#update በባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር የብሔራዊ ቤተመዛግብት እና ቤተመጽሐፍት ኤጀንሲ ከህዳር 20 ጀምሮ በቀን የ22 ሰዐት አገልግሎት መስጠት አስታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
“ሶስትና አራት ፓርቲ ከሆናችሁ በግሌም እንደ ድርጅትም #ከፍተኛ ድጋፍ አንደማደርግ አረጋግጥላችሗለዉ።” ~ ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"በሃዋሳ ከተማ ለነበረን ጊዜ፣ ለተደረገልን ደማቅ አቀባበልና ገንቢ ውይይት የሃዋሳ ከተማ ነዋሪዎችን፣ ወጣቶችን፣ የክልሉን አመራር እንዲሁም የሃዋሳ ከተማ አስተዳደርን ላመሰግን እወዳለሁ፡፡" ኢንጂነር ታከለ ኡማ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ASTU🔝የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአሁን ሰዓት ከፌደራል ከመጡ አካላት ጋር እየተወያዩ ይገኛሉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አክሱም🔝የአክሱም ሙስሊሞች ዛሬ ጁምዓ ሶላት እንደወትሮው በተለመደው ሰዓትና ቦታ በሰላም ሰግደዋል። በሌላ በኩል በዛሬው እለት አዲስ አበባ የሚገኘው ኑር መስጅድ የሰገዱ ምእምናን #ፍትህ_ለአክሱም_ሙስሊምች በማለት ድምፃቸውን አሰምተዋል።
🔹ከአክሱም ሙስሊሞች ጋር በተያያዘ አንዳንድ ሀላፊነት የጎደላቸው ግለሰቦች በፌስቡክ ሀሰተኛ ፎቶዎች(የቆዩ) በማሰራጨት ህዝቡን ለማደናገር ሲጥሩ ተመልክተናል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔹ከአክሱም ሙስሊሞች ጋር በተያያዘ አንዳንድ ሀላፊነት የጎደላቸው ግለሰቦች በፌስቡክ ሀሰተኛ ፎቶዎች(የቆዩ) በማሰራጨት ህዝቡን ለማደናገር ሲጥሩ ተመልክተናል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አክሱም ፂዮን ማርያም...
በየአመቱ #ህዳር 21 ቀን የሚከበረው አመታዊው #የአክሱም_ፅዮን_ማርያም በአል ተከበረ። በአሉ ከአገር ውስጥና ከውጭ አገራት በመጡ እንገዶችና የሀይማኖቱ ተከታዮች ምዕመናን በድምቀት ተከብሯል። በበዐሉ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ እና የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል መገኘታቸውና ንግግር ማድረጋቸው ታውቋል።
ምንጭ፦ EPA
@tsegawolde @tikvahethiopia