የሚሸጥ ቦታ የአክስዮን ድርሻ
የአክስዮን አባላት ብዛት = 72
የቦታ ስፋት = 1800 ካሬ ሜትር
አድራሻ =መርካቶ አንዋር መስኪድ ፊት ለፊት
የግንባታ ሁኔታ = ዲዛይን አልቋል,2 Basement +Ground +9.... shops and apartment ግንባታ በቅርቡ ይጀምራል
ሁሉም አባላት 1 አፓርትመንት ቤት እና 3 ሱቅ (መሬት:1ኛ እና 2ኛ ፎቅ) ይደርሳቸዋል እና ቀሪው አፓርትመንትና ሱቆች ለባለ አክስዮኖች ይከፋፈላል
የሚገባው ሰው በሚሸጠው ሰው የሚተካ ነው በስሙ አክሲዎኑ ይዞርለታል
እስከ አሁን እያንዳንዱ የአክሲዎን አባል 150,000.00 አዎጥቶዎል
የአክስዮን መሸጫ ዋጋ = 1.5ሚልዮን ብር slightly negotiable
0946753929(betsegaw)

"በኢትዮጵያ 27 በመቶ ያህል ሰዎች #የአዕምሮ ጤና ችግር አለባቸው።" ዶክተር #ዳዊት_አሰፋ (የኢትዮጵያ አዕምሮ ህክምና ማህበር ፕሬዝዳንት)
.
.
በአዕምሮ ጤና ህክምና ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በቅንጅት #ለመፍታት አገራዊ የአዕምሮ ጤና ኢንስቲትዩት የማቋቋም ተግባር ሊፋጠን እንደሚገባ ተገለፀ።
የኢትዮጵያ አዕምሮ ህክምና ማህበር ከአፍሪካና ከአለም አቻው ጋር በመሆን ያዘጋጀው ለሶስት ቀን የሚቆይ ምክክር ትላንት ተጀምሯል።
በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ አዕምሮ ህክምና ማህበር ፕሬዝዳንት ዶክተር ዳዊት አሰፋ ለኢዜአ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ 27 በመቶ ያህል ሰዎች የአዕምሮ ጤና ችግር አለባቸው።
ከነዚህም ውስጥ እስከ ሁለት በመቶ የሚሆኑት ከባድ የአዕምሮ ጤና ችግር ያለባቸው መሆናቸውንም ነው የገለፁት።
ኅብረተሰቡ ስለ አዕምሮ ጤና ያለው ግንዛቤ አነስተኛ መሆኑን ያስረዱት ዶክተር ዳዊት ይህንንና በዘርፉ ያሉ ሌሎች እንደ ግብዓትና ተደራሽነት የመሳሰሉ ችግሮችን ለመፍታት ተቋማዊ አሰራርና አደረጃጀት ሊኖር ይገባል ብለዋል።
ችግሩን ለመፍታት አገራዊ የአዕምሮ ጤና ኢንስቲትዩት እንደሚያስፈልግ ተናግረው በዚህ ዙሪያ የተጀመሩ ስራዎች በመኖራቸው መንግስት ትኩረት በመስጠት በአጭር ጊዜ ውስጥ መጠናቀቅ እንዳለበትም ነው ያብራሩት።
በአዕምሮ ጤና ላይ በተናጥል መስራት ለውጥ ለማምጣት አያስችልም ያሉት ዶክተር ዳዊት አገራዊ የአዕምሮ ጤና ኢንስቲትዩት መኖር በቅንጅት ስራዎችን ለመስራት ያስችላል ነው ያሉት።
ተቋሙ በስልጠናና ምርምር እገዛ የሚፈጥር እንደሚሆንም ነው ያስረዱት።
ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቀጥለው በአዕምሮ ጤና አገልግሎት ላይ የሚያተኩረው ምክክርም ተሞክሮን ለመቅሰምና ከሌሎች አቻ ተቋማት ጋር አጋርነት ለመፍጠር እንደሚረዳም ነው ዶክተር ዳዊት የተናገሩት።
የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ በበኩላቸው በአገሪቱ የአዕምሮ ጤና ህክምና እንዲሻሻል የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከማህበሩና ከአዕምሮ ጤና ባለሙያዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ጋር በቅርበት መስራቱን እንደሚቀጥል አስረድተዋል።
በዓለም ላይ ከአምስት ሰዎች አንዱ የአዕምሮ ጤና ችግር እንዳለበት በተለይ በድህነት ውስጥ የሚኖሩ፣ ስደተኞች፣ ለጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የተጋለጡ ሴቶችና ህፃናት ተጋላጭነታቸው የሰፋ መሆኑን ያስረዱት ደግሞ የዓለም የአዕምሮ ህክምና ማህበር ፕሬዝዳንት ሄለን ሄርማን ናቸው።
ማህበሩ በ120 የዓለም አገራት የሚሰራ መሆኑን ተናግረው የዛሬው መድረክም በአዕምሮ ጤና ላይ የተሰሩ ሳይንሳዊ መረጃዎችን ለመለዋወጥና እውቀቶችን ለመጋራት እንደሚረዳም ነው ፕሬዝዳንቷ የገለፁት።
እየተካሄደ ባለው ምክክር ላይ ከ70 በላይ ሳይንሳዊ ፅሁፎች የሚቀርቡ ሲሆን ከ30 የዓለም አገራት የተውጣጡ የአዕምሮ ጤና ባለሙያዎች እንደሚሳተፉም ለማወቅ ተችሏል።
በምክክሩ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን ጨምሮ የአፍሪካ የአዕምሮ ህክምና ፕሬዝዳንትና ሌሎች የአዕምሮ ጤና ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል።
ምንጭ፦ ኢዜአ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#Update ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻላ ቅርንጫፍ በተጭበረበረ ቼክ 15 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ሊያወጡ ሲሉ የተያዙት ግለሰቦች ትላንት ፍርድ ቤት ቀረቡ።
ተጠርጣሪዎቹ አቶ #ገመቹ_ጫላ፣ #መስፍን_ደረጀ እና #ኧሰቦ_ኦጆሞ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት ነው የቀረቡት።
ሰኞ እለት አቶ ገመቹ ጫላ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻላ ቅርንጫፍ 14 ሚሊየን 724 ሺህ ብር በተጭበረበረ ቼክ ሊያወጡ ሲል በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወሳል።
አቶ ገመቹ በሶስት ድርጅቶች እና አንድ ግለሰብ አካውንት ላይ ስማቸውን በመቀያየር ከንግድ ባንክ የተለያዩ ቅርንጫፎች 22 ሚሊየን 450 ሺህ ብር ያወጡ ሲሆን፥ ሰኞ ዕለት ደግሞ 14 ሚሊየን 724 ሺህ ብር ለማውጣት ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ግለሰቡ በራሴ ጠበቃ ለማቆም በቂ ገቢ የለኝም መንግስት ጠበቃ ያቁምልኝ በማለት ጠይቀዋል፤ ፖሊስ በበኩሉ በተለያየ ጊዜ አጭበርብረው ያወጡትን ገንዘብ ከእነሰነድ ማስረጃው ለችሎቱ አቅርቧል።
ግለሰቡ ወደ ባንኩ ቅርንጫፍ በማምራት በተጭበረበረ የአምበሳ አውቶብስ ቼክ 14 ሚሊየን ብር 724 ሺህ በማውጣት አርብ እለት ወደ ከፈቱት የባንክ ሂሳብ ለማዛወር ሲሞክሩ፥ በብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ክትትል ተደርጎባቸው መያዛቸውም ይታወሳል።
ተጠርጣሪው በሰዓቱ ለባንኩ ቅርንጫፍ የደንበኞች አገልግሎት ሀላፊ 1 ሚሊየን ብር ጉርሻ በማቅረብ እንዲፈፀምላቸው ለማግባባት ሞክረው እንደነበርም ተመልክቷል።
ፍርድ ቤቱ ፖሊስ ያቀረበው ሰነድ በችሎት ውሳኔ ያልተሰጠበት በመሆኑ እና በቂ ሀብትና ገቢ እንዳላቸው ባለመረጋገጡ 1ኛ እና 3ኛ ተጠርጣሪዎች የመንግስት ተከላካይ ጠበቃ እንዲቆምላቸው እንዲሁም 2ኛ ተጠርጣሪ በግል ጠበቃው አቆማለሁ በማታለታቸው ጉዳዩን ለማየት ለአርብ ህዳር 14 ቀን 2011 ቀጠሮ ሰጥቷል።
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ

ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ‼️
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወይዘሪት #ብርቱካን_ሚደቅሳን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ። ምክር ቤቱ በዛሬው እለት ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እጩ ሰብሳቢ ለመምረጥ የቀረበ የውሳኔ ሃሳብን መርምሮ ያፀደቀው።ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድም ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እጩ ሰብሳቢነት አቅርበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ እጩ ባቀረቡበት ወቅትም፥ የሀገሪቱን የምርጫ ሂደት ለማሻሻል የተገባውን ቃል ለማጠናክር እና ለ2012 ዓ.ም ምርጫ ዝግጅት ገለልተኛ የምርጫ ቦርድን ለማጠናከር ያለውን የፓለቲካ ቁርጠኝነት ምስክር ነው ብለዋል። በዚህም ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እጩ ሰብሳቢነት የቀረቡትን ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ላይ አስተያየት ከሰጠ በኋላ የቦርዱ ሰብሳቢ አድርጓል።
ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳነትን በራሳቸው ፈቃድ የለቀቁትን ወይዘሮ ሳሚያ ዘካርያን የሚተኩ ይሆናል።
ምንጭ: FBC

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ🔝
ዛሬ ጥዋት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ(ማራኪ ካምፓስ) ተማሪዎች ሰልፍ አድርገው የነበር ሲሆን ሰልፉ ግቢውን ውጥረት ውስጥ ከቶት መጠነኛ አለመረጋጋት ተፈጥሮ ነበር። ተማሪዎች #ድንጋይ ሲወራወሩም እንደነበር የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ገልፀዋል። አሁን ላይ ዩኒቨርሲቲው የተአጋጋ ሲሆን ተማሪው ሰላማዊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። ተማሪዎች የካፌ አገልግሎት እየተጠቀሙ ናቸው።
.
.
TIKVAH-ETH ለሁሉም እንዲህ ይላል፦
ሰላም ዋጋዋ ትልቅ ነው!! አስተውሉ!! አስተውሉ!! ምንም ነገር ከሰላም አይበልጥም። በኃላ ደም እንባ ብናለቅስ ሰላምን መልሰን አናገኝም!!

#የግጭት ትርፉ፦
🔹ለቅሶ
🔹ስቃይ
🔹መከራ
🔹ረሀብ
🔹ስደት
🔹ሞት
🔹የሚወዱትን ማጣት
🔹ችጋር
🔹በሽታ
🔹እልቂት
ማስተዋል የሚችል ያስተውል!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🔹ለቅሶ
🔹ስቃይ
🔹መከራ
🔹ረሀብ
🔹ስደት
🔹ሞት
🔹የሚወዱትን ማጣት
🔹ችጋር
🔹በሽታ
🔹እልቂት
ማስተዋል የሚችል ያስተውል!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጎነደር ዩኒቨርሲቲ🔝
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተፈጠረውን ችግር #ለመፍታት የሀይማኖት አባቶች ተማሪዎችን አነጋግረዋል። የፀጥታ አስከባሪዎችም በግቢ ውስጥ በመዘዋወር ተማሪውን ለማረጋጋት እና ግቢውን ሙሉ ወደሙሉ ወደቀደመው እንቅስቃሴ ለመመለስ እየሰሩ ነው።
©Nathy