#update የአክሱም ሀውልትን ለመጠገን ጣሊያን አስፈላጊውን ድጋፍእንደምታደርግ ገለፀች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣሊያኑ አቻቸው ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ መሪዎች በቻይና ከሮድ ኤንድ ቤልት ጉባኤ ጎን ለጎን ባደረጉት ውይይት አንቶኒዮ ኮንቴ ሀገራቸው የአክሱም ሀውልትን ለመጠገን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ ገልፀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የቻይና ቆይታቸውን አጠናቀው #ተመልስዋል።
Via #etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia