"ምርጫውን ዲሞክራሲዊ፣ፍትሃዊ እና ተአማኒ ለማድረግ ማሻሻያዎች ላይ እየሰራን ነው" - ወ/ሪት ብርትኳን ሚደቅሳ
.
.
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አሰራሩን በማዘመን ምርጫውን ዲሞክራሲዊ፣ፍትሃዊ እና ተአማኒ ለማድረግ ማሻሻያዎች ላይ እየሰራን ነው ሲሉ የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ አስታወቁ።
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ፍትህና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድን የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ገምግሟል፡፡
ቋሚ ኮሚቴው ሪፖርቱን አስመልክቶ በርካታ ጥያቄዎችን አነስቷል፤ በህጋዊነት ያልተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ህጋዊ ግዴታቸውን ጠብቀው እንዲመዘገቡ ለማድረግ ቦርዱ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ አስገንዝቧል፤ በ2011 የሚካሄደውን የአከባቢ ም/ቤት፣ የከተማ አስተዳደር የማሟያ ምርጫ ነጻ፣ዲሞክራሲያዊ፣ፍትሃዊ እና በህዝብ ዘንድ ተአማኒ ሆኖ እንዲካሄድ የሚስችሉ የዝግጅት ስራዎች እተሰሩ መሆናቸው ታውቋል፡፡
የኢትዮጵ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርትኳን ሚደቅሳ እንዳሉትም ቦርዱ አሰራሩን በማዘመን ምርጫውን ዲሞክራሲዊ፣ፍትሃዊ እና ተአማኒ ለማድረግ ማሻሻያዎች ላይ እየሰራን ነው ብለዋል ፡፡ አክለውም የቦርዱ አባላት ሙሉ በሙሉ ባለመሰየማቸው እና ወደ ስራ ባለመግባታቸው ለስራችን እንቅፋት ሆኖናል ብለዋል፡፡
ቋሚ ኮሚቴው በበኩሉ ቦርዱ በተለያዩ ርእሶች ዙርያ ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እና ለፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ስልጠና መስጠቱን እና የምርጫ ስራውን ለማዘመን የሚስችሉ ማንዋሎችን በማዘጋጀት ስራ መስራቱን በጥንካሬ አንስቷል፤ ህብረተሰቡ በምርጫው ላይ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆን በምርጫ ህጎች እና አሰራሮች ዙሪያ ያለውን እውቀት ለማዳበር የስነ ዜጋና የመራጮች ግንዛቤ ማጎልበት ስራ ዝቅተኛ እና በቀጣይነት የሌለው መሆኑን በእጥረት ተመልክቶታል ቋሚ ኮሚቴው፡፡
በሌላ በኩል ቦርዱ እጅግ ዘመናዊ እና ውድ የህትመት ማሽኖች ያሉት መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፤ ህግ ማሻሻያ ስርአትን አስመልክቶም ከወዲሁ ስራዎች ተጠናቀው ወደ ስራ መገባት እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳስቧል፡፡
ምንጭ፦ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ👆
በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ከውሃ አቅርቦት ጋር በተያያዘ ችግር በተፈጠረው አለመረጋጋት ሳቢያ የመማር ማስተማሩ ሂደት #እንደተቋረጠ ነው። ተቋሙ ባወጣው ማስታወቂያ ወቅቱ ፈተና የተቃረበበት በመሆኑ ተማሪዎች ወደክፍል ገብተው ትምህርታቸው እንዲከታተሉ አሳስቧል፤ ወደክፍል በማይገቡት ላይም እርምጃ እወስዳለሁ ብሏል።

*መፈንቅለ መንግስትና የመጨረሻዋ ራት*
#የግንቦት_8_መፈንቅለ_መንግስት #ግንቦት8
ፎቶ፦ ሌ/ጄነራል #ተስፋዬ_ገብረኪዳንና በመፈንቅለ መንግስቱ ተሳታፊ ከነበሩ ጄኔራሎች በከፊል
#Loading...
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#የግንቦት_8_መፈንቅለ_መንግስት #ግንቦት8
ፎቶ፦ ሌ/ጄነራል #ተስፋዬ_ገብረኪዳንና በመፈንቅለ መንግስቱ ተሳታፊ ከነበሩ ጄኔራሎች በከፊል
#Loading...
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአ/አ ቂርቆስ...
"በቂርቆስ ክ/ከተማ የአሽከርሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን መንጃ ፍቃድ ለማደስ እየተመላለስን ሶስት ቀን አለፈን። እንዴት ሶስት ቀን ሙሉ ሲስተም የለም እየተባለ ህዝብ ይጉላል። እባክህ በሞራላችን ላይ #እየተቀለደብንነው። ለሚመለከተው አድርስልን!"
He ነኝ

#update በመቐለ ከተማ ዛሬ ሓሙስ "ጌታቸው አሰፋ ኒሻን ሽልማት እንጂ እስራት አይገባውም" በሚል ርእስ ታስቦ የነበረ የእግር ጉዞ "በተጠናከረ እና በተደራጀ መልኩ ማካሄድ ስለተፈለገ ወደላልተወሰነ ጊዜ #ተራዝሟል" ሲል የእግር ጉዞ አዘጋጅ የመቐለ ወጣቶች ማህበር ገልፀዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ግንቦት
ታሪክን መለስ ብለን ስናይ፦
√የውጫሌ ውል የተፈረመው በግንቦት ወር ነው።
√ለንግስና ያልበቁት ልጅ እያሱ በሚኒሊክ የተሾሙት በግንቦት ወር ነው።
√በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ከዚህ አለም በሞት የተለዩት ልዑል መኮንን ኃይለስላሴ በግንቦት 1949 ነው።
√ኮ/ሌ #መንግስቱ_ኃይለማርያም የተወለዱት ግንቦት 19 ነው፤ መፈንቅለ መንግስት የተሞከረባቸው ግንቦት 8 ሆኖ ግንቦት 13/1983 ደግሞ ሀገራቸውን ጥለው የተሰደዱበት ቀን ነው።
√ግንቦት 11/1982 ዓ.ም 12 ከፍተኛ ጀኔራሎች #የተገደሉበት ቀን ነው።
√ግንቦት 20 ኢህአዴግ አዲስ አበባን የተቆጣጠረበት ቀን ነው።
√የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ #መለስ_ዜናዊ የተወለዱት ግንቦት 1 ነበር።
√ግንቦት 7/1997 በኢትዮጵያ የብዙሃን ፓርቲ ምርጫ የተካሄደበት ነበር።
√ግንቦት 18/1999 በደርግ ከፍተኛ አመራሮች ላይ ሞት የተፈረደበት ቀን ነው፤ ግንቦት 24/2003 የሞት ፍርዱ ወደ እድሜ ልክ የተለወጠበት ቀን ነው።
ግንቦት ታሪካዊ ናት!
Via ሌ/ኮሎኔል ፍስሃ ደስታ/አብዮቱና ትዝታዬ/

#update የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኢመርሰን ምናንጋግዋ የአገሪቱን የኢነርጂ ሚኒስትር በአገሪቱ የተባባሰውን #የመብራት_መጥፋት ችግር ተከትሎ ከኃላፊነት ማንሳታቸው ተነግሯል። ከሀላፊነታቸው የተነሱት የዚምባብዌ የኢነርጂል ሚኒስትር ጆራም ጉምቦ በትራንስፖርትና መሰረተ-ልማት ምክትል ሚኒስትር ፎርቹን ቻዚ ተተክተዋል፡፡ የቀድሞው የዚምባብዌ ኢነርጂ ሚኒስትር ከኃላፊነታቸው የተነሱት ከ2016 ወዲህ ባልታየ ሁኔታ በየዕለቱ እና በመላ አገሪቱ መብራት ጠፍቶ ለሰዓታት እንደሚቆይ ተቋማቸው ማስታወቁን ተከትሎ ነው፡፡ መንግስታዊው የአገልግሎት ሰጪ ተቋም ከትናንት በስቲያ በሰጠው መግለጫ በየዕለቱ ከ5 እስከ 8 ለሚደርሱ ሰዓታት በመላ አገሪቱ መብራት እንደማይኖር አስታውቆ ነበር፡፡ ተቋሙ ይህን ያለው የአገሪቱ ትልቁ ሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ እና በድንጋይ #ከሰል የሚሰሩት አሮጌ ጄነሬተሮች የሚያመርቱት የኃይል መጠን መቀነሱን በመንስኤነት ጠቅሶ ነው፡፡
ምንጭ፡- ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፡- ቢቢሲ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሪሴል ፒክፒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር👇
ከመስከረም 2010 ጀምሮ ከአንድ ሺህ በላይ ከሆኑ ግለሰቦች ጋር የስራ ስምምነት ውል በማድረግ ከባንክ ጋር የ70% ብድር በማመቻቸት በደንበኖቹ ስም ከ1000 ሺህ በላይ ታክሲዎችን በመጠቀም በአዲስ አበባ ከተማ ዘመናዊ የሜትር ታክሲ አገልግሎት ለመስጠት እየሰራ የሚገኝ ነው።
