ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ🔝የተቋሙ ተማሪዎች ከሰሞኑን በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል እና ኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች በተፈፀመውን ግድያ የተሰማቸውን #ሀዘን ገልፀዋል። በሻማ ማብራት ስነ ስርዓትም አከናውነዋል።
@tsegabwolde @tiivahethiopia
@tsegabwolde @tiivahethiopia
ግጭቱ ቆሟል-ማዕከላዊ ጎንደር‼️
ሰሜን-ምዕራብ ኢትዮጵያ ማዕከላዊ ጎንደር #ጭልጋ_ወረዳ እና አካባቢዉን ሲበጠብጥ የነበረዉ ግጭት እና ሁከት #መቆሙን የአካባቢዉ ነዋሪዎች እና ባለስልጣናት እስታወቁ።
የአማራ መስተዳድር ባለሥልጣናት እንዳሉት የቅማንት ብሔረሰብ አባላት በሚኖሩባቸዉ አካባቢዎች በተቀሰቀሰዉ ግጭት በትንሽ ግምት ስምንት ሰዎች ተገድለዋል። ሰባት መኖሪያ ቤቶች እና ወፍጮ ቤቶችም ተቃጥለዋል። የአካባቢዉ ነዋሪዎች ግን የሟቾቹን ቁጥር እና የጠፋዉን ንብረት መጠን ባለሥልጣናቱ ከገለፁት ከፍ ያደርጉታል።
የፌደራሉና የመከላከያ ጦር ባካባቢዉ ከሠፈረ ወዲሕ ግን በአብዛኞቹ አካባቢዎች ግጭቱ መቆሙን የአማራ መስተዳድር የፀጥታ ጉዳይ ኃላፊ ብርጌድየር ጄኔራል #አሳምነዉ_ፅጌ አስታዉቀዋል። ማዕከላዊ ጎንደር የሚኖሩት የቅማንት ብሔረሰብ አባላት የራሳቸዉ መስተዳድር እንዲኖራቸዉ ጥያቄ ካነሱ ካለፈዉ ዓመት ወዲሕ አባካባቢዉ ጠብ እና ግጭት ተለይቶት አያዉቅም።
ምንጭ፦ የጀርመን ድምፅ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ኢትዮጵያ ሳተላይት ልታመጥቅ ነው🔝
ኢትዮጵያ ሳተላይት በአዲሱ አመት መስከረም ውስጥ ልታመጥቅ ነው። ለምርምርና ለልማት ጉዳዮች የታሰበችው ሳተላይት የንድፍ ሥራ ተጠናቅቆ ወደ ግንባታና ምርት ምዕራፍ መሸጋገሩን የኢትዮጵያ የኅዋ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር #ሰሎሞን_በላይ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።
በስምንት ሚሊዮን ዶላር ወጭ እየተገነባች ያለችውና ለውንጨፋ ስትደርስ ሰባ ኪሎግራም የምትመዝነው “ኢትዮሳት-ዋን” ምኅዋር ላይ የምታርፈው የፊታችን መስከረም 5/2012 ዓ.ም. እንደሆነ ታውቋል።
ውንጨፋው በተሣካ ሁኔታ ተከናውኖ ኢትዮሳት ዋን ሰማዩ ላይ ቦታዋን በያዘች በአራተኛው ቀን የመላ ኢትዮጵያን ሙሉ መረጃ፣ ከሃምሣ ቀናት ውስጥ ደግሞ የድፍን ዓለምን ሙሉ መረጃ #እንጦጦ ለሚገኘው የመቆጣጠሪያና የክትትል ጣቢያ እንደምትመግብ ዶ/ር ሰሎሞን ተናግረዋል።
ከወጭው ሰባ አምስት ከመቶውን የሚሸፍነው በዓለምአቀፍ አጋርነትና ልገሣ የቻይና መንግሥት ሲሆን ሁለት ሚሊየን ዶላሩ የሚሸፈነው በኢትዮጵያ እንደሆነ ተገልጿል።
ሙሉ በሙሉ ለሲቪል አገልግሎት ትውላለች የተባለችው የመጀመሪያዪቱ የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የምትወነጨፈው ከቻይና ሲሆን የውንጨፋውን ክንዋኔ በቀጥታ ሥርጭት በመገናኛ ብዙኃን ለማስተላለፍ ኢንስቲትዩታቸው እንደሚሠራ ዳይሬክተሩ ዶ/ር ሰሎሞን በላይ አመልክተዋል።
ዓለምአቀፍ ደረጃውን የጠበቀው ስያሜዋ እንዳለ ሆኖ በተጨማሪ ኢትዮጵያዊ ስም ልትሰጧት አላሰባችሁም ነበር ወይ ተብለው የተጠየቁት ዶ/ር ሰሎሞን የመጀመሪያው ሃሣብ ኢትዮጵያን እንደአንድ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያንንም እንደኢትዮያዊያን በአንድነት ማንፀባረቅና በዓለም ደረጃም እንደዚያው ማሳወቅ መሆኑን ጠቁመው ወደፊት ኢትዮጵያ የራሷን ሣተላይቶች እራሷ እያመረተች እራሷ ስታስወነጭፍ ሃገር በቀል ስሞችን እየሰጠች ልትልክ እንደምትችል ተናግረዋል።
ኢትዮሳት ዋን የኢትዮጵያን የገፀ-ምድርና የከርሰ-ምድር ሃብቶች ለማሰስ፣ ምርምር ለማድረግና ለማልማት ጉዳዮች፣ ለተፈጥሮዋ አካባቢ ጥበቃ፣ ለጤናና ለሌሎችም በርካታ አገልግሎቶች እንደምትውል ታውቋል።
ምንጭ፦ VOA አማርኛው አገልግሎት

