TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትምህርት ሚኒስቴር!

በትምህርት ሚኒስቴር አስተባባሪነት እየተካሄደ ያለው "እኛ ለእኛ" የኢትዮጵያውያን በጎ ፍቃደኞች መርሃ ግብር በሀገራችን በተለያዩ ክልሎች በተከሰቱ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ትምህርታቸውን በአግባቡ ላልተከታተሉ እና ላቋረጡ ተማሪዎች የክረምት የማካካሻ ትምህርት እና ለመጪው የትምህርት ዘመን ለመስጠት ባቀደው የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶች ውስጥ ከትራኮን ትሬዲንግ ያገኘውን የወረቀት ድጋፍ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶችን በማስተባበር ወረቀቱን ወደ ደብተር እየቀየረ ይገኛል፡፡

በዚህ ስራ ውስጥ #መሳተፍ_የምትፈልጉ ወጣት በጎ ፈቃደኞች ቅዳሜ 2:30 ላይ በጉርድ ሾላ በሚገኘው የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማሰራጫ ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ በመገኘት #እንድትሳተፉ ሲል ጥሪውን አቅርቧል፡፡

ለበለጠ መረጃ 📞 0911485705

via ከትምህርት ሚኒስቴር በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች
@tsegabwolde @tikvahethiopia