TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.5K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
#Seychelles #Palestine #Jordan

በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙት የጆርዳን፣ የሲሼልስ እና የፍልስጤም አምባሳደሮች በዛሬው ዕለት የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ አቅርበዋል።

አምባሳደሮቹ የደብዳቢያቸውን ቅጂ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሮቶኮል ምክትል ሹም አምባሳደር አለማየሁ ሰዋገኝ ነው ያቀረቡት።

የአሁን የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎችን በተመለከተም ለአምባሳደሮቹ ገለፃ እንደተደረገለቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

@tikvahethiopia