TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
ፎቶ👆የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ለሀዋሳው ጉዞ ጉዞ እግረ መንገዳቸውን የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ጎራ ብለው አልፈዋል። ቅዳሜ ከቀኑ 7:40 ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ፎቶ @Dura_pic(TIKVAH-ETHIOPIA)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ👆ሻሸመኔ ላይ አርባምንጭ እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲን የተቀላቀሉት የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት #ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ደማቅ አቀባባል ተደርጎላቸዋል።

ፎቶ: @Dura_pic
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀዋሳ ዩንቨርስቲ🔝የሰላም ተምሳሌት እና የሰላም አምባሳደር በሆነው ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቅዳሜው ምሽት #የStopHateSpeech የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በስኬት ተጠናቋል። በመድረኩ ላይ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የሰላም ፎረም እና የተማሪዎች ህብረት ለእንግዶቻቸው እንኳን ደህና መጣቹ በኃላ ወጣት ተማሪዎች ራሳቸውን #ከጥላቻ_ንግግሮች እንዲቆጥቡ ለሀገሪቱ ተስፋ መሆናቸውን አውቀው ለሰላም ቅድሚያ እንዲሠጡ ጥሪ አቅርበዋል።

በዕለቱ ተማሪ #ሀና_ሀይሉ "Love Speech Vs Hate Speech" በሚል ልዩ ገልፃ አድርጋለች። የጥላቻን አስከፊነት የተተነተነበት፤ የፍቅርን ሀያልነት የተገለፀበት ነበር ገለፃው።

@tsegabwolde @tikvahethiopia