This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወጣት ኢዘዲን ካሚል በኮሮና ቫይረስ ለተያዘ ሰው መተንፈሻ የሚሆን “ቬንትሌተር” ሰርቷል፡፡ አል አይን የአማርኛው አገልግሎት ክፍል ወጣቱን አነጋግሮታል ከላይ ባለው ቪድዮ ይመልከቱ።
📹5 MB
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
📹5 MB
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ቡሌ ሆራ!
በዛሬው ዕለት በቡሌ ሆራ ከተማ እና አካባቢው ለማህበረሰቡ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መከላከል ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ ሲሰራ ውሏል።
የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራውን የሰሩት የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን ፣ የዩኒቨርስቲው አመራርና ሠራተኞች ፣ የም/ጉጂ ዞን አስተዳደር፣ የም/ጉጂ ዞን ጤና መምሪያ ከቡሌ ሆራ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች ጋር በመተባበር ነው።
በቅስቀሳው ላይ የጉጂ አባ ጋዳ እና የኦሮሞ አባ ጋዳዎች ምክር ቤት ሰብሳቢ አባ ጋዳ ጅሎ ማንዶ እና የም/ጉጂ ዞን አስተዳደር አቶ አበራ ቡኖ ተገኝተዉ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ምንጭ፦ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ

አጫጭር መረጃዎች፦
- የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት "በዚህ አስገዳጅ ምክንያት (በኮቪድ-19 ወረርሽኝ) የፖለቲካ ፓርቲዎች ለነሀሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ተቆርጦለት የነበረውን የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ በተረጋጋ መንፈስ የምርጫ ህጎችንና የአለም አቀፍ መስፈርት ባሟለላ መልኩ ማካሄድ እስኪቻል ድረስ መራዘም እንደሚኖርበት ተስማምተናል" ብሏል፡፡
- በትግራይ ክልል የሚገኙ የአቢሲንያ ባንክ፣ ሞሓ የለስላሳ መጠጦች እንዱስትሪ አ/ማ፣ ሆርን አፍሪካ ኮንስትራክሽን እና ንግድ አ/ማ እና የዓለም የምግብ ፕሮግራም ሰራተኞች በክልሉ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ተግባር የሚውል ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
- በጋምቤላ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ተጥሎ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት እገዳ ማሻሻያ እንደተደረገበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገልፀዋል MORE @TIKVAHETHMAGAZINE
- የቡራዩ ከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ተከትሎ የጤና ባለሙያዎችን፣ የሀይማኖት አባቶችን፣ አርቲስቶችንና በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን በማስተባበር የከተማው ነዋሪ እራሱን ከኮሮና ቫይረስ እንዲከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን አከናውኗል፡፡
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ምክንያት አብዛኛዉን የመንገደኞች በረራ ማቋረጡን ተከትሎ 60 በመቶ ለሚሆኑት ሰራተኞቹ የዓመት ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል።
ምንጭ፦ etv፣ WALATA፣ ኢዜአ፣ የጋምቤላ ክልል ፕሬስ ሴክሬተሪያት

በሀዲያ ዞን የትራንስፖርት እገዳው ይቀጥላል!
የሀዲያ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ኤራጎ ሱጌቦ ከተናገሩት፦
- ከ07/08/2012 ዓ.ም ጀምሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ይጀምራል የተባለ ቢሆንም የቫይረሱ ስርጭት እየተስፋፋ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ በሀዲያ ዞን ከሚገኙ የትራንስፖርት ማህበራት እና ከአንዳንድ ተሸከርካሪ ባለንብረቶች ጋር በተደረገው ውይይት የትራንስፖርት አገልግሎት ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም ከስምምነት ላይ ተደርሷል።
- በመናኻሪያ አካባቢ የሙቀት መለኪያን ጨምሮ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ባለመመቻቸታቸው እንዲሁም የሆሳዕና መናኻሪያ ጠባብ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የሰው ቁጥር ሊበዛ ስለሚችል የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር አደጋች በመሆኑ ነው ውሳኔው የተላለፈው።
ምንጭ፦ የሀዲያ ህዝብ ግንኙነት

