TIKVAH-ETHIOPIA
@tikvahethiopia
1.52M
subscribers
59.6K
photos
1.52K
videos
215
files
4.14K
links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
加入频道
Join
TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
TIKVAH-ETHIOPIA
TIKVAH-ETHIOPIA
#ODP የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማትን በማግኘታቸው ደስታቸውን በመግለፅ ስጦታ አበረከቱላቸው፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስተሩ ሽልማቱን የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር እና የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ አባላቱን በመወከል አበርክተዋል፡፡ Via FBC @tsegabwolde @tikvahethiopia
የODP ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ያበረከቱላቸው ስጦታ!
#ኦዲፒ
@tsegabwolde
@tikvahethiopia