የተቋማት የደረጃ ስያሜ!
እስከ ሰኔ/2011 ዓ.ም ባለው መረጃ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በደረጃ ስያሜያቸው መሰረት፦
በዩኒቨርሲቲ ደረጃ ያሉ =4፣
በዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ደረጃ =5፣
በኢንስቲትዩት ደረጃ =10 ሲሆኑ የቀሩት ተቋማት ስያሜያቸው በኮሌጅ ደረጃ ናቸው፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#ቦርደዴ
ችግር ተከስቶበታል ወደተባለው አካባቢ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል ፖሊስ ቢገባም አሁንም ወደአዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ እንደተዘጋ ነው። መንገደኞች ለረጅም ሰዓት እንደቆሙ ናቸው። በአካባቢው በተፈጠረው የፀጥታ ችግር የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል።

"ለሊት በዚያው በተኙበት ነው የገደሏቸው..."
በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ቦርደዴ ወረዳ ጉምቢ በተባለ ቦታ በተፈጸመ ጥቃት በትንሹ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን #የቦርደዴ ጤና ጣቢያ ባልደረባ ለጀርመን ራድዮ ተናግረዋል። የኦሮሚያ ኮምዩንኬሽን ቢሮ ጥቃቱ መፈጸሙን በፌስቡክ ገጹ ባወጣው አጭር መረጃ አረጋግጧል።
#የአፋር እና #የኦሮሚያ ክልሎች በሚዋሰኑበት አካባቢ በምትገኘው ጉምቢ በተፈጸመው ጥቃት ከሞቱ ሰዎች መካከል አንዲት እንስት እንደሚገኙበት እና ሌሎች ሁለት ሰዎች መቁሰላቸውን የቦርደዴ ጤና ጣቢያ ባልደረባ የሆኑስት ሲስተር ሐይማኖት ተስፋዬ አስረድተዋል። ሲስተር ሐይማኖት «ለሊት በዚያው በተኙበት ነው የገደሏቸው። ሰባት ሰው ሞቷል። አሁን ሰባት እሬሳ አለ። እየተፈለጉም ያሉ አሉ» ብለዋል።
የኦሮሚያ ክልል የኮምዩንኬሽን ቢሮ ከአንድ ሰዓት ገደማ በፊት በፌስቡክ ገጹ ባወጣው መረጃ በቦርደዴ ወረዳ በተፈጸመው ጥቃት ሰባት ሰዎች መገደላቸውን ገልጿል።
ሲስተር ሐይማኖት ከሞቱት ሰባት ሰዎች ባሻገር ሌሎች ሁለት ሴቶች መቁሰላቸውን ተናግረዋል። «ሁለት የቆሰሉ ሴቶች ነበሩ። ወደ አሰቦት ሆስፒታል ልከናቸዋል» ብለዋል።
ሲስተር ሐይማኖት እንዳሉት ጥቃቱ ከተፈጸመ በኋላ የገቡበት ያልታወቀ ሰዎች በመኖራቸው #ፍለጋ እየተካሔደ ይገኛል። ጥቃቱ ከተፈጸመ በኋላ ከአዲስ አበባ ወደ ሐረር እና ድሬዳዋ የሚወስደው መንገድ ለረዥም ሰዓታት ተዘግቷል።
ምንጭ፦ የጀርመን ራድዮ

#update የወሎ ዩኒቨርሲቲ የመሥሪያ ሼዶችንና ለስራ መነሻ የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ በማሟላት 50 የጎዳና ተዳዳሪዎችን ወደ ስራ እንዲሰማሩ አደረገ። ዩኒቨርሲቲው ለጎዳና ተዳዳሪዎቹ ያዘጋጀው የመስሪያ ቦታና ቁሳቁስ ዛሬ የደሴ ከተማ አስተዳደር አካላት በተገኙበት አስረክቧል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
308 ጠበቆች #በዲሲፒሊን ጉባኤ በስነ-ምግባር እና በወቅቱ ፈቃድ ባለማደሳቸው የጥፋተኝነት የውሳኔ የተላለፈባቸው መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትምህርት ሚኒስቴር!
በትምህርት ሚኒስቴር አስተባባሪነት እየተካሄደ ያለው "እኛ ለእኛ" የኢትዮጵያውያን በጎ ፍቃደኞች መርሃ ግብር በሀገራችን በተለያዩ ክልሎች በተከሰቱ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ትምህርታቸውን በአግባቡ ላልተከታተሉ እና ላቋረጡ ተማሪዎች የክረምት የማካካሻ ትምህርት እና ለመጪው የትምህርት ዘመን ለመስጠት ባቀደው የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶች ውስጥ ከትራኮን ትሬዲንግ ያገኘውን የወረቀት ድጋፍ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶችን በማስተባበር ወረቀቱን ወደ ደብተር እየቀየረ ይገኛል፡፡
በዚህ ስራ ውስጥ #መሳተፍ_የምትፈልጉ ወጣት በጎ ፈቃደኞች ቅዳሜ 2:30 ላይ በጉርድ ሾላ በሚገኘው የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማሰራጫ ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ በመገኘት #እንድትሳተፉ ሲል ጥሪውን አቅርቧል፡፡
ለበለጠ መረጃ 📞 0911485705
via ከትምህርት ሚኒስቴር በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች

መንገዱ እስካሁን ዝግ ነው!
"መንገዱ እስካሁን ዝግ ነው የህዝብ ባስ እና ሌሎች ተሽከርካሪዎች በችግር ላይ ናቸው ምክንያቱም በቂ ምግብ እና ውሃ የለም በተለይ ህጻናት የያዙ እናቶች ያሳዝናሉ! ለዛሬ እዛው ማደራቸው ነው please ቢያንስ ነገ ጠዋት መንገዱ የሚከፈትበትን መንገድ መንግስት ቢፈልግ እላለሁ።"
በተጨማሪ...
📞ከደቂቃዎች በፊት በስልክ ያነጋገርኩት #በስፍራው የሚገኝ አንድ ሰው ዛሬ በአካባቢው በተፈጠረው የፀጥታ መደፍረስ ችግር ውድ የሆነው የሰው ልጅ ህይወት ማለፉንና የተጎዱ መኖራቸውን ነግሮኝ ከ5 ሰዓት ጀምሮ መንገዱ #ተዘግቶ መቆማቸውን ገልፆልኛል። መንገድ በመዘጋቱ የቆመው የመኪና ቁጥርም እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ አስረድቶኛል።

የዕለቱ መልዕክት፦
"ሰው ሁኑ! ቅድሚያ ሰውነት ይቀድማል! ከሐይማኖት ሰውነት ይቀድማል! ከዘርም ሰውነት ይቅደም! አላህ ሰውን ከሁሉ በላይ አልቆታል ሊገፋ አይገባም ፣ሊሰደድ አይገባም፣ ሊገደል፣ ሊናቅ፣ ሊወገዝ በፍፁም አይገባም ልዩ ፍጥረቴን ክብሩን ጠብቁት በማለት አዟል!" ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር እንዲሪስ
#share #ሼር

የቻይና ባለስልጣናት ማስጠንቀቂያ ሰጡ!
የቻይና ባለስልጣናት ምስራቃዊ የቻይና ግዛት ላይ ለኪማ የተባለ አደገኛ አውሎንፋስ እንደሚከሰት አስጠነቀቁ፡፡ ባለስልጣናቱ የአውሎ ንፋሱ አደጋ አስከፊ እንደሚሆን በማስታወስ ነው ነዋሪዎቹን ያስጠነቀቁት፡፡ ለኪማ የተባለው አውሎ ንፋስ በሰዓት ከ190 ኪሎሜትር በላይ ፍጥነት ያለው እና በአሁኑ ጊዜ ታይዋንን እያሰቃየ ያለ አደገኛ ክስተት ነው፡፡ በሀገሪቱ ይከሰታል የሚል ስጋት መኖሩን ተከትሎ የቻይና የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ወደ ምስራቃዊ የቻይና አካባቢዎች ማቅናታቸውን የሀገሪቱ የአደጋ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሻንሃይ አቅራቢያ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ቻይናውያንም አካባቢያቸውን ለቅቀው ለመሄድ እንዲዘጋጁ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል፡፡

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር በወንበዴዎች ዝርፊያና ስርቆት ተቸግሬያለሁ ብሏል!
- አስር ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የንብረት ኪሳራ ደርሶበታል
-54 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አግኝቷል
.
.
የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ከወር በፊት ገጥሞት በነበረው መጠነኛ አደጋ 10 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ንብረት መክሰሩንና በወንበዴዎች ዝርፊያና ስርቆት እየተቸገረ መሆኑን ገልጿል፡፡
ባለፈው አንድ ዓመት ተኩል 167 ሺ 722 መንገደኞችንና 1ሺ248 የጭነት ባቡሮች ዕቃዎችን በማጓጓዝ 54 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱንም አስታውቋል፡፡
ከቻይና ኤምባሲ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ይፋዊ የሚዲያ ጉብኝት ላይ ዋና ዳይሬክተሩ ኢንጅነር ጥላሁን ሳርካ ለጋዜጠኞች እንደገለጹት፤ አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ከወር በፊት በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት የአዋሽ ወንዝ ከመጠን በላይ በመሙላቱና የመስኖ ግድብ ፈንድቶ ጎርፍ ወደ ባቡር መስመሩ በመግባቱ፣ ሃዲዱን አንድ ኪሎ ሜትር የሚሆን ርቀት ጠልፎ ወስዷል።
https://telegra.ph/AB-08-07
Via #EPA

#ሀረማያ_ዩኒቨርሲቲ
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ሁለት ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረጉን የሰጠው ለዶክተር መንግስቱ ከተማ አረዶ እና ለዶክተር መንግስቱ ኡርጌ ለታ ነው። የዩኒቨርሲቲው የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አለምሸት ተሾመ እንደገለጹት የተቋሙ የስራ አመራር ቦርድ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ ለሁለቱም ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል።
Via #ENA

የታሰሩ ኢትጵያጵያውያንን ለማስፈታት ስራ ተጀመረ!
በደቡብ አፍሪካ ጆሀንስበርግ ከተማ ኢትዮጵያውያን እና ሌሎች የውጭ አገራት ዜጎች በሚነግዱበት የቢዝነስ ሴንተር ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴ አለ በሚል አለመግባባት በአገሪቱ ህግ አካላት መታሰራቸው ይታወሳል፡፡ ኢትዮጵያውያኑን ለማስለቀቅ በፕሪቶሪያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በዚያው በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የአትዮጵያ ኤምባሲ ማህረሰብ ከአመራሮች ጋር ንግግር እየተደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነብያት ጌታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ገልጸዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ኢትዮጵያውያኑ የመኖሪያ ፈቃድ ያላቸው እና በህጋዊ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩትን ከእስሩ እንዲፈቱ የማድረጉ ስራ መኖሩን ገልጸዋል፡፡
Via #EBC

“አንድ ተማሪ ብሄራዊ ፈተና ሲኮርጂ ቢያዝ በህግ ተጠያቂ የሚሆንበት የአሰራር ስርዓት ወይም ህግ የለም” ይህ ችግር የሚፈታ የህግ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ ነው!
.
.
የትምህርት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት የሚመራበት የመጀመሪያ የሆነው “የትምህርት ህግ” ረቂቅ መዘጋጀቱን አስታወቀ። በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ፍኖተ ካርታ አማካሪ አቶ ከፍያለው አያኖ ለኢዜአ እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ እስካሁን የትምህርት ስርአቷ የሚመራበት ህግ አልነበራትም። በመማር ማስተማር ሂደት ላይ ለሚፈጸም የወንጀልም ሆነ የፍትሐ ብሔር ጥፋትን ህጋዊ ስርዓት ማስያዝ የሚቻልበት አሰራር እስካሁን አልነበረም።
“አንድ ተማሪ ብሄራዊ ፈተና ሲኮርጂ ቢያዝ በህግ ተጠያቂ የሚሆንበት የአሰራር ስርዓት ወይም ህግ የለም” ያሉት አቶ ከፍያለው አሁን ግን ይህንን ችግር ሊፈታ የሚችል የህግ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ ነው። ረቂቁ የህግ ማዕቀፍ ትምህርት ነክ የሆኑ ጉዳዮች ላይ ብቻ ትኩረት ያደረገ መሆኑም ታውቋል።
የተማሪ ወላጆች ፣ የግል ተማቋት ተማሪዎችና በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ትምህርት የሚመለከታቸው አካላት በትምህርት ህጉ ረቂቅ ሰነድ ዝግጅት ላይ ተካተዋል ብለዋል። በአንድ ተማሪ ላይ አላስፈላጊ የቅጣት አርምጃ ቢወሰድበት ወይም የአካል ጉዳት ቢደርስበት በሚዘጋጀው የትምህርት ህግ ውሳኔ ያገኛል ብለዋል።
የረቂቅ ሰነዱ ዝግጅት የተጠናቀቀ መሆኑን የገለጹት አቶ ከፍያለው ፤ በቀጣይ ህዝባዊ ውይይት ተደርጎበት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለውሳኔ ይቀርባልም ብለዋል። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፣ ኮሌጆችና የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከላት ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ተማሪዎች የማፍራት ውስንነት እንዳለባቸው ይነገራል።
Via ኢዜአ

መንገዱ ተከፍቷል!
#ቦርደዴ ላይ ተዘግቶ የነበረው #መንገድ ከትላንት ለሊት ጀምሮ #ተከፍቷል። ለመንገዱ መዘጋት ምክንያት የሆነው በአካባቢው የተፈጠረው የፀጥታ መደፍረስ እንደሆነ አይዘነጋም፤ በዚህም የ7 ዜጎች ህይወት ማለፉ ይታወቃል።

#EPRDF
ኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከትናንትናው ዕለት ጀምሮ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል፡፡ ኮሚቴው የድርጅት ስራዎች አፈጻጸምና በሌሎች ሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳች ላይ ውይይት እያደረገ እንደሚገኝ ተነግሯል፡፡ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የድርጅት ስራዎችና ወቅታዊ ሁኔታዎችን በጥልቀት ከገመገመ በኃላ ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ከወላይታ ሶዶ ከተማ ወጣቶች፦
"እኛ የወላይታ ሶዶ ከተማ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ነን በዚህ ክረምት ብዙ ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን ከዚህም አንዱ የአረጋዊያንን ቤት ማደስ ስራ ዛሬ አከናውነናል"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"እኛ የወላይታ ሶዶ ከተማ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ነን በዚህ ክረምት ብዙ ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን ከዚህም አንዱ የአረጋዊያንን ቤት ማደስ ስራ ዛሬ አከናውነናል"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ደቡብ አፍሪካ ካሰረቻቸው 600 በላይ የውጭ ዜጎች 150 ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነቢያት ጌታቸው ተናግረዋል። ጆሐንስበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውን ግን ቁጥሩን 600 ገደማ ያደርሱታል።
Via #EshetBekele
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #EshetBekele
@tsegabwolde @tikvahethiopia