አጫጭር መረጃዎች ፦
- በጣልያን ባለፉት 24 ሰዓት 578 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል፤ 2,667 ደግሞ በቫይረሱ ተይዘዋል። በሟቾች እንዲሁም አዲስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መቀነስ አሳይቷል።
- በሩሲያ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው። ባልፉት 24 ሰዓት 3,388 በቫይረሱ ተይዘዋል። አጠቅላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 24,490 ደርሷል።
- በአሜሪካ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 50,000 ደርሰዋል።
- በዩናይትድ ኪንግድደም ባለፉት 24 ሰዓት 761 ሰዎች ሞተዋል። 4,605 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
- በስፔን የሟቾች ቁጥር 18,579 ደርሷል። ባልፉት 24 ሰዓት 523 ሰዎች ሞተዋል።

#COVID19
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ የመማር ማስተማር ሒደቱ ቢቋረጥም፣ ልጆች ላልተማሩበት እንዲከፍሉ መደረጋቸውን ተከትሎ መንግሥት አዲስ ውሳኔ ሊያስተላልፍ እንደሆነ ተገልጻል።
የንግድ ውድድር እና ሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን አቤቱታ ምርመራ ዳይሬክተር አቶ ጌትነት አሸናፊን ጠቅሶ አዲስ ማለዳ እንደዘገበው ወላጆች ልጆቻቸው ላልተማሩባቸው ጊዜያት ክፍያ እንዳይከፍሉ የሚያስችል ወሳኔ ሊተላለፍ መሆኑን አስታውቋል፡፡
ለአስተማሪዎች የሚከፈለውን ክፍያን በተመለከተም መንግሥት ለአገልግሎቱ የተወሰነ ያህል ድጎማ ማድረግ እና የአስተማሪዎችን ክፍያ መሸፈን ሊታሰብበት ያስፈልጋልም ሲሉ ዳይሬክተሩ መግለጻቸው በዘገባው ተካቷል፡፡
https://addismaleda.com/archives/11059

TIKVAH-ETHIOPIA
#WorldHealthOrganization ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለኮሮናቫይረስ የሰጠው ምላሽ ቀርፋፋ ነው፤ በአካሄዱም ቻይናን ማዕከል አድርጓል ላሉት የዓለም ጤና ድርጅት አገራቸው የምታበረክተውን የገንዘብ መዋጮ እዲቋረጥ አዘዋል። ይህም ማለት አሜሪካ ለድርጅቱ በየዓመቱ ለድርጅቱ ትሰጥ የነበረው ገንዘብ እንዲቆም የሚያደርግ ነው ተብሏል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የትራምፕን…
#DrTedrosAdhanom
የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድኃኖም አሜሪካ ለድርጅታቸው የምታደርገውን ድጋፍ አቋርጣለሁ ማለቷ እንዳሳዘናቸው ተናገሩ።
በውሳኔው ቅር ተሰኝተናል ያሉት ኃላፊው፤ "ለህብረተሰብ ጤና፣ ለሳይንስ እና ለሁሉም የዓለም ሕዝብ ያለ አድልዎ እና ፍርሃት ማገልገላችን ይቀጥላል" ብለዋል።
ዶክተር ቴድሮስ አሜሪካ የምትሰጠውን ፈንድ ማቋረጧ በድርጅታቸው ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት እንደሚያጤኑት እና ሥራዎች ሳይቋረጡ መከናወናቸውን እንደሚያረጋግጡ መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።
ምንጭ፦ ቢቢሲ፣ ኢቢሲ

ዩኒክ ስታር ኮሌጅ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት በሚደረገው ጥረት ሀገራዊ ኃላፊነቱን መወጣቱን ገልጾልናል።
ኮሌጁ 400,000 ብር በገንዘብ እንዲሁም ወረርሽኙን ለመግታት የሚያገለግሉ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል።
ከዚህ በተጨማሪ ኮሌጁ በሲዳማ ዞን በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር፣ ጩኮ፣ በንሳ፣ አርቤጎና የሚገኙትን ካምፓሶች ለኳራንቲን እንዲሆኑ ለመንግስት አስረክቧል።
የኮሌጁ ተማሪዎች የተቋረጠውን የመማር ማስተማር ስርዓት በያሉበት ሆነው እንዲቀጥሉ ለማድረግም የኦንላይን የትምህርት ስርዓት መዘርጋቱን አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ኮሌጁ 400,000 ብር በገንዘብ እንዲሁም ወረርሽኙን ለመግታት የሚያገለግሉ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል።
ከዚህ በተጨማሪ ኮሌጁ በሲዳማ ዞን በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር፣ ጩኮ፣ በንሳ፣ አርቤጎና የሚገኙትን ካምፓሶች ለኳራንቲን እንዲሆኑ ለመንግስት አስረክቧል።
የኮሌጁ ተማሪዎች የተቋረጠውን የመማር ማስተማር ስርዓት በያሉበት ሆነው እንዲቀጥሉ ለማድረግም የኦንላይን የትምህርት ስርዓት መዘርጋቱን አሳውቋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#FightCOVID19
'ፋልከን አካዳሚ' በላከልን መልዕክት በአዲስ አበባ ከተማ በንፋስ ስልክ ወረዳ 09 የሚገኘውን B+G+5 የትምህርት ቤት ሕንፃ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ በማቆያነት እንዲያገለግል ለክፍለ ከተማው አስተዳደር በማስረከብ ማህበራዊ ግዴታውን መወጣቱን አሳውቆናል።

ኢትዮ ቴሌኮም የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እያደረገ ካለው ጥረት በተጨማሪ ዛሬ የ100,000,000 ብር ድጋፍ አድርጓል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በፈረንሳይ ተጨማሪ 1,438 ሰዎች ሞቱ!
ባለፉት 24 ሰዓት በፈረንሳይ 1,438 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። አጠቅላይ የሟቾች ቁጥር 17,167 ደርሷል። በሌላ በኩል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 147,863 የደረሰ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 4,560 ሰዎች በአንድ ቀን በቫይረሱ የተያዙ ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በፈረንሳይ 1,438 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። አጠቅላይ የሟቾች ቁጥር 17,167 ደርሷል። በሌላ በኩል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 147,863 የደረሰ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 4,560 ሰዎች በአንድ ቀን በቫይረሱ የተያዙ ናቸው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#SOMALIA #RWANDA #SUDAN
- በሩዋንዳ ባለፉት 24 ሰዓት 923 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሁለት (2) ተጨማሪ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቅላይ በሀገሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 136 ደርሰዋል። በሌላ በኩል 5 ተጨማሪ ሰዎች አገግመዋል። አጠቃላይ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች 54 ደርሰዋል።
- ዛሬ በሱማሊያ 3 ሰዎች በመሞታቸው አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 5 ደርሷል። በቫይረሱ የተያዙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥርም 60 ደርሷል፤ ከእነዚህም ውስጥ የ20 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ ነው።
- በሱዳን ዛሬ አዲስ ኬዝ አልተመዘገበም።

(ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት)
የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እና የስራ እድል ፈጠራ መስክ ላይ የሚያደርሰው ጉዳት ለሶስት ወራት ቢቀጥል 1.4 ሚልዮን ስራዎች ስጋት ውስጥ ሊወድቁ እንደሚችሉ የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ገለፀ።
ከኮሚሽኑ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ቫይረሱ በስራ መስክ ላይ የጋረጠው ችግር ለስድስት ወራት ቢቀጥል ደግሞ 2.1 ሚልዮን ስራዎች ስጋት ውስጥ ይገባሉ።
"ከዚህ በተጨማሪ በውሎ ገብ ስራ የሚተዳደሩ 1.9 ሚልዮን ሰዎች በሶስት ወራት ውስጥ 8 ቢልዮን ብር ገደማ ገቢ ያጣሉ ስለዚህ የሴፍቲ ኔት ድጋፍ ይሻሉ" ብሏል ኮሚሽኑ።
መግለጫው ጉዳዩን ሲያብራራ "ወረርሽኙ በጤና ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ እንደፈጠረው ሁሉ ይህ ጫና መልኩን ወደ ስራ እና ማህበራዊ ቀውስነት ሲለውጥ በቀላሉ ሊጎዱ የሚችሉ ቢዝነሶችና ቀጥተኛ ጉዳት የሚያጋጥማቸው ቤተሰቦችን ገቢ በመቀነስ ከፍተኛ የኢኮኖሚ መናጋትን ሊያስከትል ይችላል" ይላል።
ይህ ትንተና አካላዊ ርቀት በማህበረሰቡ በመካከለኛ ደረጃ ቢጠበቅ የሚለውን ከግምት ውስጥ በማስገባት COVID-19 በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ሊያሳድር የሚችለውን ተጽዕኖ የሚያሳይ ነው የተባለ ሲሆን በስራ ዕድሎች ላይ ያንዣበበው ስጋት ሊያስከትል በሚችለው የገቢ መቃወስ ላይ ብቻ የሚያተኩር ነው።
በዚህ ሪፖርት ውስጥ የቀረቡ የፖሊሲ አማራጭ ሃሳቦች ያሉ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በመንግስት አካላት ውይይት እየተደረገባቸው ያሉና ውሳኔ የሚሰጥባቸው ናቸውም ብሏል ኮሚሽኑ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ፦
• በሩዋንዳ 923 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሁለት (2) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
• በኬንያ 800 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ዘጠኝ (9) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
• በጅቡቲ 580 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሰባ ሁለት (72) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
• በኢትዮጵያ 431 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሶስት (3) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