Alert‼️የፌደራል እና የመከላከያ ሀይል #ደንቢያ አካባቢ ያለውን ሁኔታ #በልዩ_ትኩረት እንዲከታተሉት በአካባቢው የሚገኙ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቆላ-ዲባ🔝በአካባቢው የሚገኙ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት አሁንም "ለደንቢያ" ልዩ ትኩረት እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል። የጀርመን ድምፅ ያቀረበውን መረጃ እና የክልሉ ባለስልጣን የሰጡትን ቃልም አጣጥለውታል። አሁንም መንግስት ፈጣን የመፍትሄ እርምጃ እንዲወስድ አስገንዝበዋል።
ፎቶ-(Eri)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ-(Eri)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ቅዳሜ እና እሁድ ኢትዮጵያችን!
-------
🔹ነገ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት #በመቀለ_ከተማ የድጋፍ ሰልፍ አዘጋጅቷል።
🔹ኢሕአፓ የተመሰረተበትን 46ኛ አመት ነገ ከቀኑ 8 ሰዐት በአዲስ አበባ #ዋቢሸበሌ ሆቴል ያከብራል።
🔹ሕገ መንግስቱ የጸደቀበት ቀን/የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ነገ በአዲስ አበባ ከተማ ይከበራል።
🔹ዜጎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴና #የጤና ምርመራ እንዲያደርጉ ለማነቃቃት እሁድ በአዲስ አበባ የተወሰኑ መንገዶች ከትራፊክ እንቅስቃሴ ነፃ ይሆናሉ።
ምንጭ፦ elu
@tsegabwolde @tikavhethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
“ኢትዮጽያ ከእንግዲህ በሗላ መስፋት አንጂ #መጥበብ ኣይሆንላትም፤ አይገባትም። መጥበብ ውድቀት ሰለሆነ። ማነስ ውድቀት ስለሆነ። ለእኛ የሚያስፈልገን መስፋት ነው።”
🔹ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ🔹
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔹ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ🔹
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የጅማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር #ዐብይ_አህመድ በተገኙበት ዛሬ Dec. 8/2018 ይመረቃል።
©Dan(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©Dan(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መቀለ🔝በመቀለ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ ይገኛል። በዚህ ሰልፍ ላይ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ የከተማይቱ እና አጎራባች ከተሞች የሚኖሩ ዜጎች ተሳትፈውበታል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን ለመጎብኘት የሚገቡትን የሱዳኑን ፕሬዝዳንት #ዑመር-አልበሽር እና የጅቡቲ ፕሬዝዳንት #እስማኤል_ዑመር_ጊሌን ዛሬ ህዳር 29 ረፋድ በጅማ አየር ማረፊያ ለመቀበል ተዘጋጅተዋል።
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update በአፍሪካ ውስጥ ስመጥር ከሆኑት የፎቶ ፌስቲቫሎች ከፍተኛ ቦታ ያለው #አዲስ_ፎቶ_ፌስት በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ሸራተን ሆቴል ተከፍቷል። ለአምስተኛ ጊዜ በተካሄደው በዚህ አውደ ርዕይ ላይ ከ61 ሃገራት የተውጣጡ 152 የፎቶ ባለሙያዎች ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ።
©BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia