TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
61.5K photos
1.55K videos
215 files
4.26K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ...

‹‹እኛ ሰልፍ እንደወጣን ውኃው #ተለቀቀ፤ ይህ ማለት ችግሩ ከአቅም በላይ ሁኖ ሳይሆን ዩኒቨርሲቲው ትኩረት ባለመስጠቱ የተፈጠረ ችግር ነበር ማለት ነው›› የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች

Via #AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Fake "የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት #ተለቀቀ" በሚል TIKVAH-ETHን በመጥቀስ ሀሰተኛ መረጃዎች እየተሰራጩ እንደሆነ ተመልክተናል። መረጃው ፍፁም ከእውነት የራቀና በፎቶሾፕ የተቀነባበረ ነው።

🏷የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ማድረጊያ ቀንን በተመለከተ ጉዳዩ ለሚመለከታቸው አካላት ጥያቄ አቅርበን ምላሽ እየጠበቀን ስለሆነ የምናገኘውን ምላሽ ወደናተ እናደርሳለን።

@tsegabwolde @tikvahethiopia