TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
#update 29 ቢሊየን ብር በሚገመት ወጪ የሚከናወነው የአዲስ አበባ ወንዞች ዳርቻዎች ልማት ፕሮጀክት በይፋ #ተጀምሯል

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ...

በተቋሙ ውስጥ በተፈጠረ #አለመረጋጋት ሳቢያ ለሳምንታት ተቋርጦ የነበረው የመማር ማስተማር ሂደት በዛሬው ዕለት #ተጀምሯል። በትላንትናው ዕለት በግቢው ውስጥ የእርቅ ስነ ስርዓት መካሄዱ ይታወሳል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia