TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
#ETHIOPIA|"የሐሰት ወሬ፣ የግጭት ቅስቀሳ፣ የብሔር ጥላቻ፣ በየኮሌጆቹ በየማህበራዊ ሚዲያዎቹ ይልካሉ፡፡ እርስ በርሳችሁ እንድትጠራጠሩ፣ #እንድትከፋፈሉና እንድትበጣበጡ ያደርጋሉ፡፡ በመጨረሻም በገዛ እጃችን ወደ ቆፈሩልን ጉድጓድ ሰተት ብለን እንገባለን። እነርሱ ምንም አይሆኑም። በድኻው ልጅ ሕይወትና ሕልም ግን ይጫወታሉ። ተዋጉ ብለው ከቢጤዎቻቸው ጋር #በግፍ በሰበሰቡት ገንዘብ ራት ይገባበዛሉ።" ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ/

@tsegabwolde @tikvahethiopia