አብዝተን መጠንቀቃችን ለጤናችን!
ከሰሞኑን የበዓል መቃረብን ተከትሎ በአንዳንድ ቦታዎች የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጉዳይ የተረሳ ይመስላል። ጥንቃቄ የጎደለው ንግድ ተጧጡፏል ፣ የትራንስፖርት ሁኔታው እያደረ ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እየተመለሰ ነው፣በየመንገዱ ያለ መጨናነቅ፣ በየሬስቶራንትና ካፌ ያለው የሰው ብዛት አስፈሪ ነው። ይህ ጥንቃቄ የጎደለው እንቅስቃሴዎችን ነገ ዋጋ እንዳያስከፍለን!
በመጪዎቹ ዓመታት በርካታ በዓላትን ተሰብስበን በደስታ እንድናሳልፍ ዛሬ በገበያ ቦታው፣ በትራንስፖርቱ በሁሉም ቦታ የመጨረሻውን አቅማችንን ተጠቅመን ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል።
በዚህ ወቅት፣የተለያዩ በርካታ ሰዎች የሚሰበሰቡባቸው ዝግጅቶች አያስፈልጉም፣ ወጣቶች አብሮ መጠጣቱ፣ አብሮ መብላቱ ሌላ ጊዜ ይደርሳል። ሁሉንም ጤና ስንሆን ማድረግ እንችላለን። ነገ ለማየት ዛሬን መጠንቀቅ አለብን።
ከሰሞኑን በአሜሪካ 'ኒውዮርክ ሆስፒታል' የድንገተኛ ክፍል ሃኪም፣የሕብረተሰብ ጤና ባለሞያ፣በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ረዳት ፕሮፌሰር ና የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስተር አማካሪ የሆኑት ዶክተር ጽዮን ፍሬው በይፋዊ የትዊተር ገፃቸው ላይ ያጋሩትን መልዕክት የማንቂያ ደውል ከሆንነን በድጋሚ እናንብበው፦
"ኢትዮጵያ እዚ በቺካጎ ከተፈጠረው እንማር። አንድ በሽታው እንዳላበት ያለወቀ ሰው ለቅሶ እና ከዛም ልደት ግብዣ በመሄዱ 16 ሰው ታሞ 3 ሰው ሞቷል። እባካችሁ ግብዣው እና ድግሱን ለሌላ ቀን እናርገው። አለበዚያ ለቅሶው ይበዛል።"
በተደጋጋሚ ስጋታችንን የምንገልፀው፣ ዋጋ እንዳያስከፍለን ብለን የምንጮኸው በሌሎች ሀገራት እየሆነ ያለውን እያየን ስለሆነ ነው። እንዴት ሳምንታት እየተቆጠሩ ሲሄዱ ዋጋ እንደሚያስከፍልም ስለተገነዘብን ነው። ድምፃችን እስኪዘጋ እንጮሃለን፣እጃችን እስኪዝል ድረስ እንፅፋለን!
@tikvahethiopiaBot

