TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
#update⬆️አክቲቪስት እና አርቲስት ታማኝ በየነ በክቡር ዶ/ር አርቲስት #ጥላሁን_ገሰሰ መካነ መቃብር ላይ ጉንጉን አበባ አስቀምጧል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከብሄራዊ ትያትር⬆️

"የክቡር ዶ/ር አርቲስት #ጥላሁን_ገሰሰ 78ኛ ዓመት #የልደት ቀን መታሰቢያ ዝግጅት ዛሬ #በኢትዮጵያ_ብሔራዊ ቲያትር በደመቀ ስነ ስርዓት እየተከበረ ይገኛል።"

ምንጭ፦ ሱራፌል
@tsegabwolde @tikvahethiopia