እንደሚታወቀው መኪኖችን #ገጣጥሞ በሚያቀርበው ኩባንያ መኪኖችን ለማቅረብ የሚያስችሉ ግብአቶችን ካዘዘ እና የ ውጭ ምንዛሪ ወረፋ በ 6 የተለያዩ ባንኮች ከያዘ ከ 1 ዓመት ከ7 ወር ባላይ የሆነው ሲሆን ኩባንያችን ወደ ስራ የገባበት ጥር 2010 ሀገራችን በለውጥ ሂደት ውስጥ የነበረችበትና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ያጋጠመበት ወቅት ነበር። ነገር ግን ይህንን እጥረት ከአጋር ኩባንያዎችና ባንካችን ጋር በመሆን እስካሁን ድረስ 300 መኪኖችን ያስገባ ሲሆን ከዚህም ውስጥ 198 መኪኖች ለባለ ንብረት ሊብሬ በማውጣት ስራ እንዲጀምሩ የተደረገበት ወቅት ላይ እንገኛለን። ቀሪዎቹንም 99 መኪኖች ለደንበኞች ለማስተላለፍ የባንክ ብድር ሂደት ቀጥሏል። ለቀሪዎቹም የተለያዩ የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጋር #የማሳለጥ እንቅስቃሴዎችን ጀምረናል።
ይሁን በማህበራዊ ትስስር ገፅ #የሃሰት_መረጃ እና #ቅስቀሳ በማድረግ ኢፍትሀዊ በሆነ መንገድ ለመበልፀግ በደቦ፣ በግርግር እና በሚዲያ በማስፈራራት በራስ ፍላጎት ቢዝነስን እንዳሻቸው በማድረግ ተግባር ላይ የተሰማሩ ግለሰቦች እና ጥቂት ነገሩ ያልገባቸውን በማስተባበር ከውል እና ህግ ውጭ ፤ በአውቅልሃለሁ በሚል ሰበብ የስራ ፈጣሪዎችን ላብ በመቀማት ኩባንያዎችን በማተራመስ ማትረፍ ስራቸው ያደረጉ ግለሰቦች በመኖራቸው ምክንያት የሚደረግ እንቅስቃሴ መሆኑን ለመገንዘብ ችለናል።
#ህግን እና #ውልን መሰረት አድርጎ ትክክለኛ አሠራርን ተከትሎ የሚሠራ ድርጅት በመሆናችን ዛሬም ሪሴል ፒክ ፒክ ለደንበኞቹ እና ለቤተሰቦቹ በቀናነት ማገልገሉን ይቀጥላል፤ “ከስራ ሁሉ ህግን ማክበር ቀዳሚ ነው” ህግን የማክበርም የማስከበርም ድርሻችን እንወጣለን። ስለዚህም የፒክ ፒክ ቤተሰቦች በሙሉ እንደተለመደው ማንኛውንም መረጃ ከቢሮአችን ማግኘት እንደምትችሉ በትህትና ለመግለፅ እንወዳለን።
/ሪሴል ፒክፒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር/

#update ለላፉት ሁለት አመታት ባጋጠማት ህመም በዱባይ ራሺዲያ ሆስፒታል በህክምና ላይ የቆየችው ሰርካለም ታመነ በዱባይ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ ጽ/ቤትና በዱባይ የኢትዮጵያዊያን ኮሚኒቲ ማህበር ድጋፍና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ባደረገው ክትትልና ድጋፍ ትናንት ግንቦት 7 ቀን 2011 ዓ.ም ወደ አገሯ ተመልሳለች፡፡ በራሺድ ሆስፒታል በህክምና ላይ የነበረችው ሶፊያት መሀመድ ሚያዚያ 22 ቀን 2011 ዓ.ም ወደ አገሯ መመለሷ የሚታወስ ነው፡፡ ሶፊያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ድጋፍ በአቤት ሆስፒታል ህክምናዋን እየተከታተለች ትገኛለች፡፡
Via #OBN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #OBN
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ዛሬ ማካሄድ የጀመረ። ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በስብሰባው በብሄራዊ ደህንነትና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮችን እየተወያየ መሆኑን የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በቅርቡ ባካሄደው ስብሰባ በአጭር ጊዜዎች ውስጥ በተከታታይ እየተገናኘ ስራዎችን በጋራ እንዲገመግምና አቅጣጫዎችን እንዲያስቀምጥ መግባባት ላይ እንደደረሰ መገለጹ ይታወሳል።