ማሳሰቢያ!
ለሀገር አቋራጭ፤ ለአነስተኛና መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ትራንስፖርተሮች በሙሉ ፦
በሀገራችን የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት ሲባል የሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡ ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጅ የሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በሚሰጡ ስድስቱም መናሀሪያዎች ዛሬ ሚያዚያ 8 ቀን 2012ዓ/.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል፡፡
ስለሆነም የሀገር አቋራጭ ፤ የአነስተኛና መለስተኛ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ትራንስፖርተሮች ተሸከርካሪዎቻችሁ አገልግሎት ለሚሰጡት ህብረተሰብ አስፈላጊና ንጽህናውን የጠበቀ አገልግሎት መስጠት ይጠበቅባችኃል፡፡
በዚሁ መሰረት ፦
1ኛ ለማህበራት ሰራተኞች፣ለአሽከርካሪዎች ፣ ለገንዘብ ተቀባዬችና ለረዳቶች፤ ጓንት፤ የአፍና አፍንጫ ማስክ፤ ሳኒታይዘር/አልኮል/ ማቅረብ
2ኛ የጫኝና አዉራጅ ማህበራት እና የስነስርዓት አስከባሪ አደረጃጀቶች ለጫኝና አውራጅ እና ለስነ-ሥርዓት አስከባሪዎች ጓንት፤ የአፍና አፍንጫ ማስክ ማቅረብ
3ኛ ተሸከርካሪዎቻቸውን ሥምሪት ከመውሰዳቸው በፊት ከመናሀሪያዉ አስተዳደር ጋር በመሆን የኬሚካል ርጭት ማካሄድ
በአጠቃላይ የኮረና ወረርሽን ለመከላከል ንጽህናውን የጠበቀ አገልግሎት ለህብረተሰቡ መስጠት ትውልድን እና ሀገርን የማዳን ጥሪ መሆኑን እየገለጽን ይህንን ያላሟላ ትራንስፖርተር ስምሪት ለመውሰድ የሚቸገር መሆኑን የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ጥሪውን ያቀርባል፡፡
(የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን)

#MoSHE
በሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የድህረ ምረቃና ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ካሉበት ሆነው በኦንላይን እንዲከታተሉ ዩኒቨርስቲዎቹ እንዲያመቻቹ እና መምህራንም በኦንላይን የሚሰጡ ትምህርቶችን በማመቻቸትና በተለያዩ መንገዶች ተደራሽ በማድረግ እንዲያስቀጥሉ መወሰኑን ሚኒስቴር መስሪያቤቱ አስታውቋል።
የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎችም ምርምሮቻቸውን ለማድረግ መረጃ ማሰባሰብ አዳጋች ካልሆኑባቸው በስተቀር የጨረሱት ተለይተው በምርምሮቻቸው ላይ ከአማካሪዎቻቸው ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ የሚወያዩባቸው ፕላትፎርሞች ተዘጋጅተው ተፈፃሚ እንዲሆኑ አቅጣጫ ተቀምጧል።
MORE : @TIKVAHETHMAGAZINE

(በዳሰሳ አዲስ)
በአ/አ የገርጂ መብራት ሃይል ኮንደሚንየም ሳይት 5 ነዋሪ ደንበኞቹ እንደተናገሩት በዚህ ጊዜ የተሻለ አገልግሎት ሲጠብቁ ለረጅም ጊዜ በውሃ መቋረጥ መቸገራቸውን ለዳሰሳ አዲስ ተናግረዋል።
ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ ሰዎች በሽታውን ለመከላከል በተደጋጋሚ በጤና ባለመያዎች እጅን በሳሙና እና በውሃ መታጠብ በሚመከርበር በዚህ ሰዓት ጭራሽ የውሃ አገልግሎቱን ማግኝት ባለመቻላችን ስጋት ውስጥ ገብተናል ብለቃል።
የተለያዩ የመንግስት ሆነ የግል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ጋር ተያይዞ ለደበኞቻቸው የዋጋ ቅናሽ እና የጥራት ያለው ተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ጥረት በሚያደርጉበት በዚህ ጊዜ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጭራሽ አገልግሎቱ ለረጅም ጊዜ ባለመስጠቱ አሳዝኖናል ብለዋል።