በህገወጥ ተቋማት የተማሩ ተማሪዎች እጣ ፋንታቸው ወደፊት የሚወሰን ይሆናል ተባለ!
በከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ዕውቅናና ፈቃድ በሌላቸው ተቋማት የተማሩ ተማሪዎች እጣ ፈንታ ወደፊት የሚወሰን ጉዳይ ነው ተባለ።
በከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ በኩል ዕውቅና ሳይሰጣቸው ተቋማቱ በራሳቸው አካሄድ ተማሪዎችን ሲያስተምሩ የነበሩ ተቋማት በዜጎችም ሆነ በሀገር ላይ ከፍተኛ ኪሰሳራ እያደረሱ መሆኑን የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምራት ሞታ ገለፁ፡፡
ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዜጎች በዕውቀትና በክህሎት ዳብረው የሚወጡባቸው አገርና ወገን የሚጠቅም ዜጋ የሚፈልቅባቸው ተቋማት መሆን ሲገባቸው በህገወጥ መንገድ ማስረጃ በመስጠት በአገርና ህዝብ ላይ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ መሆን አይገባቸውም ብለዋል።
አራት የመንግስት ዪኒቨርሲቲዎችም ዕውቅና ከሌላቸው ተቋማት ጋር በትብብር ሲሰሩ ኤጀንሲው እንደደረሰባቸውና ተገቢውን የማስተካከያ እርምጃ እንደወሰደባቸው የተናገሩት ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ በቀጣይም እንዲህ ባለ ተግባር ላይ የተሳተፉ ተቋማት ላይ እርምጃው ይቀጥላል ብለዋል፡፡
በቀርቡ በአዲስ አበባና አካባቢዋ ላይ በተደረገ የዳሰሳ ጥናት በጥራት ጉድለት ምክንያት 18 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን እንደተዘጉ ያስታወሱት ሃላፊው በቅርቡም ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከኤቢኤች ከሚባል ዕውቅና ከከሌለው ተቋም ሲያስተምር ተደርሶበት እርምጃ ተወስዶበታል ብለዋል። ተቋሙ ህጋዊ ነኝ ብሎ የሚያቀርበው ሐሳብም መሰረት የሌለው ነው ሲሉ አቶ ታምራት በአፅዕኖት ተናግረዋል፡፡
Via #EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ማንኛውም #የIS እንቅስቃሴ እንመክታለን" #ኦብነግ
ኦብነግ ወደ ኢትዮጵያ ሰርጎ በመግባት ጥቃት ለመፈጸም የሚያስቡ የውጭ ሃይሎችን እታገላለሁ ብሏል፡፡ የኦብነግ ሊቀመናብርት ትናንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከሱማሊያ እየተነሳ ኢትዮጵያ ላይ ሽብር ጥቃት መፈጸም የሚያስበው ጽንፈኛው አይኤስ በሱማሌ ክልል በኩል ሰርጎ እንዳይገባ ኦብነግ ጠንክሮ ይመክታል፤ ከክልሉ እና ፌደራል መንግሥትም ጋር በቅርበት ተባብሮ ይሠራል ብሏል፡፡
Via ሸገር 102.1

የኦብነግ አቋም በአይኤስ/IS/ ላይ...
"ማንኛውም የውጪ ኃይል፤ የውጪ #ጠላት ሀገራችን ውስጥ ቢገባ አብረን ሆነን ነው #የምንዋጋው።...ከአሁን በፊትም የነሱ /Affiliates/ተባባሪዎች/ የሆኑትን ተዋግተን አስወጥተናቸው ነበር ድሮ ከ15 ዓመት በፊት፤ የተፈጠረው ሰላም እንዳይደፈርስ ከክልሉ መንግስት ጋር ከማዕከላዊ መንግስት ጋር ሆነን አብረን እገዛ እያደረግን፤ እየተጋገዝን እንደዚህ አይነት ነገር በሀገራችን እንዳይፈጠር እንሰራለን" የኦብነግ/#ONLF የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ተጠሪ አቶ #ሀሰን_ሞኣልን

#update የፋና ብሮድካስቲንግ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የነበሩት አቶ ወልዱ ይመስል ከኃላፊነታቸው ተነስተው በአቶ በቀለ ሙለታ መተካታቸውን አዲስ ፎርቹን ዘግቧል። አቶ በቀለ የኢዜአ ዳይሬክተር ነበሩ።
Via #እሸት_በቀለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #እሸት_በቀለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ 92 ሺህ 5 የከተማዋ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው 3ኛው ዙር የምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ነገ ነሀሴ 18 ይፋ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ አስታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቅርቡ ያስረቀቀዉን የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ሕግ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በድጋሚ ተቃወሙት።የ57 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተወካዮች ዛሬ በጋራ በጠሩት ጋዜጣዊ ጉባኤ እንዳሉት መንግሥትና ገዢዉ ፓርቲ የሚከተሉትን መርሕ «አግላይ» እና «ገፊ» በማለት ነቅፈዉታል። የምርጫና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ረቂቅ ሕግ 48 አንቀፆች እንዲሻሻሉ ላቀረቡት ጥያቄ እስካሁን ተገቢ መልስ እንዳላገኙም የተቃዋሚ ፓርቲዎቹ ተወካዮች አስታዉቀዋል። የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሙኒኬሽን ጉዳይ አማካሪ ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ ግን ረቂቁ «የተወሰነ» ያሉት ማሻሻያ ተደርጎበታል ባይናቸዉ። ከተቃዋሚ ፓርቲዎቹ አብዛኞቹ ለመጪዉ ዓመት የተያዘዉ የምርጫ ጊዜ እንዲራዘም ጠይቀዋል።
Via #DW
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #DW
@tsegabwolde @tikvahethiopia
“ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያጣላን ታሪክ ሳይሆን ተረክ ነው፡፡ ስለዚህ እነዚህን ተረኮች ማጽዳት ያስፈልጋል፡፡ አንድ ግለሰብ በምግብ ቢመረዝ ቢበዛ እራሱን ነው የሚገለው፤ ሃሳቡ ቢመረዝ ግን እራሱን ብቻ ሳይሆን አካባቢን ያጠፋል፡፡” ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ
#AMN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#AMN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
“ጽዳት ከውጭ አይመጣም፤ጽዳት የሚመጣው ከውስጥ ነው፡፡ የውስጥ ማንነት ከጸዳ ውጪ የምናየው ነገርም ንጹህ ይሆናል፡፡” ቤተልሄም ለገሰ/የፍልስፍና ባለሙያ/
#AMN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#AMN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
“ልቦና የሚቆሽሸው እውቀት ላይ ያልተመሰረተ ተግባር ሲኖር ነው፡፡ የግለሰብ ልቦና የማህበረሰብ ልቦናን ይገነባል፡፡ የማህበረሰብ ልቦና ደግሞ በዕድር፤በእቁብ በመሳሰሉት ይገነባል፡፡” ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ/ገጣሚ እና ደራሲ/
