TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
59.6K photos
1.52K videos
215 files
4.14K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
加入频道
አሳዛኝ ዜና‼️

#ለልቅሶ_የወጡ_እናቶች በመኪና አዳጋ ህይወታቸዉ አለፈ፡፡ በምስረቅ ጎጃም ዞን #ማቻክል_ወረዳ ከደጋ ሰኝን ታዳጊ ከተማ ወደ አማኑኤል ከተማ ህዝብ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ኮድ 3 አማ 05430 የሆነ አይሱዝ ቅጥቅጥ የህዝብ ማመለለሻ መኪና ከተፈቀደለት የጭነት ልክ በላይ ጭኖ ስለነበር አማኑኤል ዙርያ ቀበሌ ጎጃም ዱር አካባቢ በመገልበጡ ለልቅሶ የወጡ የሁለት እናቶች ህይወት ወዲያዉኑ ሲያልፍ በበርካታ ተሳፋሪዎች ላይ ቀላልና ከባድ አካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡

Via Machakel Woreda Government Communication Affairs
@tsegabwolde @tikvahethiopia