#ሐብሊ
የሀረሪ ብሔራዊ ሊግ /ሐብሊ ባካሄደው 11ኛ መደበኛ ጉባኤ የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል ወሰነ። ጉባኤው የኢህአዴግ እና አጋር ድርጅቶች ውህደትን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች የተወያየ ሲሆን በትላንት ውሎውም በውህድ ፓርቲው ህግና ደንብ ዙሪያ እንዲሁም በፓርቲው የፖለቲካ ፕሮግራም አሰራርና አደረጃጀት ላይ በሰፊው መክሯል።
@tikvahethiopia @tsegabwolde