TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
#Update የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ የጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዘዳንትና ምክትል ፕሬዘዳንት #ይሾማል፡፡

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት #ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አዲስ ሰብሳቢን #ይሾማል ተብሎ ይጠበቃል።

Via-ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia