TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.5K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ

እንኳን ደስ አላችሁ!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ “መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ!” https://yangx.top/global_bank_referral_bot?start=476862805 በሚል መሪ ቃል በቴሌግራም ቻናላችን ባካሄድነው የይጋብዙ ይሸለሙ መርሃ- ግብር ላይ ከ17 በላይ የቻናላችን ተከታዮች ባስቀመጥነው ሕግጋቶች መሠረት አሸናፊ ሆነዋል፡፡

የመጀመሪያውን ዙር ተሸላሚ ተከታዮቻችንን እያመሰገንን በቀጣይም በሁለተኛ ዙር ላይ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ከ1ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ይቀበሉ፡፡

እናመሰግናለን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #winnerslist