TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
ጥቆማ‼️

"በሀመር እና ኛንጋቶም ወረዳዎች በአርብቶ አደሮች መካከል በተከሰተው #ውዝግብ የሀመር አርብቶ አደሮች ከጅንካ ወደ ኛንጋቶም ሲሄዱ የነበሩትን ሁለት የህዝብ ማመላለሻ መኪናዎች እና ሁለት የመንግስት መኪናዎች ከእነ ሙሉ ተሳፋሪዎቹ ከትላንት ከሰአት ጀምሮ #ታግተዋል።"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ስሙ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው ሥፍራ በደረሰ የቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ጉዳቱ ላገኛቸው የተሰበሰበው ገንዘብ ጉዳይ #ውዝግብ አስነስቷል፡፡ በቆሼ ተጎጂዎች የተቋቋመው የጋራ ኮሚቴ ከተሰበሰበው ውስጥ አንድ ቢሊየን ብር በምን መንገድ እንደወጣ፣ የት እንደገባ ግልፅ እንዳልሆነላቸው ተናግረዋል፡፡ ኮሚቴው በተደጋጋሚ ስለአንድ ቢሊየን ብሩ ጉዳይ የከተማ አስተዳደሩን ቢጠይቅም መልስ እንዳላገኘ ተናግሯል፡፡

via Sheger
@tsegabwolde @tikvahethiopia