አምቦ እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ነው።
አምቦ እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠኗቸውን ተማሪዎችን ዛሬ እያስመረቁ ነው፡፡
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ 827 ተማሪዎችን እያስመረቀ ይገኛል።
አምቦ ዩኒቨርሲቲ እያሰመረቃቸው ያሉት ተማሪዎች ከ5 ሺህ 73 ናቸው። ከተመራቂዎቹ መካከል 1ሺህ 810 ሴቶች መሆናቸው ተመልክቷል።
የምረቃው ሥነ-ሥርዓት በዩኒቨርሲቲው ሥር ባሉት ሃጫሉ፣ ጉደር ማሞ መዘምር፣ ወሊሶ ካምፓስና ዋናው ግቢ የሚያጠቃልል ነው። (ENA)
@tikvahethiopiaBOT

TIKVAH-ETHIOPIA
የኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰራር ስርአት (OTRLS) ነገ ይፋ ሊደረግ ነው። የኢፌዴሪ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አዲስ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት መስጫ የአሰራር ስርአት አልምቶ ወደ ስራ ለመግባት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አሳውቋል። ሚኒስቴሩ ነገ በስካይ ላይት ሆቴል የቀጥታ የበየነ መረብ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ስርአቱን (online trade registration…
#update
‘www.etrade.gov.et’
ዛሬ የኦንላይን የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ አገልግሎት መስጫ የአስራር ስርዓትን በይፋ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል።
የኦንላይን የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ አገልግሎት መስጫ የአስራር ስርዓትን በይፋ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር የተካሄደው በስካይ ላይት ሆቴል ነው።
በአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓቱ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተገኝተው ነበር።
የኦንላይን የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ አገልግሎት ነጋዴዎች ወደ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርም ሆነ ወደ ክልል ንግድ ቢሮዎች መሄድ ሳያስፈልጋቸው በቤታቸው ወይም ካሉበት ቦታ በኮምፒውተር አልያም በእጅ ስልካቸው ኢንተርኔትን በመጠቀም የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶችን የሚያገኙበት ዘመናዊ አሰራር ነው።
ምንጭ፦ የንግድ እና ኢንዲስትሪ ሚኒስቴር
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia

ኢትሬድ ከተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች ጋር ካሉ ሲተሞች ጋር በመጣመር አገልግሎቶችን ይሰጣል ተብሏል ፡-
• ከባንክ ሲስተም ጋር >>> ለአገልግሎት የሚያስፈልጉ ክፍየዎችን ለመሰብሰብ
• ከገቢዎች ሚኒስቴር ካለ ሲሰተም ጋር >> አዲስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) እና የግብር ክሊራንስን ለማረገገጥ
• ከኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክ የአንድ መስኮት አገልግሎት ሲሰተም ጋር >> የኢንፖርትና ኤክስፖርትን የሚያግዙ አገልግሎቶችን ለማፋጠን
• ከኢትዮ ቴሌኮም >> የአጭር መልክትን (SMS) ለማስተላፍ ናቸው።
Via MoTI
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

የኦንላይን የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ አገልግሎት መስጫ ሲስተም የሚከተሉትን ዋና ዋና አገልግሎቶችን ለመስጠትና ደንበኞች ካሉበት ሆነው አገልገሎት እንዲያገኙ ታስቦ የተገነባ ነው ተብሏል ፦
- ዋና ዋና 19 ልዩ ልዩ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶችን በኦንላይን ለመስጠት፣
- በኦንላይን የንግድ ድርጅት ሥም ለማጣራትና ለማስመዝገብ፣
- ስለንግድ ምዝገባዎ፣ ንግድ ፈቃድዎ እንዲሁም ስላስመዘገቧቸው የንግድ ሥሞች መረጃ ለመከታተል፣
- ከድርጅትዎ ጋር አብሮ የሚሰራ ሌላ ድርጅትን ሕጋዊነትን ለማረጋገጥ እና
- አዲስ የንግድ ሥራን ለመጀመር ለሚፈልጉ የሕብረተሰብ ክፍሎች መረጃ ለመስጠት እና ሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶችን እንደሚሰጥ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገልጿል።

ፍሊፖ ግራንዴ የማይኣይኒ ካምፕን ጎበኙ።
የተመድ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ አብረዋቸው ከመጡት የተመድ ሉዑካን ቡድን ጋር በትግራይ ክልል የሚገኘውን የኤርትራ ስደተኞች መጠለያ ጣቢያን ዛሬ ጎበኝተዋል፡፡
ፊሊፖ ግራንዲ በማይአይኒ የኤርትራ ሰደተኞች መጠለያ ካምፕ ስደተኞችን ተዘዋውረው መመልከታቸውን ከARRA ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
በዛሬው ጉብኝት ላይ የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ጨምሮ ፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ፤ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ተገኝተው ነበር። #UNHCR

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ህገወጥ የመሬት ወረራ ፣ ባለቤት አልባ ህንፃዎች፤ የኮንደሚኒየም ቤቶች፤ የቀበሌ መኖርያና ንግድ ቤቶችን አስመልክቶ በጥናት የተገኘው ግኝትቶች ላይ ዛሬ የውሳኔ ሃሳብ አሳልፏል።
በጥናቱ የተገኙ 322 ባለቤት አልባ ህንጻዎች በግልፅ ጨረታ ተሸጠው ወደ መንግስት ካዝና ገቢ እንዲሆኑ ወስኗል።
በጥናቱ የተገኘው ህገ-ወጥ መንገድ የተያዙ፤ ባዶ ሆነው የተገኙ 21,695 የኮንዶሚኒየም ቤቶችን በማስለቀቅ ለተጠቃሚዎች እንዲታደል ተወስኗል።
ይህ በዋናነት በ1997 ተመዝጋቢ የሆኑና በቋሚነት እየቆጠቡ ላሉ ነዋሪዎች በእጣ እንዲተላለፍ፤ የቀበሌ ቤቶችን አስመልክቶ በህገ-ወጦች የተያዙ የመኖርያ ቤቶች ግልፅ የሆነ መስፈርት ወቶላቸው ለደሆች፤ ለአቅመ ደካሞችና ለተለያየ ችግር ለተጋለጡ ነዋሪዎች እንዲሰጥ፤ የቀበሌ የንግድ ቤቶች በህገ-ወጥነት ከያዙት ሰዎች ተነጥቆ ለስራ አጥ ወጣቶች በእጣ እንሰጥ ሲሉ ወስነዋል፡፡
ምንጭ ፦ የአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪ ዕ/ቤት

በትራፊክ አደጋ የ24 ሰዎች ህይወት አለፈ።
በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን "ሰዴ ሙጃ ወረዳ" በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ24 ሰዎች ህይወት ማለፉን የደቡብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ዋና ክፍል ገለፀ።
መነሻውን ከባሕር ዳር ያደረገው የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ሰዴ ሙጃ ወረዳ ሲደርስ 200 ሜትር ከሚረዝም ገደል በመግባቱ ነው የ24 ሰዎች ህይወት ያለፈው።
በአደጋው ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ተሳፋሪዎች በደብረ ታቦር እና በፈለገሕይወት ሪፈራል ሆስፒታል የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።
የአደጋው መንስዔ በመጣራት ላይ እንደሚገኝ አብመድ ዘግቧል።

የአዲስ አበባ ካቢኔ ውሳኔ ፦
በአዲስ አበባ ለመምህራን ይከፈል የነበረውን የቤት አበል ከብር 850 ወደ ብር 3,000 እንዲሻሻል ወሰኗል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድሩ ካሁን በፊት በከተማው ትምህርት ቤቶች ለሚያስተምሩ መምህራን 5,000 የመኖርያ ቤት አቅርቦ ነበር።
ለሁሉም መምህራን በፍጥነት ቤት ማዘጋጀት ባለመቻሉ ፤ ለሁሉም መምህራን 3000 የኢት ብር የቤት አበል ክፍያ እንዲከፈላቸው የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ ዛሬ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡
Via Addis Ababa Press Secretary

#Ethiopia
የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት :
• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 6,099
• በበሽታው የተያዙ - 656
• ህይወታቸው ያለፈ - 4
• ከበሽታው ያገገሙ - 601
አጠቃላይ 137,021 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ2,091 ሰዎች ህይወት አልፏል፤ 122,588 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል።
241 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።

'ድጋፍ የሚፈልጉ ዜጎች'
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር፣ የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ እንዲሁም የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ፌዴሬሽን በሰጡት መገለጫ በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ጅቡቲ በቅርቡ ከተከሰቱ አለመረጋጋቶች ጋር በተያያዘ ያደረጉት ድጋፍ እንዲሁም ሊያደርጉ ስላሰቡት ድጋፍ ለዓለም አቀፍ ጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል።
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ፕሬዜዳንት አቶ አበራ ቶላ ፤ በአሁን ሰዓት በትግራይ ክልል ብቻ ከ3 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ድጋፍ ይፈልጋሉ ብለዋል። ለዚህም ለአንድ አመት ብቻ ማህበራቸው 9 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው ገልፀዋል።
ማህበሩ ከወር በፊት አለመረጋጋት ወደነበረባቸው አካባቢዎች አቅንቶ አጥኚ ቡድኖችን ልኮ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች እንዳጠና ገልጿል።
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ቃል አቀባይ ዶ/ር ሰለሞን ኣሊ ፥ "በትግራይ በኩል እና በሰሜን ጎንደር በኩል የተፈናቀሉ ሰዎች እና የተጎዱ ወደ 667 ሺህ የሚሆኑ ናቸው ፤ በማዕከለኛው ትግራይ በሰሜን ትግራይ በምስራቅ እና በደቡብ 1.3 ሚሊዮን ነው የተጎዱ ሰዎች ፤ በደቡብ ትግራይ በሰሜን ወሎ፣ በአፋር ዞን ሁለት ወደ 395 ሺህ ፤ በመተከል 340 ሺህ ፤ በኮንሶ፣ በደራሼ፣ በአሌ፣ ቤንች ሸኮ (ጉራፈርዳ) አካባቢ 205 ሺህ ሰዎች ተረጂዎች ናቸው" ብለዋል።
በተደረገው ጥናት መሰረት በትግራይ ብቻ ከ2.2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የታወቀ ሲሆን ጥናቱ ከተካሄደ በኃላ ባለው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ ተጨማሪ ድጋፍ ፈላጊዎች በመኖራቸው በአሁን ሰዓት በትግራይ ክልል ከ3 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ድጋፍ እንደሚፈልጉ ERCS ገልጿል።
ቀጣዩን ያንብቡ : https://telegra.ph/VOA-01-30
@tikvahethiopia