሎ ነው ተብሏል።
#NIPH የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ መቀነስ አሳይቷል ፤ ባለፉት 14 ቀናት የተመዘገበው 35 ኬዝ ብቻ ነው ብሏል።
ከተለያዩ የአውሮፓ ህብረት ሀገራት ወደ ስሎቪኒያ የሚገቡ ሰዎች ከዚህ በኃላ ኳራንታይ መግባት አይጠበቅባቸውም ተብሏል።
ከአውሮፓ አባል ሀገራት ውጭ የሚመጡና የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች የሚታይባቸው የውጭ ዜጎች ግን ለ14 ቀናት ኳራንታይ መግባት ይጠበቅባቸዋል።
የስሎቪኒያ መንግስት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ማብቃቱን ይፋ ቢያደርግም አሁንም በሽታው የመሰራጨት እድል ስላለው የመከላከል እርምጃዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልጿል።
እስሁን ድረስ በስሎቬኒያ 1,465 ሰዎች በቫይረሱ መያቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህ መኃል 103 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፤ 270 ሰዎች አገግመዋል።

ለስፖርት ወዳጆች!
በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት ለሁለት (2) ወራት ተቋርጦ የነበረው የጀርመን ቡንደስሊጋ #በነገው ዕለት ዳግም ይጀምራል።
Via @TIKVAHETHSPORT (ቲክቫህ ስፖርት)

ኩባ!
ኩባ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 1,840 ሰዎች መካከል 1,425 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና #አገግመዋል ፤ 79 ሰዎች ሞተዋል።
ኩባ የጤና ባለሞያዎቿን ወደተለያዩ ሀገራት በመላክ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት የሚደረገውን ጥረት እያገዘች እንደሆነ ይታወቃል።

#BREAKING
ኤርትራ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ከተረጋገጠ ሰላሳ ዘጠኝ (39) ሰዎች መካከል ሁሉም ማገገማቸውን የኤርትራ ጤና ሚኒስቴር ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ሪፖርት አድርጓል።
የመጨረሻው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ታማሚ ከበሽታው ሙሉ በሙሉ #አገግሞ ዛሬ ከሆስፒታል መውጣቱ ታውቋል።
(ኤርትራ በቫይረሱ የታይዙ 39 ፣ ሞት 0 ፣ ያገገሙ 39)

#COVID19
የኢትዮጵያና የጎረቤት ሀገራት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወቅታዊ መረጃ ፦
- ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 1,964፣ ሞት 91፣ ያገገሙ 205
- ጅቡቲ በቫይረሱ የተያዙ 1,309 ፣ ሞት 4 ፣ ያገገሙ 935
- ሶማሊያ በቫይረሱ የተያዙ 1,284፣ ሞት 53 ፣ ያገገሙ 135
- ኬንያ በቫይረሱ የተያዙ 781 ፣ ሞት 45 ፣ ያገገሙ 284
- ኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ 287 ፣ ሞት 5 ፣ ያገገሙ 112
- ደቡብ ሱዳን በቫይረሱ የተያዙ 235 ፣ ሞት 3፣ ያገገሙ 4
- ኤርትራ በቫይረሱ የተያዙ 39 ፣ ሞት 0 ፣ ያገገሙ 39