Via FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ኮሚሽነር እና ምክትል ኮሚሽነር ሹመትን #አፀደቀ። ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 39ኛ መደበኛ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የቀረበለት የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ኮሚሽነር እና ምክትል ኮሚሽነር ሹመትን አፅድቋል። በዚህ መሰረትም ዶክተር ጣሰው ገብሬ የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ከሚሽነር እንዲሁም ኡስታዝ አቡበክር አህመድ ደግሞ የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል። ምክር ቤቱ የኮሚሽኑን ኮሚሽነር እና ምክትል ኮሚሽነር በ25 ተቃውሞና በአብላጫ ድምፅ ማፅደቁም ታውቋል። በተመሳሳይ ምክር ቤቱ የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ እና ምክትል ሰብሳቢ ሹመትንም አጽድቋል። በዚህም መሰረት ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ ሱራፌል ሊቀ ጳጳሳት ዘካቶሊካውያን የኮሚሽኑ ሰብሳቢ፤ ወይዘሮ የትነበርሽ ንጉሴ ምክትል የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ሆነው ተሹመዋል። ምክር ቤቱ የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ እና ምክትል ሰብሳቢ ሹመትን በአብላጫ ድምፅ ያጸደቀው ሲሆን፥ 10 ድምፅ ተአቅቦና አራት ተቃውሞ ቀርቦበታል።
Via #fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ታሪካዊ ግጥምጥሞሽ?
በትናንትናው ዕለት የኔዘርላንዷ ንግሥት ማክሲማ ወደ ኢትዮጵያ በመሄድ አዲስ አበባ ላይ ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይና ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ጋር ሲወያዩ፤ የንግሥቲቱ ባል ግርማዊነታቸው ንጉሥ ዊለም አሌክሳንደር ደግሞ በኔዘርላንድ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር በመሆን የተሾሙትን የአምባሳደር አርክቴክት ሚሊዮን ሳሙኤል ገብሬን የሹመት ደብዳቤ አምስተርዳም በሚገኘው ቤተመንግሥታቸው (Royal Palace of Amsterdam) ተቀብለዋል።
አምባሳደር ሚሊዮን የመጀመሪያ ድግሪያቸውን በአርክቴክቸርና ከተማ ፕላን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ድግሪያቸውን ስዊድን ከሚገኘው ኬቲኤች ሮያል ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት( KTH Royal Institute of Technology) በከተማ ፕላን ድዛይን አግኝተዋል። አምባሳደር ሚሊዮን በገሬታ ኮንሳልት (Geretta Consult) በአርክቴክትነትና በአመራርነት ሲሰሩ ቆይተዋል።
Via Petros Ashenafi Kebede

#update የጥቁር አንበሳ ሬዚደንት ሀኪሞች ከትላንት ግንቦት ሰባት ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ በስራ ገበታቸው ላይ እንዳልተገኙ ቀጥለዋል። የጽኑ ህሙማነን (ICU) የማዋለጃ ክፍል (labor ward) እና ድንገተኛ ክፍል( EOPD)ን በduty መርሃ ግብር መሰረት በሬዚደንት ሀኪሞቹ #እንደተሸፈነ ይገኛል፡፡ ዛሬ ሁለተኛ ቀናቸውን ይዘዋል።
Via CP
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via CP
@tsegabwolde @tikvahethiopia