#AMN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#AMN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
“አዕምሮ ሶስት ትልልቅ ነገሮች አሉት፡- እሳቤ፤ትውስታ እና እይታ፡፡ የእነዚህ ነገሮች መመረዝ አዕምሮን ለተለያዩ የጤና ችግሮች ተጋላጭ ያደርጋል፡፡” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ/የስነልቦና ባለሙያ እና መምህር/
#AMN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#AMN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
“ሞራልን ወደ ቁስ ለማውረድ ሃሳብ ያስፈልጋል፤ቁሱ አለም በሃሳብ አለም ይገዛል፡፡ የሃሳቡ አለም በሞራል አለም ይገዛል፡፡ሃሳብ በሞራል ካልተገዛ አደገኛ እና አጥፊ ሊሆን ይችላል፡፡ ቁስም በሃሳብ ካልተገዛ ትክክል አይሆንም፡፡” ዶ/ር ምህረት ደበበ/የአዕምሮ ሃኪም/
#AMN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#AMN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ📸 አቶ ጌታቸው ረዳ እና ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ👆
ከትናንት ጀምሮ ‘የኢትዮጵያ ለውጥ ሂደት ሁኔታ፣ መጻኢ እድል፣ ተግዳሮትና ስጋቶች’ በሚል እየተካሄደ ባለው መድረክ ላይ የተገኙት የሕወሓት/ኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ አባል ጌታቸው ረዳ እና የአብን ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በእረፍት ሰዓት ሲነጋገሩ ኢቲቪ አሳይቷል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከትናንት ጀምሮ ‘የኢትዮጵያ ለውጥ ሂደት ሁኔታ፣ መጻኢ እድል፣ ተግዳሮትና ስጋቶች’ በሚል እየተካሄደ ባለው መድረክ ላይ የተገኙት የሕወሓት/ኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ አባል ጌታቸው ረዳ እና የአብን ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በእረፍት ሰዓት ሲነጋገሩ ኢቲቪ አሳይቷል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በተጀመረው ሀገራዊ ለውጥ ቀጣይ አቅጣጫን በግልፅ የሚያመላክት ፍኖተ ካርታ ባለመኖሩ ሀገራዊ ስጋት እየፈጠረ መሆኑን ፖለቲከኞች ተናገሩ፡፡ #etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ሰፊ የለውጥ ፍላጎት ህዝቡ ዘንድ መኖሩ በተለይ ወጣቱ ከዴሞክራሲ፣ ከልማት ያሉበትን ጥያቄዎች በተደራጀ መልኩ ማቅረብ መጀመሩ እንደ ትልቅ እድል ነው። አሁንም ቢሆን የጠፉ የባከኑ እድሎች የሚለው የለኝም። ስለዚህ ከለውጥ አንፃር ትልቁ እድል የህዝቡ የለውጥ ፍላጎት ነው። ...ኢህአዴግ ከነችግሩም ቢሆንም ከነ ብዙ ችግሮቹም ቢሆን ያስቀመጣቸው መልካም መሰረቶች አሉ። በተለይ በልማት የህዝባችንን የኑሮ ግንዛቤ ከመሰረቱ የቀየረ ስራ ነው የሰራው ኢህአዴህግ እዚህ ላይ ብዥታ ሊኖረን አይገባም። ሰዎች የማደግ ፍላጎት ተጨማሪ ሀብት የማግኘት ፍላጎት ኢህአዴግ የጀመራቸው እንቅስቃሴዎች የፈጠሩት ነው።" አቶ #ጌታቸው_ረዳ/የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል/
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"የገዢው ፓርቲ ውስጣዊ ቅራኔ መፈታት አለበት፤ አማራጭ የለውም ቢያንስ እስከመጪው ምርጫ ድረስ።...የሀገሪቱን መሰረታዊ የፖለቲካ ቅራኔ ለማስታረቅ አዲስ ውይይት ውስጥ ድርድር ውስጥ መገባት አለበት።" አቶ #ልደቱ_አያሌው
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ምን አይነት ሀገር ነው ልንመሰርት የምንፈልገው? እዚህ ላይ እስካሁን መግባባት #ባይኖርም መግባባት ግን ይገባናል ግድ ነው፤ እኛም ያንኑ ነው መልሰን የምንጠይቀው፤ ዜጎች ቋንቋቸውን፣ ባህላቸውን፣ ማንነታቸውን ጠብቀው በአንድነት በእኩልነት የሚኖሩባትን #ዴሞክራሲያዊ ሀገር መገንባት እንፈልጋለን" አቶ #በቀለ_ገርባ
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia