TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.5K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ዕለታዊ : ንግድ ባንክ ምዛሬውን በትላንትናው ተመን ሲያስቀጥል በግል ባንኮችም ዛሬ ያን ያህል ለውጥ የለም።

በንግድ ባንክ ዛሬ ዶላር እንደትላንቱ መግዣው 95.6931 ሲሆን መሸጫው 101.4347 ነው።

የሌሎችም ሀገራት ምንዛሬ በትላንቱ ቀጥሏል።

ባንኩ ከቅዳሜ አንስቶ ተመሳሳይ የምንዛሬ ተመን እየተጠቀመ ነው።

እስካሁን ድረስ
ዕለታዊ ምዛሬያቸውን ይፋ ያደረጉ የግል ባንኮችም ቢሆኑ የአብዛኞቹ ምንዛሬያቸው ከትላንት ብዙ የሚለይ አይደለም።

(የዛሬ ሐምሌ 30/2016 ዓ/ም የባንኮች
ዕለታዊ ምንዛሬ ከላይ ተያይዟል)

@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ዕለታዊ : ንግድ ባንክ ዛሬ ለ4ኛ ተከታታይ ቀን የውጭ ምንዛሬው ላይ ምንም የተለየ ለውጥ ሳያደርግ ቀርቧል።

ዶላር እንደትላንቱ 95.6931 ይገዛል ፣ 101.4347 ይሸጣል።

በአብዛኛዎቹ የግል ባንኮች ላይም ከሰሞኑን የተለየ ጭማሪ የታየበት የውጭ ምንዛሬ ዋጋ አልወጣም።

በተለያዩ ባንኮች ያለው የዕለቱ የውጭ ምንዛሬ ከላይ ተያይዟል።

@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ዕለታዊ  : ዛሬ የግል ባንኮችም የውጭ ምንዛሬ ዋጋቸውን ጨምረው መጥተዋል።

ባለፉት ቀናት ተረጋግቶ የቆየው የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ጭማሪ አሳይቷል።

አንዳንድ የግል ባንኮች 1 የአሜሪካን ዶላር እስከ 103 ብር ድረስ እንደሚገዙ አሳውቀዋል።

መሸጫው አንዳንዶቹ ጋር 112 ፣ 113 ፣ 114 ብር ፣ አንዳንዶቹ 115 ብር አንዳንዶቹ ጋር ደግሞ እስከ 117 ብር መድረሱን መመልከት ተችሏል።

ምንም እንኳን የውጭ ምንዛሬ አሁንም እንደ ልብ ማግኘት ባይቻልም ባንኮች የምንዛሬ ዋጋቸውን በየዕለቱ እያሳወቁ ናቸው።

@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ዕለታዊ  : ዛሬ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲሁም በተለያዩ የግል ባንኮች ያለው የዛሬው ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ከላይ ተያይዟል።

(ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም)

@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ዕለታዊ : የዶላር ምንዛሬ ዋጋ ጨመረ።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ ጭማሪ አሳይቷል።
የሌሎችም ምንዛሬ ዋጋ ጨምሯል።

(ንግድ ባንክ)

💵 አንድ የአሜሪካ ዶላር መግዣ 102.9899 ፤ መሸጫ 113.2889

💷 ስተርሊግ መግዣ ው125.5507 ፤ መሸጫው 138.7004

💶 ዩሮ መግዣ 112.5577 ፤ መሸጫ 123. 8134

🇰🇼 የኩዌት ዲናር መግዣው 321.2233 መግዣ ፤ መሸጫው 354.8592

🇦🇪 የUAE ድርሃ መግዣ 28.0428 ፤ መሸጫው 30.8471

በግል ባንኮች ደግሞ የአንዱ የአሜሪካ ዶላር መግዣ ከ103 ብር አንስቶ እስከ 119 ብር ደርሷል።

(
ዕለታዊ የባንክ ምዛሬ ከላይ ተያይዟል)

(ነሐሴ 7/2016 ዓ/ም

@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ዕለታዊ

አንዱ አሜሪካን ዶላር ዛሬ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 103.9699 መግዣው ፤ በ114.6788 መሸጫ ተቆርጦለታል።

በግል ባንኮችም፥ ከ103 ብር አስንቶ (መግዣው) እስከ 117 ብር ድረስ እየተሸጠ ነው።

(የዛሬ ነሐሴ 9 የውጭ ሀገር ምንዛሬ ዋጋ ዝርዝር ከላይ ይመልከቱ)

@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ዕለታዊ : የዶላር ምንዛሬ ዋጋ ላይ ጭማሪ ታይቷል።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ ጭማሪ አሳይቷል። የሌሎችም ምንዛሬ ዋጋ ላይ መጠነኛ ጨማሪ ታይቷል።

(ንግድ ባንክ)

💵 አንድ የአሜሪካ ዶላር መግዣ 104.0934 ፤ መሸጫ 115.3244

💷 ስተርሊግ መግዣው 128.1856፤ መሸጫው 142.6853

💶 ዩሮ መግዣ 114.4293 ፤ መሸጫ 126. 7877

🇰🇼 የኩዌት ዲናር መግዣው 324.8780 መግዣ ፤ መሸጫው 361.6181

🇦🇪 የUAE ድርሃ መግዣ 28.3398 ፤ መሸጫው 31.4004

በግል ባንኮች ደግሞ የአንዱ የአሜሪካ ዶላር መግዣ ከ103 ብር አንስቶ እስከ 119 ብር ድረስ መሸጫ ተቆርጦለታል።

(
ዕለታዊ የባንክ ምዛሬ ከላይ ተያይዟል)

(ነሐሴ 11/2016 ዓ/ም

@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#ዕለታዊ : የዶላር ምንዛሬ ዋጋ ላይ ጭማሪ ታይቷል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ ጭማሪ አሳይቷል። የሌሎችም ምንዛሬ ዋጋ ላይ መጠነኛ ጨማሪ ታይቷል። (ንግድ ባንክ) 💵 አንድ የአሜሪካ ዶላር መግዣ 104.0934 ፤ መሸጫ 115.3244 💷 ስተርሊግ መግዣው 128.1856፤ መሸጫው 142.6853 💶 ዩሮ መግዣ 114.4293 ፤ መሸጫ 126. 7877 🇰🇼 የኩዌት ዲናር መግዣው 324.8780…
#ዕለታዊ_ምንዛሬ 

የዶላር ዋጋ ባለፉት ተከታታይ ቀናት ከነበረው ዛሬ ጭማሪ አሳይቷል።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት 7 ቀናት ጭማሪ ሳይታይ ወጥ ሊባል የሚችል የምንዛሬ ዋጋ ነበር።

በዛሬው ዕለት ዶላር መግዣው ወደ 105.4304 ከፍ ሲል መሸጫው ወደ 117.0277 ጨምሯል።

ፓውንድ መግዣው 132.5631 ፤ መሸጫው 147.8322 ገብቷል።

ዩሮ 116.7747 መግዣው ሲሆን 129.6199 መሸጫው ነው።

በግል ባንኮች አንዱ ዶላር መግዣው ከ104 ብር አንስቶ እስከ 120 ብር ድረስ እየተሸጠ ነው።

(በተለያዩ የግል ባንኮች ያለው የምንዛሬ ዋጋ ከላይ ተያይዟል)

@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ዕለታዊ_ምንዛሬ 

የዶላር ምንዛሬ ዋጋ ዛሬ ጭማሪ አሳይቷል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ4 ቀን በኃላ ጭማሪ የታየበት የምንዛሬ ዋጋ ይፋ አድርጓል።

በዛሬው ዕለት ዶላር መግዣው ወደ 106.3684 ከፍ ሲል መሸጫው ወደ 118.0689 ገብቷል።

ፓውንድ መግዣው 133.1839 ፤ መሸጫው 148.5244 ሆኗል።

ዩሮ 117.4626 መግዣው ሲሆን 130.3835 መሸጫው ነው።

በግል ባንኮች አንዱ ዶላር መግዣው ከ105 ብር አንስቶ እስከ 120 ብር ድረስ እንዲሸጥ ተቆርጣል።

ከግል ባንኮች አንዱ የሆነው ወጋገን ባንክ የዶላር መግዣው ዋጋውን ከፍተኛ አድርጓል። አንዱን ዶላር እኔ 115.0001 ገዛለሁ ስሸጥ ደግሞ 119.2636 ነው ብሏል።

(በተለያዩ የግል ባንኮች ያለው የምንዛሬ ዋጋ ከላይ ተያይዟል)

@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ዕለታዊ

የዶላር ምንዛሬ ዋጋ ዛሬ ጭማሪ አሳይቷል።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላለፉት 2 ተከታታይ ቀናት ዶላር መግዣው  106.3684 ፤ መሸጫው ደግሞ 118.0689 ነበር።

በዛሬው የምንዛሬ ዋጋ ጭማሪ ተይቷል።

መግዣው ወደ 107 ብር ከ7565 ሳንቲም ሲጨምር ፤ መሸጫው ወደ 119 ብር ከ6097 ሳንቲም ከፍ ብሏል።

ፓውንድ መግዣው 135 ብር 6525 ፤ መሸጫው 151.2774 ገብቷል።

ዩሮም ጨምሯል። 119 ብር ከ7282 ሳንቲም መግዣው ሲሆን 132 ብር ከ8983 ሳንቲም መሸጫው ተቆርጦለታል።

አንዱ የኩዌት ዲናር 337 ብር ከ4568 ሳንቲም መግዣው ሲሆን 376 ብር ከ3261 መሸጫው ሆኗል።

የUAE ድርሃም መግዣው 29 ብር ከ3399 ሳንቲም መሸጫው ደግሞ 32 ብር ከ5672 ሳንቲም ተቆርጦለታል።

(ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ/ም)

@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ዕለታዊ

ዛሬ ንግድ ባንክ የዶላር መግዣ ላይ ጭማሪ በማድረግ ወደ 108 ብር ከ0728 ሳንቲም አስገብቷል።

መሸጫው 119 ብር ከ9608 ሳንቲም ነው።

በአቢሲኒያ ባንክ አንዱ ዶላር 108 ብር ከ0729 ሳንቲም መግዣ ፤ 121 ብር ከ0416 ሳንቲም መሸጫ ተቆርጦላታል።

በወጋገን ባንክ የዶላር መግዣው 115 ብር ከ0121 ሳንቲም ነው።

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ደግሞ አንዱን የአሜሪካ ዶላር በ107 ብር ከ8383 ሳንቲም እየገዛ በ120 ብር ከ7789 ሳንቲም ለመሸጥ ቆርጧል።

(የዛሬ ጳጉሜን 2 ቀን 2016 ዓ/ም የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ከላይ ይመልከቱ)

#TikvahEthiopia

@tikvahethiopia