#ጋህአዴን - የጋምቤላ ህዝቦች አንድነት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ጋህአዴን/ማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ድርጅታዊ ጉባኤውን ነገ #በጋምቤላ ከተማ እንደሚያካሄድ አስታወቀ። የድርጅቱ ሊቀመንብር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ እንደገለጹት የደርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለአንድ ቀን በሚካሄደው ጉባኤው የኢህአዴግና አጋር ድርጅቶች ውህደት ዙሪያ በስፋት ይወያያል፤ ተወያይቶም ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል።
(ENA)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
(ENA)
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia