TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
#Forbes #SahleworkZewde

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከ100 የፎርብስ መጽሄት የ2019 የዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ ሆነው ተመረጡ። መፅሄቱ በየአመቱ በሚያወጣው የዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል 93ኛ ደረጃን ይዘዋል። ፕሬዚዳንቷ ከአህጉረ አፍሪካ ብቸኛዋ ሴት ተመራጭ ናቸው።

(ኤፍቢሲ)
@tikvaherhiopiaBot @tikvahethiopia