TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
ምን ለብሳ ነበር❓
WHAT SHE WORE❓
ኤግዚቢሽኑ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ብቻ ነው የቀረው! በተለይ ወንዶች በስፍራው ሄዳችሁ ኤግዚቢሽኑን ትታደሙ ዘንድ በትህትና እጠይቃችኃለሁ!!
The exhibition will feature stories of #sexual_violence and the clothes that #rape survivors were wearing when they were attacked.
🗓NOV 27 - DEC 10
@ ADDIS ABEBA MUSEUM
🔹ENATRANCE-FREE
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ነገ በመቐለ ከተማ ለሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ዝግጅቶች ተጠናቀዋል። በነገው ዕለት የሰልፉን ገፅታ የሚያሳዩ ፎቶዎችን መቐለ ከሚገኙ የTIKVAH-ETH ቤተሰቦች እንደደረሰን እናቀርባለን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰበር ዜና‼️
አዋሽ ባንክ ጃክሮስ ቅርንጫፍ ዝርፊያ ተፈጸመበት። "ዘራፊዎቹ አምስት ናቸው። መሳሪያ የታጠቁ እና በሞተር ሳይክል የመጡ ናቸው" ብለዋል የባንኩ ተረኛ ጥበቃ ብርሃኑ ሁንዴ።
የቦሌ ወረዳ የCMC ፖሊስ ጣቢያ መርማሪ #ሚኪያስ_ደረሰ ወንጀሉ መፈፀሙን አረጋግጠዋል። ዝርዝር መረጃ ለመስጠት ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል።
በስፍራው የነበረ አንድ የአይን እማኝ ደግሞ ይህን ብሏል "ተጯጩኸን ... በሕዝቡ ርብርብ አንዱን ሞተረኛ ይዘናል! ...ሌሎቹ አምልጠውናል "
የባንኩ ጥበቃ ነኝ ያሉት አቶ ብርሀኑ ሁንዴ ይህን ብለዋል፦ "የባንኩ ጥበቃ ነኝ። #መሳሪያ የያዝኩት እኔ ነበርኩ። ሽጉጥ #ደቅነው እኔንም ጓደኛዬን ወደ ውስጥ አስገቡን። ከዚያም ወደ ላይ #ተኮሱ። በያዙት ቦርሳ መጠኑ ያልታወቀ ገንዘብ #ዘርፈው አምልጠዋል። ጩኸት አሰማን። ከኅብረተሰቡ ጋር በመተባበር አንዱ ተይዟል"
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን

ልዩ ሎተሪ ወጣ!!!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የልዩ ሎተሪ ህዳር 28/2011 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ #በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት #የአሸናፊ_ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል።
1ኛ. 7,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር -------1299326
2ኛ. 3,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር--------1386679
3ኛ. 2,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር --------0555454
4ኛ. 1,000,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር ------0691566
5ኛ. 500,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር ------- 0870176
6ኛ. 200,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር --------0748186
7ኛ. 100,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር ------- 1279975
8ኛ. 16 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 2,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር--20120
9ኛ.16 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር---45779
10ኛ.150 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 400 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር--- 0299
11ኛ. 150 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 200 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር---1363
12ኛ. 1600 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 100 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር-- 616
13ኛ. 1600 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 80 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር---965
14ኛ. 16,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 60 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር----28
15ኛ. 160,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 40 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር ---1
አስተዳደሩ ለደረሳቸው ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ዜናውን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት (share በማድረግ) ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ፡፡ እናመሰግናለን!!
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

AASTU🔝"...ማንኛውም የዩኒቨርሲቲው መደበኛ ተማሪ እስከ ታህሳስ 2 ድረስ በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ በመገኘት በየትምህርት ክፍሉ በመቅረብ ተመዝግቦ ትምህርቱን እንዲቀጥል እያሳሰብን፤ በተባለው ጊዜ ቀርቦ የማይመዘገብና ትምህርት በማይቀጥል ተማሪ ላይ ዩኒቨርሲቲው ህጋዊ #እርምጃ የሚወስድ መሆኑን በጥብቅ ያሳስባል"
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መቐለ ከተማ🔝ነገ ለሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ቅድመ ዝግጅቶች ተጠናቀዋል። የዛሬውን የመቀለ ውሎ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት በፎቶው አስቃኝተውናል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ🔝የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሰሞኑን በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል እና ኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈፀመውን ግድያ ተቃውመዋል። ተማሪዎቹ በዜጎች ሞት የተሰማቸውን #ሀዘን ገልፀዋል።
@tsegabwolde @tiivahethiopia
@tsegabwolde @tiivahethiopia