ከNova Connection ዋሽንግተን ዲሲ የተላከ መልዕክት ፦
በአንጋፋና ታዋቂ አትሌቶች መሪነት ፣ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት በኢንተርኔት የታገዘ የቨርቿል ሩጫ ተዘጋጅቷል!
በዝግጅቱ የሚሳተፉ አትሌቶች ደራርቱ ቱሉ፣ ቀነኒሳ በቀለ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ ገንዘቤ ዲባባ፣ ስለሺ ስህን፣ ፋጡማ ሮባ ፣ ሚሊዮን ወልዴ እና እጅጋየሁ ዲባባ ይገኙበታል።
በዝግጅቱ ታዋቂ አትሌቶች በያሉበት ቦታ ሆነው ፣ በቪድዮ ተራ በተራ እየሮጡና ጆግ እያደረጉ ለውድድሩ በተዘጋጀ ዙም (Zoom) በተሰኘ መተግበሪያ ላይ በቀጥታ በማህበራዊ ሚዲያ ከተሳታፊዎች ጋር የሚሮጡበት ነው።
በዙም (ZOOM) መተግበሪያ ላይ በቀጥታ የሚሳተፉ ሰዎች በየትኛውም የዓለም ክፍል ከሚኖር ኢትዮጵያዊ ጋር እየተያዩ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ሆነው የሚካፈሉበት ውድድር ሲሆን ይህ እድል ቀድመው ለሚመዘገቡና የቴክኖሎጂው አቅም ለሚፈቅደው 1 ሺህ ሰው የሚቀርብ ይሆናል።
ከዝግጅቱ የሚገኘው ገቢ በኮቪድ-19 ዚሪያ ሀገራችን ውስጥ ለሚሰሩ ሁለት መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ይበርከታል የብለናል።
ተጨማሪ Email : [email protected] ወይም +1-469-951-6951 መደወል ይቻላል።

ጣልያን የበረራ እገዳዋን ልታነሳ ነው!
በጣልያን ከሰኔ 3 ጀምሮ #በረራ እንዲጀመር የሚፈቅድ ስምምነት በአገሪቱ መንግሥት ተፈረመ። ሌሎች የእንቅስቃሴ ገደቦችም እየላሉ ነው። ወደ አገሪቱ እንዲሁም ከአገሪቱ ውጪ የሚደረጉ በረራዎች ይጀመራሉ ተብሏል።
ከግዛት ግዛት የሚደረግ በረራ ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብም ሰኔ 3 ይነሳል። ጣልያን ከመላው ዓለም ክፉኛ በኮቪድ-19 ተጠቅታለች። ከፍተኛ የሟቾች ቁጥርም አስመዝግባች። ሆኖም ባለፉት ቀናት በበሽታው የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በእጅጉ ቀንሷል - #BBC

#DonaldTrump
"የኮቪድ-19 ክትባት ሰራም አልሰራም አሜሪካ ወደቀደመ እንቅስቃሴዋ ትመለሳለች" - ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ
(በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8)
ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዚህ ዓመት መጨረሻ ላይ በሽታውን በቁጥጥር ስር እናውለዋለን ሲሉ ተናግረዋል።
ፕረዝደንቱ ፤ የአሜሪካ ሳይንሲስቶች ይፋ ያደረጉትና በቅርቡ በሰዎች ላይ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለውን ክትባትም ፍጥነት አድንቀዋል፡፡
ምንም እንኳን በዝንጀሮ ላይ የተሞከረው ክትባት ተስፋ አሳይቷል ቢባልም ያም ሆነ ይህ ክትባቱ ተስፋ ሰጪም ሆነ አልሆነ አሜሪካዊያን ወደ መደበኛ እቅስቃሴያቸው ይመለሳሉ ሲሉም ተናግረዋል፡፡
በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ100 በላይ ኮሮና ቫይረስን (ኮቪድ-19) ይከላከላሉ የተባሉ ክትባቶች ሙከራ እየተደረገባቸው መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል።

ሉፍታንዛ ዳግም በረራውን ሊጀምር ነው!
ሉፍታንዛ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት አቋርጦ የነበረውን አንዳድን በረራዎችን በድጋሚ ሊጀምር መሆኑን አሳውቋል።
አየር መንገዱ ወደ ሎስአንጀለስ፣ቶሮንቶና ሙባይን ጨምሮ ወደሌሎች መዳረሻዎች ከቀጣይ ወር ጀምሮ የተቋረጠው በረራ ዳግም እንደሚጀምር ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ሉፍታንዛ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት አቋርጦ የነበረውን አንዳድን በረራዎችን በድጋሚ ሊጀምር መሆኑን አሳውቋል።
አየር መንገዱ ወደ ሎስአንጀለስ፣ቶሮንቶና ሙባይን ጨምሮ ወደሌሎች መዳረሻዎች ከቀጣይ ወር ጀምሮ የተቋረጠው በረራ ዳግም እንደሚጀምር ገልጿል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#Lebanon
እንደ ሌባኖስ ጤና ሚኒስቴር መረጃ #በሌባኖስ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች መካከል ስምንት (8) ኢትዮጵያዊያን ይገኙበታል።
በቤይሩት የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ግን ስለተጠቀሰው አሃዝ ከአገሪቱ መንግሥት የተሰጠው መረጃ #እንደሌለ ለቢቢሲ የአማርኛው አገልግሎት ተናግሯል።
ተጨማሪ ያንብቡ https://telegra.ph/BBC-05-16-2

አሜሪካ ለWHO ያገደችውን መዋጮ በከፊል ልትለቅ ነው!
(በኢዜአ)
አሜሪካ ለዓለም ጤና ድርጅት ያገደችውን መዋጮ በከፊል ልትለቅ መሆኑን አልጀዚራ ዘገበ።
አልጀዚራ የትራምፕ አስተዳደር ያዘጋጀውን ረቂቅ ደብዳቤ ዋቢ አድርጎ እንዳመለከተው አገሪቱ ለድርጅቱ ከምትከፍለው መዋጮ ገሚሱን ለመስጠት ተስማምታለች።
አገሪቱ የምትከፍለው መጠን ‘’ቻይና ከምታወጣው ያላነሰ’’ እንዲሆንም መወሰኑንም ገልጿል።
የድርጅቱ ዋነኛ መዋጮ ትመድብ የነበረችው አሜሪካ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ በተፈጠረ ውዝግብ መዋጮዋን ከአንድ ወር በፊት ማቆሟ ይታወሳል።
አሜሪካ ድርጅቱን ‘’ለቻይና ያደላል። መረጃም ይደብቃል’’ የሚል ክስ እንዳቀረበችም ይታወቃል።
አሜሪካ ለድርጅቱ በየዓመቱ የምትሰጠው መዋጮ 400 ሚሊዮን ዶላር ነበር።
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም አሜሪካ ውሳኔዋን እንድታጤነው ሲጠይቁ ነበር።

ኤርትራ ከኮቪድ-19 ታማሚዎች #ነፃ ሆናለች!
የኤርትራ መንግስት ምንም እንኳን በቫይረሱ የተያዙ ሁሉም ሰዎች ቢያገግሙም ቫይረሱ ሙሉ በሙሉ #ጠፍቷል ማለት ስላልሆነ አሁንም ህዝቡ ጥንቃቄ እንዳይለየው መክሯል።
ቫይረሱ በመላ አገሪቱ በቁጥጥር ሥር መዋሉ እንዲረጋገጥ ዜጎች መንግሥት ያወጣውን ሕግ እንዲያከብሩ #ማሰባቢያ ተሠጥቷል።
PHOTO : #EritreanPress , #BBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኤርትራ መንግስት ምንም እንኳን በቫይረሱ የተያዙ ሁሉም ሰዎች ቢያገግሙም ቫይረሱ ሙሉ በሙሉ #ጠፍቷል ማለት ስላልሆነ አሁንም ህዝቡ ጥንቃቄ እንዳይለየው መክሯል።
ቫይረሱ በመላ አገሪቱ በቁጥጥር ሥር መዋሉ እንዲረጋገጥ ዜጎች መንግሥት ያወጣውን ሕግ እንዲያከብሩ #ማሰባቢያ ተሠጥቷል።
PHOTO : #EritreanPress , #BBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ኤርትራ ከነገ ጀምሮ ሰፊ ምርመራ ታደርጋለች!
ኤርትራ ከነገ ግንቦት 9/2012 ዓ/ም ጀምሮ ሰፋ ያለ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ምርመራ እንደምትጀምር አሳውቃለች። ምርመራው በቅድሚያ በአስመራ ከተማ የሚጀመር ሲሆን ከዛም በሀገሪቱ የድንበር ከተሞች፣ እንዲሁም መንደሮች ይደረጋል።